@fgg44820: Replying to @z259138

የይፋት ልጅ📶 💚💛❤
የይፋት ልጅ📶 💚💛❤
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 13 September 2026 06:15:34 GMT
45963
1612
139
364

Music

Download

Comments

jamila42424
ከአሚላ :
@[Hug][Hug][Hug][Hug][Hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug]
2026-09-13 14:08:11
0
rahaf.hbshwit
Rahaf👑 online shopping💝🛍 :
እኔማ እናቴን ጎርቤት ሁሉ ይቆጣት ነበር ወገቧን በሽተኛ ትሆናለች እያሉ ከጓደኞቼ በላይ ብዙ ነበር እምሸከመው ከዛ አያጋዝኩ ጎዶ እሰራ ነበር ብዙ ስለሆነ በየ ቀኑ ሱስ ነው እሚሆነው አሱር ሲደርስ ወይ ልጅነት ምናለ ለአንድ ቀን ቢመለስኳ😢🥺
2026-09-13 16:17:00
6
merema.merema3
የሂተቻዋ :
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን ለቅሜ አላውቅም
2026-09-13 14:15:01
2
ti52gis
💙ሙሉ✝️🌴💙 :
እኔ ገጠር እያለሁ ለጉልበቴ አልሳሳም ነበር 🥰 😂😂😂😂😂
2026-09-13 17:13:27
0
hayate1909
//❤❤❤❤// :
ምድንነውየያዙትንገሩኝ🥰
2026-09-13 10:51:50
0
werkuhe8
ወሎየዋ :
አለን እንደዚህ እየተሸከምን ነው ያደግነው🥰🥰
2026-09-13 13:57:41
1
user7242024369241
የኢዙ ሽጋ እናት💗💤 :
እኔማ እጭት ልቀሚ ስትለኝ አባቴ ጋ እርሻ እጨት ልስብር ነው እለውና የኔ ውድ አባት ደሞ ስስት ነው የሚለኝ ቁጭ ብይ ይለኝ ና ስብሮልኝ አሽከሙኝ ሄጅ ይለኛል ኡፍፍፍፍ አባቴዋ ርጅም እድሜ ይስጥልኝ 😥❤❤
2026-09-13 13:18:57
4
user8470834632436
ሀያት የደሴ :
የምር ናፈቀኞ ሀገሬ
2026-09-13 18:15:47
2
fatuma4367
እስልምናየ :
አይይይ ይዝታ እኔ እጨት ልሰብር ሄጀ እቤት ሳልናገር ነበር የሄድኩት ጓደኛየጋር ዝናብ መጣ ያንን እጨት የሰበርነውን ይዘን ስንሄድ አልቻልኩም ከዚያ እመገዳችን ላይ ቤት አለ አኑሩልኝ ብየ የተሸከምኩትን እጨት ትቸ እቤት ስሄድ እመገድ ነው የጠበቀኝ አባቴ የበቅሎ ሀልጋ አለ በዛ ዝናብ ዝናብ ተገረፍኩ ወላሂ መቸም አረሳው 😂😂😂😂
2026-09-13 22:18:37
0
f405642
➳ፋፊቾ🔐3️⃣🦅 :
አይጠራቀምልኝም ጥምልምል ነበርኩ አይይ
2026-09-13 11:46:47
0
kasechyelema
ካሰች ይልማ 😘😜 :
ትዝታ🥰 ሚሚ ማሞ : ፋንታዬ እንደሻዉ : ጌጤነሽ ይመኑ🥰 ደስታ ወርጋገኜሁ🥰 ካስዬ ወልደሰመያት🥰 አላዪ ታልዬ🥰 ደረሰ ደጀን🥰 ተናኜ አየለ🥰 መስተዋት ድንቄ የአፈሩ ሙሽራ😭 መስቱ ዓድምቃዉ🥰 ጌታሰዉ ተከተል🥰 አስናቀች ሃይልዬ🥰 ንጋቱ ምኒሉ🥰 ሽወርቅ ደጀን🥰 ንጋቱ በዛ🥰 ተዋበች መኮንን🥰 ግርማ ይልማ የአፈሩ ሙሽራ ፉክክራችን እኮ ያስቀና ነበር ወንድምዬ😭😭 አይ ትዝታ በተለይ ክረምቱ ከእናንተ ጋር ያምር ነበር አሁን ተበታትነን ቀረን ወዴት ወዴት ይሆን ያለነዉ ያየልጅነት ትዝታ ቢመለስ ምን ነበረበት ማደግ ባልነበር 😭
2026-09-13 13:28:59
2
zahraahamed841
Zነኝ🌹ተስፈኛዎ :
ካልሄዲኩ እያልኩ ወላሂ አለቅስነበር አይ ልጂነች
2026-09-13 17:05:40
1
samrawit.alemie7
የአማራዋ እርግብ የፋኖወች :
የገጠር ልጅ ነን😁
2026-09-13 16:05:07
1
user5879005871263
አታለማሁ አባቡ :
አይይይይ ትዝታ[Teary eyed][Teary eyed]
2026-09-14 06:48:39
0
user8869557875044
ዘምዘም ወሎየዋ ከቦረና :
😭🥺🥺😘😘😘😘😘😘😘😘❤💛💚🌹🌹🌹👌👌👌👌👍👍👍👍👍ትዛታ
2026-09-14 00:06:55
0
emebettemesgen7
savege gril25 :
መገን ትዝታ
2026-09-13 21:29:12
0
alhamdulillah61061
Alhamdulillah 🇪🇹 👉 🇸🇦 :
ያዴግንበት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰 ልክ እንዴዚህ ወፍጮ በሸክማችን 20ሊትር 25 ሊትር ተሸክመን ነው ያዴግነው ኧረ ስንቱ አይይይይ ገጠሬነት ትዝታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-13 20:56:38
0
a4653649
ባላገሯ(ሙሉ ሸዋ)💖💖🌹🌷 :
ትዝታ ጠዋት ወጥተን ቁርቁራ ሥናራግፉ መሽቶብን ባዶችንን እቤታችን ምንዉ ሥንባል ባለቤቱ ነቅጦን ነዉ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-14 11:33:22
0
user6815138717607
➺ባላገሯ👸🦋{"ሙሉ ሸዋ"}💜✨" :
ማርያምን እኔ እጨት መሥበር ሊሰብሩ ሲሔዱ በጣም ነበር የሚያምረኝ የምቀናዉ🥺በስንት ለመሔድ ልመና ነበረ የሚፈቀድልኝ ደግሞ እኮ ደሥ ሢል ወሬዉ ጨዋታዉ🤣🥰
2026-09-13 22:51:20
0
user9957817519820
እግዚአብሔር እረኛየነዉ እማሳጣኝ የለም 🙏 :
እይይይይ እናም እደዚህ ነበርኩ
2026-09-14 13:22:59
0
useraprajnx0tq
ሲሀም🇨🇬 :
እኔማ ባሌን ግፋልኝ እያልኩ ሲያቅተኝአተነህጅ አነሳዉ ነበር አለዋለሁ😁😁
2026-09-14 07:21:47
0
sameeraqtr286
Qatar :
አይይ🥰🥰🥰
2026-09-13 06:38:38
0
To see more videos from user @fgg44820, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About