Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@vitaming3688: #xuhuong #thinhhanh #nhaytiktok #nhaytrend #vairal #yogagirl
𝑽𝒊𝒕𝒂𝒎𝒊𝒏 𝑮+++
Open In TikTok:
Region: VN
Saturday 12 September 2026 23:34:57 GMT
2316
446
8
7
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.91MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.22MB
)
Watermark .mp4 (
1.09MB
)
Music .mp3
Comments
abo wesam :
شو بدي احكي عن شوشتي شاو شو منوره ❤️👁
2026-09-12 23:45:26
0
Rafa Lopez :
😘😘😘
2026-09-13 02:01:29
0
💞 Dini lisnawati 😡 💞 :
🥰🥰🥰
2026-09-12 23:52:37
0
HI__hi :
🥰🥰🥰
2026-09-12 23:46:18
0
王建國 :
🥰🥰🥰
2026-09-13 07:46:01
0
rasit :
🥰🥰🥰
2026-09-12 23:44:18
0
yohanacarolinacas6 :
😂😂😂
2026-09-12 23:36:59
0
Carlos Alvarez :
🥰🥰🥰
2026-09-16 04:04:37
0
To see more videos from user @vitaming3688, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Khoai lang mật sấy dẻo #tiktok #xuhuong #khoailangmatsaydeo #khoailangsaydeo #video
actually I grew up in a lake town and they made us take boaters safety in the 6th grade lmao #boatlife
#zoolife #debloquemesvue
ቅዱስ ያሬድ +➝➲+. "ሃሌ ሉያ የእግዚአብሔርን ስም አመስግኑ እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ አመስግኑት። " መዝ.ዳዊ.135 ፥1 ቅዱስ ያሬድ ይኽን ታላቅ የዝማሬ ጸጋ ከእግዚአብሔር የተሰጠው ለሰባት ዓመት ተስፋ ሳይቆርጥ ተቀምጦ ነው። ቅዱስ ያሬድ ቃለ እግዚአብሔርን የመቀበል ችሎታው ደካማ ስለሆነ በጣም ያዝን ነበር ። በትምህርቱ ደካማነትም አጎቱ ተናዶ በገረፈው ጊዜ ተበሳጭቶ ትምህርቱን አቋርጦና ትቶ ይሔዳል በመንገድ ሲጓዝ ውሎ በቀትር ድካም ተሰምቶት ከዛፍ ሥር ቁጭ ብሎ ሳለ አንድ ትል ከዛፍ ላይ ያለውን ፍሬ ለመብላት ስድስት ጊዜ እየወጣ እየወደቀ ተመልሶ እየተነሳ እየወጣ በሰባተኛው ዛፉን በመውጣት ካሰበበት በመድረስ ፍሬውን ሲበላ ተመለከተ። +➝➲+. ቅድሱ ያሬድ የትሉን ተስፋ አለመቁረጥ ባየ ጊዜ ደክሞት የነበረው መንፈሱ ተነቃቃ በፈጸመው የብስጭት ተግባርም በመጸጸት ተመልሶ አጎቱን ይቅርታ በመጠየቅ ትምህርቱን ቀጠለ። ይህ የሚያሳያው እኛም ዛሬ ያሰብነው ባይሳካ ነገ ይሳካልና እግዚአብሔርን ተስፋ አድርገን ደጋግመን ልንሰራ የምንፈልገውን ነገር መሞከር አለብን እንጂ ተስፋ መቁረጥ የለብንም ከእነ ብሂሉ " ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም " ይባል አይደል። +➝➲+.ቅዱስ ያሬድ አባቱ አብድዩ (ይስሐቅ) እናቱ ክርስቲና ታውክልያ ሲባሉ የተወለደውም በ505 ዓ.ም በአክሱም ነው። አባቱ አብድዩ ከሌዋውያን ወገን ሲሆን ካህን ነበር። ቅዱስ ያሬድ ዕድሜው በደረሰ ጊዜ አባቱ ይስሐቅ ለሚባለው አጎቱ ወስዶ ሰጠው። አጎቱም ቅዱስ ያሬድ በትሉ ተስፋ አለመቁረጥ ትምህርት ወስዶ ተጸጽቶ ወደ እሱ በተመለሰ ጊዜም በጣም ተደስቶ እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናውን ያበራለት ዘንድ እያለቀሰ ይለምንለት ነበር። የለመኑትን የማይነሳው አምላክም ለቅዱስ ያሬድ ዕውቀትን ገልጾለት መጻሕፍተ ብሉያትንና ሐዲሳትን አወቀ በዚህም ሳይወሰን ሢመተ ዲቁናን ቀጥሎም ሢመተ ቅስናን ተቀበለ። +➝➲+.ቅዱስ ያሬድ ግእዝ ፣ እዝል እና አራራይን ያስተማሩት ሦስት መለአክት በወፍ ተመስለው እንደሆን ሊቃውንት ይናገራሉ። እንዲሁም እነዚህ በወፍ የተመሰሉ ሦስት መለአክት እየመሩት ወደ አርያም አርጎ የ24ቱን ካህናተ ሰማይ ዜማ ከተማረ በኋላ ጠዋት በ3:00 ሰዓት በአክሱም ቤተክርስቲያን ተገኝቶ " ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ቀዳሚሃ ለጽዮን ሣረረ ወበዳግመ አረአዮ ለሙሴ ዘከመ ይግበር ግብራ ለደብተራ። " ብሎ አዜመ ይህን ዜማ የደረሰበት ወሩ ታህሳስ ሲሆን ዕለቱም ሰኞ ነበር። +➝➲+.