@shambleshifere: በዚህ ቪዲዮ "Device admin apps" ምን እንደሆኑ እና እንዴት ስልካችን ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር (ዳታ እስከማጥፋት፣ ስልክ እስከመቆለፍ እና ካሜራ እስከመዝጋት) ሊያደርጉ እንደሚችሉ አብራርቻለሁ። ለማታውቁት እና ለማታምኑት አፕሊኬሽን ይህን ፍቃድ መስጠት እጅግ አደገኛ ነው! ቪዲዮውን ተመልክታችሁ የትኞቹ አፖች ይህን ፍቃድ እንዳገኙ አሁኑኑ ቼክ አድርጉ። 📌 ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ከጥቃት ይታደጓቸው! #AndroidTips #SecurityTips #TechAmharic #ShambleAppTube #Ethiopia
shamble app tube
Region: ET
Sunday 13 September 2026 04:44:11 GMT
Music
Download
Comments
Badho Kiyaa :
very nice 🌲 🌸 👌 👍 👏 😀 🌲 🌸 👌 👍 👏 😀 🌲 🌸 👌 👍 👏 😀 🌲 part 23222
2026-09-13 13:56:43
0
Yoni :
መረጃ ያጠፋብሀል እያለኝኮ ነው
2026-09-13 11:42:59
1
ALEX :
የግድ መብራት አለበት ወይ
2026-09-13 14:09:37
0
ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ተ :
የኔጠፍተዋል ላብራዉ
2026-09-13 06:21:57
0
oxጅን :
find hab የኔጠፍተዋል ላብራዉ
2026-09-13 05:36:57
0
ሠላምን ናፉቂው🇪🇹ወሎዬ መርሳ :
ፎሎ አደረኩህ ይመችህ
2026-09-13 13:16:33
0
𝓵𝓲𝓰 𝓶𝓪𝓶𝔢 🤴яαуα...✍️ :
ሁለቱ ተመሳሳይ ነዉ ማንኛዉ መብራት ኣለብኝ
2026-09-13 13:25:23
0
@$ur4050 :
ማብራት ግድነው
2026-09-13 13:02:42
0
Abdu Yimer /fabriii4 :
ለቴክኖም ስልክ ስራልን
2026-09-13 12:41:58
0
awol821 :
እሺ ሻበል
2026-09-13 12:21:12
0
ሙሀመድ ዉሴን :
አመሰግናለው እውነተኛን መረጃ ካንተ ተምሬያለሁ [Pray]
2026-09-13 11:56:28
0
Tsegaye Abebe :
Secure Folder የሚለው App አልጠፋም አለኝ ማጥፊያው መንገድ
2026-09-13 12:30:19
0
yechale Man united 🇪🇹🇪🇹 :
እናመሰግናለን
2026-09-13 11:46:15
0
mekidu :
outlook እና find. hub ብቻ ነው ያለው ሌላ የለውም 2 ብቻ
2026-09-13 07:55:17
0
ይገርማል :
አልጠፉም አለኝ
2026-09-13 07:01:04
0
besratie.yegzwe :
ቴኪዉ
2026-09-13 07:06:59
0
sinte :
ሪከርድ የሌለዉ ሳምሰንግ ስራበት እባክህ
2026-09-13 09:19:13
0
Amedtsion :
ok
2026-09-13 06:44:53
0
@ካጡ~ዘመድየለም :
የኔ ሶስት ናቸውሳ🤔🤔
2026-09-13 14:20:46
0
👉ገንዘብ ዲሽቃ ነው🗡 ሽፋን ይሰጣል😏 :
እናመሠግናለን ለምሠጠን ምክር🙏🙏🙏🙏
2026-09-13 05:14:25
1
ሙሉ ጎጃም :
የሰራኸው ቪዶኮ ኤቅስ ነው ወይም አደጋ ምልክት ነው የሚገልፅ(find hub)
2026-09-13 09:48:15
0
Tariku አማረኛ :
👍👍
2026-09-13 10:56:59
0
edrismuhammed2 :
😂😂😂
2026-09-13 14:05:11
0
Blossom🇱🇷23 :
🥰🥰🥰
2026-09-13 05:04:55
0
To see more videos from user @shambleshifere, please go to the Tikwm
homepage.