@builders.creamy.t: MT እንጨት በሮች ለዋና መግቢያ/main gate እና ለዉስጥ ለዉስጥ የሚሆኑ እጅግ ዉብና ለደህንነቶ አስተማማኝ በሮች 🔸በሮቻችን ዉሃ የማያበላሻቸው (waterproof) መሆናቸው እና በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን መቅረባችን ተመራጭ ያደርገናል :: 🔸ዋጋ 36,000ብር ጀምሮ ለዉስጥ ለዉስጥ በሮች 🔸ዋጋ በካሬ 20,000 ብር ጀምሮ ለዋና መግቢያ(main gate) 🔸 ጥራት ያላቸዉን ቁም ሳጥን እና ኪችን ካቢነት በተለያየ አማራጭ አቅርበናል 🏠ለኮንዶሚኒየም 40/60 , 20/80 🏠ለአፓርትመንት 🏠ለማህበር ቤቶች 🏠ለሆቴሎች 🏠ለሪዞርቶች የሚሆኑ ደህንነታቸዉ አስተማማኝ የሆኑ(waterproof )የእንጨት በሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል:: 💠ከአዘዙን ከ20ቀን በኃላ እናደርሳለን 💠 የተከፋች በር (Life) ርዝመት እስከ 2.40 ድረስ የሚደርሱ ረጃጅም በሮች 💠ዉበቱን የሚያጓላ ራሱን የቻለ ሞስትራ ያለው 💠የመጫጫር እና የመፋፋቅ ባህሪ የላቸውም 💠 መታጠብ እና መወልወል የሚችሉ በሮች ጥራት መለያችን ነው ይዘዙን ካሉበት ድረስ በራሳችን ትራንስፖርት እናደርሳለን። 🗣🗣በር ማዘዝ ከፈለጉ ከስር ባለው አድራሻ ያግኙን ☎️ +251963727000 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #waterproofdoor #fyp #Furniture #WoodenDoor @ቀና ልብ✌️✌️ @DJ LUNA ETHIOPIA ሉና @Yo Mariyos @bisre08live @Musse Solomon @Estifanos_tomas 🐅🐅 @Master Abinet Kebede @Susu @Brook News @Adonaymada
MT furniture and Wood Work
Region: ET
Sunday 13 September 2026 10:39:05 GMT
Music
Download
Comments
Amani :
🥰🥰🥰
2026-09-15 03:20:16
1
kifle :
👌👌👌
2026-09-16 10:33:47
0
ነቢ ጥበብ(ኩሩ ሐበሻ) :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-13 10:56:35
1
To see more videos from user @builders.creamy.t, please go to the Tikwm
homepage.