@swedilat2: Just came across this sign, and I was a bit confused at first 😅. Anyone else understand what it says? Would love to hear your thoughts! #😂😂😂 #🦋 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

😂📸 አመለኛው 📸😂
😂📸 አመለኛው 📸😂
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 13 September 2026 04:59:30 GMT
144393
2770
1128
464

Music

Download

Comments

user3748603636582
user3748603636582 :
ያለፈው ታሪኳ ለኔ ምን ይሰራልኛል አይመለከተኝም
2026-09-13 05:17:15
810
islam.selam55
A🌙BAYTEWARU⭐☑☑✔💯 :
ያለፈው ታሪኳን አንድትረሳ አድርጌ በፍቅር አሰምጣታለሁ😃😃😃
2026-09-13 07:26:50
666
.get67
ዝንተ አለም አማራ :
ያለፈ ታሪክ መመርያ እጅ መኖርያ አይደለም
2026-09-13 08:14:57
396
3fffff3
faፊ❤️❤️❤️ :
እኔምለው ወንዶች ያለፈ ታሪክ የላቸውም ያለው ማነው??
2026-09-13 14:10:08
157
ephrem2927
ephi legend :
ሌላ ሀገር ይዢያት እየሄዳለሁ እንጂ አስፓልት በወጣሁ ቁጥር የበዷትን ሰዎች እያየሁ ተሳቅቄ አልሞትም🤣
2026-09-13 11:14:29
121
tesfesh07
tesfesh :
አብዛኞቻችን የሚወደን ዋጋ የከፈለልን አምላክ በድብቅ የምንሰራውን ነውርና ሃፍረት ባይደብቅልን ኖሩ ማነው እኔ ንፁህ ነኝ የሚለው !?? ክብር ለመድሐኒዓለም ይሁን❤
2026-09-13 14:39:26
196
ha..asmare7
has191101 :
ሰው አይቀየርም ያላቹሁ ማነው ❓
2026-09-13 12:39:04
108
raskos3
𝑨𝒃𝒖̀𝒌𝒊🔥 :
እኔማ ስሰማ ነዉ ፍቅሯ ከዉስጤ ተኖ ሚወጣዉ😁🤣🤣
2026-09-13 13:33:46
28
hhhhh1111256
༄l̤̈ï̤j̤̈◆h̥ͦu̥ͦs̥ͦu̥ͦ༄𒆜🇹🇷 :
ያለፈ ታሪኳ ከሆነ አይመለከተኝም እኔጋ ሁና ትሰተርጂ
2026-09-13 12:24:37
68
samiunited123
sami 🇦🇪 :
እኔም የሚስጠላ ያለፈ ታሪክ አለኝ normal ነው ሁሉም ሰው ያለፈ ታሪክ አለው😏
2026-09-13 08:36:07
73
bayuuuuuuu1221
ወልደ ነጎድጓድ ፬ :
ያለፈው አልፏል እኔ ማነኝና የፈጠራት እያለላት ምንም ብታጠፋ በንስሀ ፈጣሪዋ እንደሚምራት ስለማውቅ አልጸዋለሁ[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-13 08:47:36
87
yotor084
yotor✍️ :
አባ ተረቱን አልሰማክም ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ያለፈ አለፈ
2026-09-13 10:02:25
47
old_schoolls
Old Schools :
"ችርስ ማንም የተጫወተባትን አግብተን ለምንኖር"
2026-09-13 12:31:05
7
yehualashet98
ምርኩዜነሽ ማረያም :
ነብያትና ሀዋርያትምንም ያለፈ ታራካቸውን ሽሮ ነው ፈጣሪ የሱ ደቀመዝሙር ያደረጋቸው
2026-09-13 14:10:36
38
dinqa29
Dinku :
ዎዴኃላ ነው እንዴ ምትኖሩት 😂
2026-09-13 07:50:47
20
ibrahim.adem44
Ebrahim Adem :
ያለፈ ታሪኳ ያለፈ ነው ሶ
2026-09-13 11:18:27
19
wwwtikto.comabhse
Alme🌹☦️🌹 :
ከሱ በፊት ብታፈቅር ነው ሌላ ምን ታሪክ ይኖራል ብለሕነው😳😳
2026-09-13 06:46:21
9
.netsanet
Netsanet :
ባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ያለፈው አለፈ
2026-09-13 11:28:36
6
never.giv.up22
🏹➤ታጋዩ👈💪 :
በአሁኑጂ በበፊቱ ማንነት የሚቀጥል የለም ነይልኝ የኔ ጠቨለል🤭😁😁😂😂
2026-09-13 09:58:18
12
ayshu623
Habuti✨✨🕊 :
ስላለፈው ታሪኳ ምን አገባኝ አሁን ላይ እንዴት ናት ነው ጥያቄው
2026-09-13 08:33:25
20
user250662670
ልባም ሴት አድረገኝ🙏 :
ያለፈታሪኳነው ምንማድረግ አይቻል ወደፊት እዳይደገም እጂ
2026-09-13 13:53:38
6
hawifikeri
ያቺን ቀን እናፍቃለሁ :
ያለፈ ታሪክ መማሪያ እንጂ ሁሌ አይኖርበትም
2026-09-13 12:30:46
26
tiger1221love
⍣⃝𝄟⃝𝐓𝐢𝐠𝐞𝐫𝄟≛⃝ባለ❤҉⸙ꠋማህተቡ✝ :
ያለፈ ታሪክ መማሪያ እንጅ መኖሪያ አደለም 𝐒𝐨 𝐧𝐨𝐫𝐦𝐚𝐥
2026-09-13 14:39:49
12
meaza.gidey64
ሜላዊት🇯🇴 :
ማፍቀር እኮ ከነ ሙሉ ማንነቱ ነው❤️🤔
2026-09-13 08:12:38
21
jerrygerye
እዮር ~ ግእዝ፯👭ይ :
የማይሳሳትና የሚያስጠላ ታሪክ የሌለው ሰው ኣለ እንዴ? እስኪ በጨዋነት ኣለን በሉ by the wey ኣንድ ሰው ፍቅር እስኪሆንለት ድረስ ይሞክራል ይፈተናል ይወድቃል ይነሳል መጨረሻም ይሳካል። ልዩነቱ ግን ኣንዳንዱ በመጀመርያ ያሳካለታል ኣንዳንዱ ደሞ ከብዙ ልፋት እና ውድቀት በኃላ ያገኘዋል።
2026-09-13 11:54:45
30
To see more videos from user @swedilat2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About