@hawi3274: #ኦረቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለአለም_ትኑር የጠራኸኝ አንተ አበርታኝ አደራ😥🙏🙏

hawi
hawi
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 13 September 2026 11:11:08 GMT
80687
12590
1344
212

Music

Download

Comments

yeshiwork.atilug
ጌታ ሆይ እደ ቸርነትህ ማርኝ❤❤ :
አንቺ ውድ ሴት አድምጪኝማ አንቺ በታላቁ አምላክሽ እግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርሽ ውብ እና ውድ ፍጥረት ነሽ አምላክሽ የሞተልሽ ስጋውን የቆረሰልሽ ደሙን ያፈሰሰልሽ ለምን አንገትሽ ይሰበራል ለምን ታዝኛለሽ ለምን ከአይንሽ እንባ ይውጣ ስላንቺ አምላክሽ ተሰድቧል ለምን በሰው ንግግር ይክፋሽ ስላንቺ ሀሞትን የተጎነጨ ጌታ አለሽ ለምን መርዝ ትጠጫለሽ አንቺ ሴት ዛሬን ትንሽ ሰዎች ቢጠሉሽ አይድነቅሽ  ብዙ የሚወዱሽ መላእክት ፃድቃን አሉ የምትወድሽ አደራ የተሰጠሻት እናትሽ እመቤቴ አለች እሷ ቀሚስ ስር ውሽቅ ብለሽ አማክሪያት ይሄም ቀን አልፎ እንደ ታሪክ ታወሪዋለሽ ተስፋ ለቆረጡት እኔም እንደዚህ ነበርኩ ብለሽ ምትመክሪበት ቀን እሩቅ አይደለም ተስፋ አትቁረጪ አንቺ ልዩ ሴት ነሽና
2026-09-13 11:59:55
209
dinke673
Dinke 👉yebale merkogna 🤙🤠 :
ግድ አስችሎን እንጂ እንደ ሀገር ደክሞናል🥹🥹
2026-09-13 20:34:16
128
genet.fikre748
ሙሉ ሽዋ ጠቅላይ ግዛት❤💛💚 :
እኛ ኢትዮጲያ ያለነዉ እራሱ በጣም ደክሞናል ለበአል እነሱ ስጋ ሲበሉ እኛን ሽሮ ብሉ አሉን አረ የናተ ይሻላል በርቱ
2026-09-13 11:17:52
36
agre639
እኔ ክርስቲያን ነኝ🇪🇹⛪️ :
እኔም ማርያምን በጣም ደክሞኛል የምረዳው እንጅ የሚረዳኝ የለም ከእግዛአብሄር ውጭ😭😭😭😭😭
2026-09-13 12:03:48
63
fasikabelay341
fifi :
እናቴን አሟቷል ተጨንቃለው ይማርልሽ በሉኝ
2026-09-14 11:55:28
8
genet.derbe4
ገኒ የድንግል ልጅ :
ድንግል ታበርታን እህቴ አይዞሽ
2026-09-13 14:05:16
37
aminahusenkedir
እግዝአብሔር እረኛዬ ነው :
እኔ ገና እንባ እሪሱ አልቆብኛል አይዞን😭
2026-09-13 12:17:10
21
werkinashe.1990
ፍቅር 🐝🐝 :
የኔ ሴት ባደባባይ እየሳቅን ለብቻችን ስንሆን ማልቀስ ሁላችንም ደክሞናል እግዝያብሄር ድካማችንን ያቅልልን
2026-09-13 11:37:27
13
yabiserayabisera2
Yabisera🫅_🦅 :
የኔ ቆንጆ እኔም ደግሞኛል ግን ደግሞ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሽ እሺ😘😘
2026-09-13 15:55:21
20
mekoyya12
በሱ :
አንች በጭራሽ አንችኳ ለቡዙወቹ የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ የኔ ጠንካራ ዉድድድድድድድድድድድድ
2026-09-13 11:15:53
39
emati588
emati ናዚያንስ🍫🍫 :
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁላችንም ነን የደከመን ያልፋል😥😥😥
2026-09-13 11:45:32
28
abayneshii6
Abayneshii :
ayzosh ehete barchi wulm lebago new nage yetashale yihonal
2026-09-13 11:16:18
6
masii_12121
Masii Shawaa 💒 ❤🌳 :
ውዴ በርችልኝ [Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]💪
2026-09-13 11:18:43
5
meazi136
Meazi meazi :
አይዞሽ የኔ ጠንካራ❤️❤️❤️❤️
2026-09-13 11:18:47
11
kidy3344
𝑲𝒊𝒅𝒚_𝑴𝒐𝒅𝒆𝒔𝒕𝒚 🎀 :
berta beyilign yegize guday nw ken ale👸
2026-09-13 16:03:52
6
liyu.1230
የኔ ልዩ❤❤❤ :
አይዞሽ ማርያምን እኔም አንዳዴ ዉስጤ ዛል ነዉ የሚል ከዛ ከመቤቴ ስእል ስር አለቅሳለሁ ከዛ ይቀለኛል
2026-09-13 11:33:22
7
mitiklslr92
እሌኒ የናቴ ብቻ :
የኔ እናት አይዞሽ ያልፋል
2026-09-13 12:33:29
5
user741608130491
ሒዊ ። 16 የመኖሬ ሚስጥር ። :
በሕይወትሕ ምንግዜም ተስፋ አትቁረጥ የነገዋ ፀሃይ ምን ይዛ እንደምትመጣ አይታወቅምና እንዲ ሀዊ ካንቺማ ይሔን አንጠብቅም ማርያምን ጠንካራ ሆነሽ ለብዙወቻችን ምሳሌ መሆን አለብሽ ደሞ ሁሉም በእግዚአብሔር ይቻላል አይዞሽ በርቺ
2026-09-13 11:20:28
5
amarawit09
ቆርጠሽ👸ላኪላቸው :
ሁላችንም ደክሞናል ግን አዳኛችን ፈዋሻችን አምላካችን ክርስቶስ በቸርነቱ እያገዘን ነው ያለነው
2026-09-13 11:14:18
7
atede70
(A) ጋይቴዋ :
ዛሬ ባረግዝ ለመቸ ይደርሳል🤔
2026-10-11 18:08:18
0
gini.yemarya21
gini yemarya21 :
አይዞሽ የኔ ማሮ
2026-09-14 19:34:38
2
fenu2233
fenu223 :
ayzlsh yene konjo yalfli adi qan
2026-09-13 19:54:08
2
bezasimon3
𝓫𝓮𝔃𝓾 𝓷𝓪𝓽𝓾⏱ :
እመኑም ባታምኑም ከብዶኛል
2026-09-13 16:27:30
2
yod1053
yod :
በርቺልኝ የኔ ውድ🥰🥰
2026-09-13 20:20:04
4
binyam.derbew
ቢኒ 💞እብናቴው💪💪life to🇯🇴 :
አይዞሽ እህታችን🙏🙏🙏
2026-09-14 05:47:39
1
To see more videos from user @hawi3274, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About