@mr.killa29: ቁርዓን ነዉ🥰🙄 #viral #fyp #ethiopian_tik_tok @zekii

Mr. Killa
Mr. Killa
Open In TikTok:
Region: GR
Sunday 13 September 2026 12:01:02 GMT
48392
15136
397
1930

Music

Download

Comments

helema884
ሀሊመቱ ነኚ አህባሿ 🦅🦅🇪🇹🇨🇬 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]አሏህ ይወፍቃችሁ ወንዶችየ
2026-09-18 10:47:41
0
hani486714
Hani :
እንደኔ መጀመረያ ላይክ አርጎ መጨረሻ ላይኩን ያነሳ😂
2026-09-13 12:43:02
57
shikur.yassin
𝄞⃞ክብር ለሴት ≛⃝ልጂ𝄞⃞🕌🇹🇷 :
😅😅እረ እሴቶች የትናችሁ አንዷን ያጣሁ እኔ🥺🥺
2026-09-13 13:19:41
8
user5852223863242
أحبك يارسول الله🇪🇹🇸🇦 :
አቦ ይመችህ ሀቢቢ😂😂🥰🥰
2026-09-13 12:24:15
19
rehma.3014
Rehma 3014 :
የወደፊት ባሌ ከቻልክ አራታችንም አንድ ግቢ ዉስጥ ካልሆነም አንድ ሠፈር ዉስጥ ማኖር አለብህ ምክንያቱም እርስ በእርሳችን ችግሮቻችን እንድንረዳዳ
2026-09-13 18:36:16
4
uer3493
∂αмα🎀 :
ቁርአን ታደምጣለክ እንደ?😳😳😳አወል መራ አየሁ ለማንኛውም ይልመድብክ🤭🤗
2026-09-15 17:18:18
0
user61043337378308
ሀበሽ :
የሴትኮሜንትአፋልጉኝ😂
2026-09-15 04:11:44
0
rabiyat.1
Rabiya🦋 :
ወኢን ሂፍቱም አላ ታእዲሉ ደሞ የኛ😉
2026-09-13 15:16:52
8
user3322685727277
ሱሱ የራያዋ 🌾🌾 :
😂😂 እኛ አንስማማም🥺
2026-09-14 16:26:41
0
nenuperfume
Nenu🎀 :
ኡምራ ውሰዱኝ😭
2026-09-13 14:45:55
5
b4tugather1
Abuki....₦ :
1 ዷን በረካ ያርግልኝ
2026-09-13 18:34:20
4
zewim12254063
🦋Zewa🦋 :
እምወደው ዓያ
2026-09-13 15:11:27
1
fayu784
Fayu🌺💝 :
ያረብ የወደፊትባሌ ይቺን አያ ከመቅራት ከመስማትም ባተይጠበቃል 🥰😂😂
2026-09-13 16:09:52
1
abkmaxima
abk🍂🗽⃢🗿 :
1ድ የሌለን እኛ 😂
2026-09-13 13:03:31
0
mariyem24124
hayat የልቾዋ 🦋🌸 :
በአለህ ብዬከለው በነሀኚህ ኡስተዝ አሰመን ፈልጌው ነው
2026-09-13 13:27:05
7
sead6562
sead abdulhamid :
awo awo alah yasrdan habibi😎
2026-09-14 12:19:14
1
hilal.................2
hilal🦋🧕🇪🇹 :
ይሄን አያ ስትወዱት ወንዶች ማሻ አላህ 🥰 እኔም እወደዋለሁ ምክኒያቱም ዝም ብሎ አልፈቀዳላቹህም ሸርጥ አለዉ እባካቹህ ሸርጡ ላይ ትኩረት አድርጉ ወንዶች🤗 በተረፈ አታቀሳስር ለቀልድም ቢሆን ያልሆነ ነገር መናገር ከአላህ ጋ ያጣላናል 🤨
2026-09-14 13:11:14
3
fatimaebrahim688
𝙛𝙖𝙛𝙞🤗 :
ስትስቅ ስቄያለሁ🥺😂😂🥰🥰
2026-09-13 19:25:17
1
faiza.jemal02
Fa'eza 💚የወለጋዋ💕 :
ማሻ አላህ
2026-09-13 15:18:50
1
.sis490
😒ስደተኛዋ ነኝ የናቷ ከርታታ🥺 :
ማሻ አሏህ😘😘 ትርጉሙ ግን😭😭😭አላገባም
2026-09-13 15:05:40
2
yaresulellahi1
نعمة👑 :
er haji
2026-09-13 12:28:30
3
ha_yu71
Ha yu (حياة) :
አንደኛ ነገር ሙሉ አያውን አንብቡ አትቆራርጡት ።ይሄ አያ ሙሉ እንድምታው እንደውም አንድ መግባት ይበልጥ ያበረታታል።በቁርዓን ውስጥ ከአንድ በላይ ማግባት የተፈቀደው ልዩ ማኅበራዊና ግላዊ ችግሮችን ለመፍታት እንደ አማራጭ እንጂ እንደ መሠረታዊ ግዴታ አይደለም። መሠረታዊውና አስተማማኙ የትዳር መንገድ ግን (በሱረቱ አን-ኒሳእ 3 እና 129 ላይ እንደተጠቀሰው) አንድን ብቻ ይዞ መወሰን ነው።😊 አላህ ያሳውቀን።
2026-09-14 14:27:03
2
rawuda.ahmed5
Rawda :
ቁም ነገር ከቀልድ ጋር አታደባልቅ አባክህ 😁😁😁
2026-09-13 18:03:20
1
muhammed.mussa.yi
NEJA :
ይህችን አያ ስሰማ😁
2026-09-13 16:22:14
1
halimaa.hasan42
Halimaa ነኝ የ Umare Eht❤ :
ምን አለ ባታወናጅለኝ አሁን😔😔😂😂
2026-09-13 12:55:33
2
To see more videos from user @mr.killa29, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About