@nardimesfeni0: #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #ወንጌል_ኢየሱስ_ነው #ምስጋና_ነው_ሥራዬ #እረኛዬ_በጣም_እናመሰግናለን👏👏🙏🙏 #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤

የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
Open In TikTok:
Region: LB
Sunday 13 September 2026 08:55:56 GMT
90228
2941
220
805

Music

Download

Comments

mr.x0331
አንች ኢየሩሳሌም :
ቤተክርስቲያን ብዙ መጸሀፍቶች አሏት ድቁና ለማግኘት መጸሀፍ ቅዱስ መመዘኛ አይደለም
2026-09-13 14:07:29
2
behil.ytkly
ማራናታ :
ዲ/ን መጻፍቅዱስ ጋር አያገናኘውም የማይሆን ነገር አታገናኙ
2026-09-13 14:33:39
1
user7198613254680
ሰዋስው :
መፅሐፍ ቅዱስና ድቁና ምን አገናኘው
2026-09-13 13:44:23
22
user5000455597014
𝕙𝕦𝕞𝕖𝕪𝕕 :
ወይኔ ወላሂ አሳዘኑኝ የኔአባት አላህ ወደተፈጠራቺሁበት ብርሀናማ መንገድ ይምራቺሁ
2026-09-13 13:38:26
24
abuki2il
Mahide📚مہدي☝ :
በዝ ሁኔታ۔ እኔ۔ ልቀከሐን ነኝ😁😳🥰
2026-09-13 11:31:22
51
abuti88900
Abbuu :
ገና ጉዳቸው ይወጣል
2026-09-13 10:17:19
45
user45661596785391
ዘማቹ :
አይገናኝም ሀቢቢ
2026-09-13 17:10:43
1
zenuahmed84
Zenu'ahmed :
2026-09-13 09:30:37
20
teddy05318
teddy :
ኢየሱስ ክርስቶስ አሁን በሰማይ እየለመነ ወይም እያማለደ አይደለም በዮሐንስ 16 26 ላይ ኢየሱስ ራሱ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለም በማለት በግልጽ ተናግሯል በዕብራውያን 7 27 እና በዕብራውያን 10 12 እንዲሁም 14 ላይ እንደተጻፈው ራሱን አንድ ጊዜ በመስዋዕትነት አቅርቦ የመዳን ሥራውን ለዘላለም ፈጽሞ አጠናቋል ስለዚህ አሁን ያለው በእግዚአብሔር ቀኝ መሆኑና ዘወትር በሕይወት መኖሩ አሁንም ደጋግሞ የሚለምን አማላጅ ሆኖ ሳይሆን የአንድ ጊዜ የደሙ ዋጋ ለእኛ የዘላለም መዳን ዋስትና እና የተፈጸመ የማስታረቅ ሥራ ሆኖ መኖሩን ነው
2026-10-27 09:37:14
1
abeb742
የዲንግልማሪያም ልጂ🇨🇬🇦🇪 :
2026-09-13 09:39:07
1
user49691328855962
zade taffese1621 :
ልጁን አታሽማቀው ለሁሉም ደረጃ አለው
2026-09-15 18:19:03
0
user81381371450725
ድህነቴን አሥታማሚ✋ :
እሚዞረው ነው
2026-09-13 12:12:15
2
amen7amen7amen
Nathan :
Leave him alone
2026-09-14 12:54:12
0
user8235104157428
Tesfaye :
አትፍረዱ ልጁ አሳዘነኝ እንደዚ ነበርን
2026-09-13 12:28:33
14
lil_homie_12
Haile-Mikael☦️ :
አቤት እሄ መንግስት ሲወር ወየውልህ ከአሁኑ አስቡበት
2026-09-13 12:54:31
1
user3095462304888
ላይከ ማርያም :
ተምረዋል ፀሎተ ሐይማኖት አቡነ ዘበሰማያት የማቴዎስ ወንጌል ይቀጥላል አለማስተዋል ነው
2026-09-14 17:49:33
0
tsegaw.tefera7
Tsegaw :
የጠያቂውን እምነት በናታችሁ ንገሩኝ
2026-09-14 02:23:20
0
sukaresakuma
ዶ/ር ዳንኤል የፊት፣የመንጋጋ፣አፍ እና ጥርስ :
ጥያቄዉ መሰረታዊና ወሳኝ ነዉ
2026-09-13 12:44:26
6
user3510089457006
የህይወት ብርሀን እየሱስ :
በለው
2026-09-13 10:33:30
4
user748653113059
አላህያውቃል :
ለብቻው ነውአላለም
2026-09-13 11:49:10
0
user4035417768133
አዙ ነኝ የደሙ ፊሬ :
2026-09-13 13:01:13
1
nanimareya
Nani Abebe :
2026-09-13 13:48:42
0
zenuahmed84
Zenu'ahmed :
2026-09-13 09:30:17
2
deginetabera
Dagi love :
keyet nw nachw tedya
2026-09-13 10:11:19
1
qalkidan.demse
የደማስቆ ምርኮኛ :
aygenagnm
2026-09-13 14:12:31
2
To see more videos from user @nardimesfeni0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About