@dr.abiy: አድራሻ:- አዲስ አበባ 22 መክሊት ህንፃ ጀርባ። የቀጠሮ ማስያዣ ስልክ ባዮ ላይ አለ። #eliteentcenter #fyp ተመስገን

ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 09:23:41 GMT
85119
14312
336
9345

Music

Download

Comments

yodahe.126
YODAHE 12 :
ትክክል ስድቡ ምን አመጣው
2026-09-13 10:06:34
72
user74175476662751
jemi umu Rani :
እኔ ግን የሴትየዋ ንግግር አይመስለኝም ድምፅና የአፍ እንቅስቃሴዋ አይገናኝም። ለማንኛውም ለልጅቷ አሏህ አፊያዋን ይመልስላት። አቅም ያላችሁም አግዟት
2026-09-13 11:22:03
22
derejawdagnew
Derejaw Dagnew :
ይቅረታ ዶክተረ ልጆቱ ትታከም በመሳደቦ ወይም በመረገም ወታ ይቅረታ ትጨይቅ
2026-09-13 09:34:34
43
m.r.hiv.man
M.r HIV man :
ራሳችሁን ከ ኤች አይ ቪ ጠበቁ 🙏
2026-09-13 09:49:51
17
berekethamelmal
Bereket ሀመልማል :
ዶክተርየ አተ ግን ሽ አመት ኑርልን
2026-09-13 09:29:47
21
medi67346
medi :
የኔ አባት ትለያለህ እድሜህን ያርዝመው 🥰🥰🥰
2026-09-13 10:16:53
11
haleluya9
haleluya :
እርግማኑን ምን አመጣዉ በትህትና መጠየቅ ማንን ገደለ🤔 ለማንኛዉም ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽ🙏🙌
2026-09-13 11:37:07
3
user204360393
user532917376694 :
You're RIGHT DOCTOR ✅️
2026-09-13 16:18:18
1
dawitassefa0
Dawit Assefa :
ግን የሰው ፎቶ መፖሰት ምንድነው
2026-09-13 10:27:26
0
user3363832281327
abu degan :
ያንተን ሁልየ ላይክ አረጋለሁ ግን ወላሂ ሴትየዋ ግን በጣም ተሳደበች
2026-09-13 10:16:44
2
dani.dani.161
janiy gebru :
ዶክተር ኣብዪ የኔ አባት የጎሮሮ ህበጥ ኣለብኝ ኣንድ ኣንድ ጊዜ ዬማወጣው ድምፅ ይቀየራል ለመውራት እካን እሰቀቃለው የትግራይ ልጅ ነኝ ና ኣግዘኝ እባክህ እንድ ሳከም ለይክ እያረጋቹ እለፉት 🙏🙏
2026-09-13 12:27:44
5
yourmistake365
ገደፊ :
ዪቅርታ ግን የሚሳደብ ሰወችን ምንም ኣላረግላቸዉም
2026-09-13 13:28:18
2
aaaaaaa46568
aaaaaaa :
ምን ማለት ነው አይባልም ቀድማ በጎነትን ከሰው ህሊና ውስጥ አጥፍታ ድጋሜ እርዱኝ ማለት አይከብድም
2026-09-13 10:52:22
0
ay.mo61
Ay Mo :
አርግማኑን ስሰማ ወላሂ እስክሮል ነው ያደረኩት
2026-09-14 16:46:05
0
nardos.abebaw6
Nardos :
እሷ አላለችም
2026-09-14 05:58:32
1
yemitaenat1
የሚጣ እናት 👨‍👧 :
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሚ
2026-09-14 05:36:22
1
user908198737507
user908198737507 :
ቶሎ አክመህ ከእረገማን ገላግለን ዶ/ር
2026-09-14 17:10:51
1
4423rii
yamil yamal :
እሱዋ አደለችም ምትራገመው ሰው እኮ ነው አቀናብሮ ሚለቅላቸው እነሱ ላይ አትፍረድ
2026-09-13 14:54:48
1
melu809272
melu 🌺 :
viral ሲወጣ ጥሩኝ
2026-09-13 09:28:08
3
tsige168
Netsi♎️🌹🩵 :
So you guys don’t think he don’t deserve the award 😳vote for him
2026-09-13 10:15:18
1
maryamenate21wase
ሰው መሆን.....🖊️ :
,ወንድሜ በሉኝ እስኪ ደስ እንዲለኝ
2026-09-13 10:55:17
1
samuale56
አንድ ለናቱ ሺህ ለጥላቱ :
እንኳን አደረሰህ ዶክተር 🌹🌹🌹
2026-09-13 09:30:52
1
husen07542
Husen :
Jegna
2026-09-17 18:45:54
0
user340590315338
ምርጥ ዘር :
እዉነትነዉ ዶክተር
2026-09-17 14:40:53
0
user704925714614
Sisay. H :
first
2026-09-13 09:28:28
0
To see more videos from user @dr.abiy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About