ቅዱስ ያሬድ ይህ ዜማ የመጀመሪያው ሲሆን ይህን ዜማ ከማቅረቡ በፊት በወርድ ንባብ ከሚደረግ ጸሎትና መንፈሳዊ አገልግሎት በቀር በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይህን የመሰለ ዜማ አልነበረም። የዚህ ዜማ መጠሪያም " አርያም " በመባል የሚታወቅ ሲሆን "አርያም" ተብሎ ሊጠራ የበቃውም ከመለአክት ወይም ከሰማይ የተገኘ መሆኑን ለመግለጽ የተሰጠው ስም ነው። ➲.ቅዱስ ያሬድ ዜማውን ያዘጋጀበት ዘመን ከ540 - 560 ዓ.ም ባለው ጊዜ ሲሆን ዜማውን ካዘጋጀ በኋላም ለ11 ዓመት አስተምሯል። ቅዱስ ያሬድ የዜማ ዓይነቶቹ ሁሉም ትርጉም ያላቸውና ምልክቶቹ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መከራና ስቃይ ማስታወሻ ናቸው። 1. ይዘት ➝፦ በአይሁድ ጭፍሮች ለመያዙ 2. ሂደት ➝፦ ታስሮ ለመጎተቱ 3. ጭረት ➝ ፦ ለግርፋቱ ሰንበር 4. ድፋት ➝ ፦ አክሊለ ሶክ (የእሾክ አክሊል) ለመድፋቱ 5. ደረት ➝ ፦ ሲሰቅሉት በመስቀሉ ላይ አንጋለው ከደረቱ ላይ ቆመው እየረገጡት ለመቸንከሩ 6. ርክርክ ➝፦ በደሙ ነጠብጣብና አወራረድ ለችንካሩ ምልክት 7. ቁርጥ ➝፦ በጦር ተወግቶ ፈጽሞ መሞቱ ለመታወቁ 8. ቅንዓት ➝ ፦ በቅንዓት በአይሁድ ለመገደሉ ቅዱስ ያሬድ የዜማ ዓይነቶቹን ስምንት ያደረገው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ተባብረውና መክረው የገደሉትን ስምንቱን ማኅበረ አይሁድ ምሳሌ ነው። እነዚህ ስምንቱ ማኅበረ አይሁድ የሚባሉትም ፦ 1. ጸሐፍተ ፈሪሳውያን 2. ረበናት ( መምህራነ አይሁድ ) 3. መጸብሐን ( ቀራጮች ) 4. መገብተ ምኩራብ ( የሙክራብ ሹማምንት ) 5. ሊቃነ ካህናት 6. ኃጥአን 7. መላህቅተ ሕዝብ ( የሕዝብ ሽማግሌዎች ) 8. ሰዱቃውያን ናቸው። +➝➲+.የቅዱስ ያሬድ ድርሰት ብሉይን ከሐዲስ ኪዳን ያስማማ ፣ የሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን ትምህርት በሚገባ የያዘ፣ ለልዑል እግዚአብሔር ፣ ለእመቤታችን ፣ ለመለአክት፣ ለቅዱሳን ፣ ለጻድቃን እና ለሰማዕታት ተገቢ የሆነውን ምስጋና የያዘ ነው። እንዲሁም ለአራቱ የዓመቱ ወቅቶች ለበጋ ፣ ለክረምት ፣ ለመጸው እና ለጸደይ እንዲስማማና እንደሚሆን አድርጎ ከፋፍሎ አስቀምጧቸዋል ። ቅዱስ ያሬድ ድርሰቱን በግእዝ ፣ በእዝል እና በአራራይ ዜማ ያዘጋጀው ሲሆን ለምናከብራቸው በዓላቶችም ለየበዓላቱ እንዲስማማ አድርጎ ተስማሚ ድርሰት መድቦላቸዋል። +➝➲+.ቅዱስ ያሬድ አክሱምን ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብቶ ሊሔድ ሲል የሔደው ወደ ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ነበር። ከቤተ ክርስቲያኗም በደረሰ ጊዜ ወደ ውስጥ ዘልቆ በመግባት " ማዕረገ ሕይወት" እያለ እኛ አሁን የምንጸልየውን አንቀጸ ብርሃን የተባለውን የእመቤታችን የእግእዝትነ ማርያም የምስጋና ድርሰቱን አዘጋጀው። ይህን አንቀጸ ብርሃን የተባለውን ድርሰቱን ሲያዜም ከምድር አንድ ክንድ ያህል ከፍ ብሎ ይታይ ነበር ቅዱስ ያሬድ። " እግዚአብሔርን በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው ። " ሰቆ.ኤር.3፥25 ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም የአባታችን ቅዱስ ያሬድን ታሪክ ለእኛ ለልጆቿ እያስተማረች በየዓመቱ ግንቦት 11 ቀን በታላቅ በዓል ከልጆቿ ጋር ስታከብረው ትኖራለች። በሌለኝ እውቀት ይችን ለመጻፍ ላበቃኝ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል። #ወደ_ምሥራቅ_እንመልከት
Kỷ niệm là thứ đang nuôi sống tôi trong những ngày không em.! #🎧 #tinhyeu #lyrics #buon_tam_trang #creatorsearchinsights
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy