@kirkos_chronicle: Today marks 52 years since the dethronement of His Imperial Majesty Emperor Haile Selassie I, on September 12, 1974.

kirkos_chronicle
kirkos_chronicle
Open In TikTok:
Region: CA
Sunday 13 September 2026 03:59:10 GMT
5230
339
26
29

Music

Download

Comments

ethiopia8564
ethiopia :
አሁንሲ እየተኖረ ነው እንዴ
2026-09-13 14:56:56
0
zemu814
zemu :
dear, was it not true? Since on, Ethiopia ...p
2026-09-13 06:20:56
0
henok.mulugeta79
Henok Mulugeta :
thanks brother
2026-09-13 04:14:42
0
ayele.tefera3
Ayele Tefera :
Elias happy new year it's me Ayele from Teret sefer
2026-09-13 05:14:57
0
user9106559474703
manaye :
Ali, yene tiwlid A B I W E T E G N A newu !!! Viva Mengistu !!!
2026-09-13 04:41:49
0
user88050595108203
Yeshiwork :
እንኳን አደረሰህ አለቃዬ
2026-09-13 12:19:24
0
mezeret.mengehe
Meserte Mengehአንተ.ያልከው.ይሁን :
💪💪ከምር,ጀግናነክ
2026-09-13 05:31:35
0
mahidere0
mahidere0 :
enkan. adarsh
2026-09-13 12:58:12
0
balchameknnen
balchameknnen :
ወንድሜ እስኪ ስለ ነጭ ሽብር በዚያን ወቅት በዚህ ምክንያት የሞቱ ወጣቶችን አውጋን ወግህ ግሩም ነውና ሁል ጊዜ ስለ ቀዩ ሽብር ጭፍጨፋ ብቻ ማውጋቱ ተገቢ ነው ብዬ ስለማላስብ
2026-09-14 13:02:13
0
tesfaselassie.has
Tesfaselassie Hassen :
ኤልያስ ታሪክን የኋሊት የምትገልጵበት መንገድ ተመችቶኛል
2026-09-13 18:08:48
0
user6002714410042
ሜላያን ሜላያን :
እድገት በሕብረት ከዘመቱ ተማሪዎች አንዷ ነኝ ተመስገን
2026-09-14 04:01:11
0
tutu20694
tutu :
ኤልያስዬ የደርግን መንግስትን በተለይ መንግስቱ ኃይለማርያም በበጎ መልኩ የሚያዩ ሰዎች አሁንም አሉ እኒዚህ ሰዎችን እንዴት ታያችዋለህ?
2026-09-13 14:01:58
0
onethiopia1
onethiopia1 :
ሰዉ "ሌባ! ሌባ!" እያለ ሲጮህ፣ ጃንሆይ በደንብ ስላልሰሙ "ምንድነው ሰዉ የሚለው?" ብለው ለሹፌሩ (ለዳንኤል ይመስለኛል) ጠየቁት ይባላል። እሱም በደስታ "ሌባ! ሌባ! ነው የሚለው" አላቸው። ጃንሆይም፣ "ታዲያ ምን ያድርግ፤ ንጉሡን ሲወስዱበት!" ብለው መለሱ ይባላል።
2026-09-13 18:42:00
0
sosinaalemu465
sosinaalemu465 :
ኤልያስ የሰፈሬ ልጅ ክበርልኝ
2026-09-13 13:40:35
0
damuye18
damuye :
አሜን እንኳን አደረሰን
2026-09-13 11:43:47
0
ameeen78
AMENN ,15 በፀጋ :
ቂርቆስ ታሪካዊ ሰፈር
2026-09-13 07:34:57
0
mulukenandom
mulea :
ኑርልን
2026-09-13 13:43:17
0
user245428237
Tesfaye kirkos :
👏👏👏አሜን እንከኳ አብሮ አደረሰን
2026-09-13 05:11:14
0
user1603843333914
Marco M :
Tenayistilegn yemakebrih wendime reportehen betam appreciate aregalew. Lakafilih yemiwedew gin Derg "principle" alneberewem "reason" new yeneberew Ababa Janhoyin lemawered kesiltan 🙏
2026-09-15 07:09:52
0
belutkilvv7
me :
መልካም አዲስ ዓመት
2026-09-13 04:28:34
0
addislife_3
Mamush :
ህዝቡ ሌባ ሌባ እያለ ማለት የደርግና እና የግራ ዘመ ሞችን ፕሮፓጋንዳ አምነህበት እሳቸው ላይ ያለህን ሰር የሰደደ ጥላቻ ለማንፀባረቅ subtly ተጠቅመህበታል። ከዛውጭ ማወቅ የሚገባህ ደርግ ያንን ማድረጉ ኢትዮጰያ peacefully evolve የምታደርግበትን እድል ጭምር ነው ያ ጨለመው ። ደርግ አንድ ግለሰብ አይደለም ያወረደው ያ ክሰተ ት የአትዮጵያን ቀጣይ የአንድነት ጉዞ ጭምር ነው ክፉኛ የፈተነው ። የአርትራ መገንጠል የጅቡቲን ማጣት የአክራሪ ሀይማኖትና ብሄርተኝነት በግል ፅ የአትዪጵያን የፖለቲካ መድረክ ጭምር ተቆጣጥረውት የአትዮጵያ እንደ ሀገር መቀጠል ሁሌም አጠራጣሪ እንዲሆን ያደረገ አሁን ላለንበት መከራ ጭምር የዳረገ ኩነት ነው። ጃንሆይ ፊውዳሊዝምን በአይዮጵያ አልፈጠሩም በአይዮጵያ ለዘመናት በሰፈነው የፊውዳል ሰርአት ጫፍ ላይ ብቅ ብለው ወደ ዘመናዊነት ለመቀየር አቅጣጫ ያሰያዙ ታላቅ እና አሰተዋይ መሪ ነበሩ። የነበረው የመሬት የብሄር የሀይማኖት እኩልነት ጥያቄዎች ሁሉ ደም ሳይፈሰ በሪፎርም። ሊሰተካከሉ የሚችሉ ነበሩ። መንግሰታቸው እነ እንዳልካቸው እንደጠየቁት ፋታ ቢሰጠው ጥያቄዎቹ ሁሉ ተመልሰው ዘውዱ እንደ እንግሊዝና እሰካንዴኒቪያ አገሮች የአትዮጵያ አንድነት ምልክት ብቻ ሆ ኖ የፓለቲካ ሰልጣን ሳይኖረው መቆየቱ ለኛም ብቻ ሳይሆን ለመላ ጥቁር ህዝቦች በጥንታዊ ሰርወ መንግሰትነት ኩራት ሆኖ ይኖር ነበር። “ ፀሀያቸው ጠለቀ” ብለህ ለማላገጥ እንደሞከርከው በሳቸው መውረድ አገር ምንም አልሆነም የሚለው አመንክዮህ Shallow ነው ። እሳቸውን እንደ ግለሰብ አይተህ ነው። የያዙትን ምልክት አልተረዳሀውም ። አገር ራሱ መደፈር ይችላል ። ኢትዮጵያን ም ማፍረሰ ይቻላል የሚለው የብሄርተኞች እና ተገነጣዮች እሳቤ መሬት ይዞ ኢርትራንም ያሳጣን ወያኔንም ወደ ሰልጣን አምጥቶ በህገ መንግሰት የአትዮጵያ ህላዌ conditional የሆነው እሳቸው የያዙት የሚታፈረው የሚከበረው የአኢትዮጵያ ፅኑ ህላዌ ከሳቸው ጋር ከመድረኩ ሰለወረደ ነው ። አሰተውል መፅሀፍ አግተልትሎ ማንበብ critical thinker ካላደረገህ ምግብ ሳይመርጥ እንደሚያግበሰብሰ ሰው ነው የምትቆጠረው ።
2026-09-13 05:06:36
2
shibeshikassa
Shibe :
በጣም የሚገርም ትዝታ ነው የቀሰቀክብን እኔ የ6ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ያኔ እናንተ አአ አብዮቱን አአ በ66 ስታፈነዱትና ስታቀጣጥሉት እኛ አሥመራ ከ ጀነራል መንግስቱ ነዋይ ልጆች ጋር እየተማርን ነበርን እነሱም በለስ ቀንቷቸው እንጀራባታቸው የባሕር ኃይል አዛዥ ሆነው ተሹመው አአ ሄደው ተለያየን በ67 ጄነራል አማንን ስትገድሏቸው ኤርትራ ቀውጢ ሆና እኛም ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገራችን ውስጥ ስደተኞች ሆነን አአ መጣንና ከመሬት ላራሹ እስከ የቤትክራይ አዋጅ ድረስ አአ ቆይተን የምፅዋው ትርፍ ቤታችን እንዳይወረስብን ምፅዋ ወረድን በተለይ አአ በዛን ጊዜ ትዝ የሚለኝ ቤታችን 4ኪሎ ስለነበርን ጥዋት ጥዋት የእንዲያንዲያ በሉት እንዲያንዲያ የሚለው ሙዚቃ ከ5ኪሎ ሲለቀቅ ዘመዶቻችን ሲዘምቱ ስንሸኝ ነበረ
2026-09-16 21:23:25
0
fasho_1200
bitweded fasho(ቢትወደድ) :
ኤልያስ ልኡለ ቂርቆስ😁
2026-09-13 19:37:10
0
seyoumaugche
seyoumaugche :
አራተኛ ክፍለ ጦር ሲመሰረት የማን መኖሪያ ግቢ እንደነበረ ታውቅአለህ
2026-09-22 19:48:33
0
user7826192759526
Mesfin Hailselassi :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-13 18:26:49
0
To see more videos from user @kirkos_chronicle, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About