@sarwitegetagiram: መስከረም 3/2019 ዓመተ ምህረት #ቅድስት_ባዕታ_ለማርያም 👉እናታችን #ባዕታ_ማርያም ከእናቷ ሐና ከአባቷ ከኢያቄም ግንቦት አንድ ቀን በስዕለት ተወለደች በእናትና በአባቷ ቤት የእናቷን ጡት እየጠባች ለሦስት ዓመት ኖረች 👉ለሦስት አመት ከኖረች በኋላ ታህሳስ ሦስት ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በታላቅ ክብር ገባች እናታችን #ባዕታ_ማርያም ቤተ መቅደስ ለገባችበት ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በዐል እንኳን አደረሰን 👉ምልጃና ፀሎቷ #ረድኤት_በረከቷ ከኛ ጋር ይሁን በዚህ ዕለት የሚታሰቡ ቅዱሣን የከበረ ፀሎታቸዉ ከስጋ እና ከነፍስ መከራ ይጠብቀን የተባረከ #ሰንበተ_ክርስቲያን ይሁንልን 👉 አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር "አሜን" ✝️💒✝️ 👉ሰለሞን የገብርኤል መስከረም 3/2019 ዓ/ም

@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
Open In TikTok:
Region: BH
Sunday 13 September 2026 05:11:29 GMT
3417
1023
16
23

Music

Download

Comments

metagesmekonen
metages :
ማርያም ማርያምማርያም
2026-09-13 06:14:55
2
tdftdf1125
tdf :
እመቤቴ እናቴ
2026-09-13 10:06:53
0
kenakenu810
kena :
አሜን አሜን አሜን
2026-09-13 05:39:17
0
user8441151787325
Derese Gemechu :
ameen
2026-09-13 07:54:24
0
faxuma.tammane
ofiinbonttu.daraa :
2026-09-13 10:48:16
0
sasaw.kiflu
ቃጥላ ማርያም አንቺ ጠብቂኝ :
አሜን አሜን አሜን
2026-09-13 05:13:12
0
user138149233348
meler habibi :
🙏🙏🙏
2026-09-13 06:15:18
0
yordi..malden
yordi..malden :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-13 05:49:58
0
truey141
truey :
🙏🙏🙏
2026-09-13 05:15:10
0
sasaw.kiflu
ቃጥላ ማርያም አንቺ ጠብቂኝ :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-13 05:13:24
0
sasaw.kiflu
ቃጥላ ማርያም አንቺ ጠብቂኝ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-13 05:13:21
0
sasaw.kiflu
ቃጥላ ማርያም አንቺ ጠብቂኝ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-13 05:13:16
0
mulugetaaddis248
M2123💚💛❤ ጎንደር ዘ ነገደ አምሐራ :
🙏🙏🙏🙏
2026-09-13 06:29:05
0
To see more videos from user @sarwitegetagiram, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About