@tarikuasmamaw: ​አንድ አንድ ሰዎች ማሳካት ያልቻሉትን ነገር ዝም ብለው ተቀብለውታል። አንድ አንድ ሰዎች አሁን ፍቅርን ይጠላሉ። ​አንድ አንድ ሰዎች ብቸኝነትን ለምደውታል። ​አንድ አንድ ሰዎች ከጓደኞቻቸው ጋር መገናኘትን አቁመዋል። ​አንድ አንድ ሰዎች ፎቶ መነሳትን አቁመዋል። ​አንድ አንድ ሰዎች በአዲስ ልብሶች ላይ ያላቸው ፍላጎት ጠፍቷል። ​አንድ አንድ ሰዎች ራሳቸውን ማወዳደር አቁመዋል። አንድ አንድ ሰዎች ህልማቸው ሁሉ ጠፍቷል ​በአንድ ወቅት ትልቅ ህልም የነበራቸው እነዚህ ሰዎች፤ አሁን ዝም ብለው ቀናትን እያገፉ (እያሳለፉ) ነው ምናልባትም ሞታቸዉን ለመሞት እየተጠባበቁም ሊሆን ይችላል። እናም ቤተሰቦቼ የቅርብ ሰዎቻችሁን ጠይቋቸው አልፎ አልፎም እዩአቸው ጎብኝዋቸው ። ምክንያቱም አሁን ላይ ​ሁሉም ሰው ደህና አይደለም ነገ ልታጡት የሚችል ሰው አለና። ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ ❤️❤️እወዳቹሃለው❤️❤️

Tariku Asmamaw
Tariku Asmamaw
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 07:51:21 GMT
11127
580
11
188

Music

Download

Comments

dawdeyesuf
ዴቭ ፈረንጅ😎❤❤😎 :
ይህ ስሜት በሁላችነም ላይ ነው ማለት ነው??
2026-09-13 20:00:12
1
hilufgebre8
Hiluf :
ሁሉም ግን ደሰተኛ ነኝ😥
2026-09-13 19:25:43
0
zufanworku63
زوفان١٢٣٤ :
አሁን ያልከውን እያስተናገድኩ ነው ቤት ዘግቸ ይመሻል ይነጋል በስልክ እንኮ የማወራው የለኝም አሉ ግን አልፈልግም ዝም ብቻ
2026-09-13 14:36:44
3
abdu24618
abdu :
2026-09-13 18:07:16
0
yotorzelalem
yotor :
🙏
2026-09-13 19:19:17
0
user485859926565
Niwten :
🥰🥰🥰
2026-09-13 19:24:07
0
medi35588
medi :
🥰🥰🥰
2026-09-13 19:00:03
0
hashim48621
Hashim :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-13 16:59:00
0
abdujafar2
abdu :
🥰🥰
2026-09-13 15:22:08
0
derejaw114
derejaw :
🥰🥰🥰
2026-09-13 10:59:09
0
elsa.deres4
elsa deres :
❤️❤️❤️
2026-09-13 19:42:16
0
To see more videos from user @tarikuasmamaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About