@ab.kalcho.kurkum.tifi: #wolayta #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #backtoit #for

Abrock
Abrock
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 06:06:46 GMT
126168
6470
318
2734

Music

Download

Comments

user4886585282357
Aseb :
kkkkk.if you are not safely ,all technology are killer.
2026-10-11 21:52:03
0
burukmegersa
biruk :
እኛ እሱን መቼም አያስፈራንም ሁሉም ከፈጣሪ በታችነው
2026-09-13 08:54:58
119
tgmervi
Tgmerci :
አይችልም የአለምን ጥበብ ከንቱ የሚያደርግ ትልቁ እግዚአብሔር አለ
2026-09-13 14:02:18
58
user5278662671628
hiwot :
እኛን የፈጠረ እግዚአብሔር እንጂ AI አይደለምና አንሞትም።
2026-09-13 12:27:21
33
ye_bekur_lij
የከሸፈ ትውልድ 8፯🇪🇹 :
ኢየሱስ ይመጣል
2026-09-13 12:28:48
52
abuye144
Abufuser7335758147343 :
ስውሯን እመን
2026-09-15 16:49:26
3
yimeyimere
chonchi/ቾንች :
bezih seat monore nw yemiaseferaw memote ayaseferam brother
2026-09-13 19:20:16
1
mareyamawi
እዉነትን ተቀበል :
የእነሱን አይዲዮሎጂ "ሐይማኖት" ብለህ እየተርመጠመጥክ ስለ እነሱ ፕሮጀክት መዘላበድ አይከብድም ?
2026-09-14 06:30:25
0
tigest_assefa
Grace in Christ :
በእየሱስ ስም ሟርት በእኛ ላይ አይሰራም እመን እንጂ አትፍራ እየሱስ ጌታ ነው
2026-09-13 11:42:23
8
unity.teshome5
የታመነ ነው :
በኢየሱስ እመን እንጂ አትፍራ
2026-09-13 11:22:05
19
user70617818847473
susu :
ai የሚያጠፋው እራሱ አይደለም ክፉ ሰወች ለክፋት ከተጠቀሙበት ብቻ ነው የሰው ልጅን የሚጎዳው
2026-09-13 20:33:27
1
7unkowngirl3
unkown girl :
ጌታ እኮ አለን ከሱ አያበልጡም እግዛቤሔር አሸናፊ ነው ሁሌም🥰😭
2026-09-13 10:39:53
18
fasika275
fasiķ :
ወይኔ የዘመን መፈፀሚያ ልንሆን ነው
2026-09-21 07:37:29
1
ballichojjson
BA LI NA :
Abate anten ligalih yichlal egna gin ba demu teshafinenal
2026-09-13 14:29:01
0
lglg6222
lglg6222 :
እኛ የእግዚአብሔር ልጅ ነን በፆም ፀሎት እናሸንፋለን
2026-09-13 09:32:18
11
tigi1646
Tigi :
የፈጠረን አምላክ የት ሄዶ
2026-09-13 11:10:15
10
haileyesus227
Haileyesus :
This is the AI idea or may be the human idea...but what matters is God's idea. በሠማይም በምድርም የሚሆነው እግዚአብሔር ያለው ብቻ ነው።
2026-09-14 05:56:20
0
birhaneargaw943
mrn :
ጌታ ሆይ አስበን
2026-09-13 13:14:44
0
user96278595971828
ሰው እንደ ሳሙና ! :
አስር አመት ረጅም ነው ከዛ በፊት ሊሆን ይችልላ
2026-09-13 10:51:13
5
markoshailu1
የማርያም :
የድንግል ማርያም ልጅ እያለ
2026-09-13 13:25:26
3
haymennigusie1
haymennigusie :
ሳንቀደም እንቅደም
2026-09-14 11:04:08
1
creater..search.in3
Diborah Yeyesus :
የተጻፈው ሊፈጸም ግድ ነው። አብዝቶ ወደጌታ መጠጋትና መጸለይ ሊመጣ ካለው መከራ ያስመልጣል። ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።🤲🤲🤲
2026-09-14 06:27:13
1
kalkida1
user1802422039973 :
እግዚአብሔር ይቀድማቸዋል
2026-09-13 18:36:14
1
dawitdesta12
Dave :
AI ያለው ሳይሆን እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱሰን እናንብብ በመጨረሻ የሚሆነውን ምልክቶች ይነግረናል
2026-09-15 23:47:19
1
girma.m.m
Girma m.m :
ኤሬ ወደ ኢየሱስ እንምጣ እርሱ ብቻ ያድነናል
2026-09-14 12:18:21
1
To see more videos from user @ab.kalcho.kurkum.tifi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About