Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@lym200_yov: +Кер 3 день #пабгмобайл #метро
Т Банк
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 12 September 2026 21:58:28 GMT
4323
50
5
7
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.12MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.78MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Eshkerik :
с кем делаешь тему, типо с друзьями?
2026-09-13 08:43:15
0
TTninrina :
Хахахахахахазазаз
2026-09-12 22:57:04
0
New nova :
Работает с мачете?
2026-09-20 18:36:44
0
To see more videos from user @lym200_yov, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
hoodie from @Edikted #fyp
ท้ายคอสเพลย์ดิวะ #fyp #コスプレ #rizu #marinkitagawa #mydressupdarling
6:00 😍🖤 … #edit #dohuk_zakho_kurdistan_iraq #fyp #actives? #viral
#ልጇን ይዛ ወደ ግብፅ ተሰደደች ልጇን ይዛ ወደ ግብፅ ተሰደደች የአዳም ተስፋው እውን ሊሆን አምስት ሺ አምስት መቶ ዘመን ሲፈጸም በሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ብስራት በድንግል ማሕጸን አደረ፡፡ የማይቻለውን ቻለችው፣ የማይወሰነውንም ወሰነችው፡፡ ሰማይና ምድርን የፈረጠረውን ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በሰማይ ዙፋኑ ሳይጎድል ማኅጸኗን ዓለም አድርጎ ተቀመጠ፡፡ በመጨረሻም በታሕሳስ 29 ቀን በበረት ተወለደ፤ በጨርቅ ተጠቀለለ፣ ሰውና መላዕክት በአንድ ላይ አመሰገኑት፤ ሰብዓ ሰገልም ገበሩለት፡፡ ጌታችን 2 ዓመት ሲሞላው ንጉስ ሔሮድስ ንጉስ መወለዱን ከሰብዓ ሰገል ሲሰማ ሊገድለው ተነሳ የእግዚአብሔር መልአክም ለዮሴፍ በሕልም ተገልጾ “ተነስተህ እናቱንና ብላቴናውን ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ” ብሎ ነገረው፡፡ ይህ የእመቤታችን ስደትም በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ለማሰብም ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6 ወርኀ ጽጌ፣ ዘመነ ጽጌ የአበባ ዘመን እየተባለ ይታሰባል፡፡ እመቤታችንም ከዮሴፍ ጋር ልጇን ይዛ ወደ ግብፅ ተሰደደች፡፡ እድስት ድንግል ማርያም ከተወደደ ልጇ ጋር ወደ ግብፅ በተሰደደችበት ጊዜ ብዙ መከራ ገጥሟታል፡፡ ልጇን ከሞት ለማዳን ብዙ ችግር አይታለች፡፡ የቀን ሐሩር፣ የሌሊት ቊር እየተፈራረቀባት፣ እሾሁ እየወጋት፣ እንቅፋቱ እየመታት፣ መውጫና መግቢያው በማይታወቅ በረሃ ውስጥ ብዙ ተሰቃይታለች፡፡ ሕፃኑን ልጇን ለመግደል ባለ ኃይሉ ይጥር የነበረው ሄሮድስ አራት ወታደሮቹን ከእነጭፍሮቻቸው ሸልሞ እመቤታችንን ከነልጇ ይዘው ከመጡ የበለጠ ሹመትና ሽልማት እንደሚሰጣቸው ነግሮ ላካቸው፡፡ የዮሴፍ ልጅ ዮሳ ይህንን ሰምቶ ሲነግራቸው ቅድስት ድንግል ማያርም ምርር ብላ አልቅሳለች፡፡ የቅዳሴ ማርያም አንድምታ ወይም ትርጓሜ እንደሚነግረን በግብፅ በርሃ ሲጓዙም እመቤታችን ወደ ትዕማን ቤት ሄደች፡፡ ይሁንና ያቺ ሴትና አገልጋዩዋ በእመቤታችንና በዮሴፍ ላይ ተዘባበቱ፡፡ በእናቱ እቀፍ የነበረውን ጌታችንንም ገረዷ ኮቲባ ከእናቱ እቅፍ ነጥቃ መሬት ላይ ጣለችው፡፡ ጌታም ትዕማንንና ኮቲባን አጥፍቷቸው በቤቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇና ከዮሴፍ እንዲሁም አብራት ወደ ስደት ከመጣችው ሰሎሜ ጋር ለስድስት ወር ያህል ከተቀመጡ በኋላ ጉዟቸውን ዱር ለዱር አደረጉ፡፡ ይህም እመቤታችን ልጇን እንዳይገሉባት ነበር፡፡ ነገር ግን በስቅለት ዕለት በግራውና በቀኙ የተሰቀሉት ወንበዴዎች ጥጦስና ዳክርስ አገኟቸው፡፡ የጌታን ልብስ ገፈውም ቁመው ሲማከሩ እመቤታችን ልጇን የሚገድሉባት መስሏት አለቀሰች፡፡ ሆኖም ግን ጥጦስ ካደረበት ፍቅርና ርኅራኄ የተነሳ “እነዚህ ሰዎች አሳዘኑኝ! ወደዚህ ቦታ የመጡት ያለ ምክንያት አይሆንምና አንቀማቸው እንተውላቸው” ብሎ ልብሳቸውን መልሶላቸው ጉዟቸውን እንዲቀጥሉ ረዳቸው፡፡ በምድረ ግብጽ በስደት 42 ወራት አሳልፋለች፡፡ በየዓመቱ ኅዳር 6 በወርኀ ጽጌ ፍጻሜ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከተወደደ ልጇ፣ ከዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር በሄሮድስ ምክንያት የደረሰባቸው ስደትና መከራ አልፎ ደብረ ቁስቋም በተባለች ቦታ ያረፉበት ነው፡፡ በማቴዎስ 2÷20 እንደተጻፈው “ሄሮድስም በሞተ ጊዜ እነሆ የእግዚአብሔር መልአክ በግብፅ ሀገር ለዮሴፍ በሕልም ታየው፡፡ የሕፃኑን ነፍስ የሚሹ ሙተዋልና ተነሥተህ ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ እስራኤል ሀገር ሂድ አለው፡፡” አረጋዊው ዮሴፍም ሰሎሜ እያገዘችው የሚያገለግላትን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከተወደደ ልጇ ጋር ይዞ ከስደት መመለሳቸውን ተመልሰዋል፡፡ ገዳማውያን ይሕን የስደቷን ጊዜ በጾምና ጸሎት ያስቡታል፤ በረከትም ያገኙበታል፡፡ ከበረከታቸው እንሳተፍ ገዳማቸውን እንደግፍ በዓታቸውን እናጽና፡፡
@Garnier CIS 💛 #garnierkazakhstan #garniersorbet #garnierkz #behypecreators
Сенса в шапке профиля 🔥 #пабг #пабгм #пабгмобайл #pubg #pubgmobile
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy