@shebelaw143: #oceanvibes #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹

ተቀበል💪❤
ተቀበል💪❤
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 12:19:44 GMT
49053
3750
69
153

Music

Download

Comments

mysoulto19
Life before 13 years ago :
ህብረ ቃል ያለ ዘር መቅረቱ ሰም ዘር ሰብል ወርቁ ትዳር ይዞ ልጅ መዉለድ ሳይወልድ ትዉልድ ሳያስቀጥሉ መቅረቱ ግን አይዞህ ሁሉም ነገር በግዜዉ ይሆናል እስኪ የፓስፒክ ዉቅያኖስን ፎቶ ላክልኝ እና የመርከብ ፎቶወችን እኔ በቁመት ምክንያት ነዉ የወደኩ ከልጅነቴ ጀምሮ ካፒቴን ወይ ፓይለት ህልሜ ነበር ፓይለት ለፕሌን ኢንተርቪዉ ወደኩ ይሄዉ ICT መምህር ሆኜ ቀረሁ
2026-09-13 13:03:25
43
yilkal2721
Yilkal wubetu :
ህብረ ቃል=ያለዘር ሰም=ዘር ሳንዘራ መቅረታችን ወርቁ=ፍሬ ሳናፈራ ልጅ ሳንወልድ መቅረታችን
2026-09-13 14:49:25
23
gbrye11
Miki yeararaw :
dollar
2026-09-15 08:22:06
0
mamaru.getnet8
Mamaru Getnet :
ህብሩ፦ ያለህል ዘር ቀረን ሰሙ ፦ የእህል ዘር የለንም ሲሆን ወርቁ ፦ የሰው ዘር በጦርነት አለቀ ዘራች ጠፋብን ማለት ነው😭😭😭😭😭
2026-09-13 17:46:13
10
seid.mohammed3170
@seid.mohammed317 :
አትነካኩን ጎበዝ ትነሽ ....
2026-09-16 18:59:48
0
user4743739344ethiopian
ye dngl lj 🙏🙏🙏 :
hbre kal =egnans yegodan yale zer mekretu sem = yemizera zer edelele werku=kemotn zerachin edemayketl new
2026-09-13 14:02:34
1
marye9462
marye :
ህብረ ቃል-ያለዘር መቅረቱ ሠም-"የሚዘራ ዘር የለንም ወርቅ-የኛ ተወላጅ የሆነ ሠው የለንም።
2026-09-13 20:11:58
3
shebelaw143
ተቀበል💪❤ :
መልሳችሁን በኮሜንት...🙏
2026-09-13 12:21:05
1
b214682
አይ ባለግዜዎች :
arezers molaol Bayhon Liebawu Beztaol
2026-09-15 15:03:53
0
abe05699
@abewa :
ህብረ ቃል :-ያለዘር መቅረቱ ሰሙ። -የሚዘራ ፍሬ ወይም የእህል ዘር መጥፋቱ ወርቁ። -ያለ ሰው ዘር። ሁሉም መሞትን ያመለክታል
2026-09-15 12:56:56
2
user1066508205515
ዮርዳኖስ ተስፋ :
2026-09-16 02:13:51
0
user8123582015411
fekru@ :
ህብረ ቃል ያለዘር ሰም የሚዘራ ዘር ወርቅ ጀግንው አላዛር አ/አበባ መሞቱ
2026-09-14 16:47:40
1
ab1221abbrrii0
Mezgebe The Gunners (የሸበሉ💪) :
ህብረ ቃል=ያለ ዘር ሰም=ካለ ዘር እህልን ይገልጻል ። ወርቅ=ካለ ዘር ካለ ዘመድ አዝማድ ቀርን (ተጫረስን)😭😭😭😭😭😭
2026-09-13 14:52:42
2
cheruu939
28አምላኳ ልጇነው 21 :
ሕ=ከምሩ ፈተና ሰ=ያለዘር መቅረቱ ረሀብነው ወ=ልጅሳይወልድ እርሱን ሳይተካ
2026-09-16 08:26:34
0
mesfine2323
Mesfine23 :
ህብረ ቃል= ያለ ዘር ሰም= ዘር ሳይኖረን ወርቅ = ዘር መጥፋቱ ማለቁ ጎዳን
2026-09-13 13:30:30
4
love.love1is
Love love love is🕊🌻🌻🌻🌻🌻 :
ሰም ዘር አልቋል የሚዘራ ዘር የለም ማለት ሲሆን ወርቅ ደግሞ ዘራችን አለቀ ወገን ዘመድ ማጣትን የሚገልፅ ይሆናል
2026-09-13 19:21:18
1
adimera11
Adi Electric installation :
ሕዝቡ ተጎድቶ፣ ዘር ሳይተካ መቅረቱ ነው። ወርቅ፦ ከብዙ መከራና ችግር በላይ፣ ትውልድ እንዳይተካና ወደፊት የሚቀጥል ትውልድ እንዳይኖር መሆኑ ዋነኛው ጉዳት ነው የሚለው ነው። ህብረ ቃል፦ “ዘር” — ሁለት ትርጉም አለው። የሚዘራ የእጽዋት ዘር የሰው ልጅ/ትውልድ። ስለዚህ ህብረ ቃሉ “ዘር” ነው። ሽልማቱን ወድህ በለዉ
2026-09-14 09:33:58
1
user2131679268409
yewegu gojamiaw :
በረታ ወድሜ
2026-09-15 05:12:24
0
user11670123397785
@) etho fiker :
ኦፍፍፍፍፍፍ
2026-09-14 20:41:30
0
user53093528104992
yordi :
weyni drgagmi eyadamethu anjetin belaw ehhhh berta lemangnawim
2026-09-15 14:50:15
0
abushet3
Abushet03-73 :
ከምድሩ ስቃዩ ከስደት እራቡ..ክፋቱ: እኛንስ የከፋን ሰዉን ሰዉን ሰዉ መብላቱ።
2026-09-15 11:53:50
0
abushet3
Abushet03-73 :
ከምድሩስቃዬ ከስደት እራቡ ..ክፋቱ እኛንስ የጎዳን ሰዉን ሰዉ መብላቱ።
2026-09-15 11:55:37
0
user4797171450161
medanit mekbib :
ህብረ ቃል፤ያለዘርመቅረቱ ሰም፣ እህል ሳይገኝበት ጠፍቶ ቀረ ወርቅ ፣ያለዘመድ
2026-09-16 07:49:07
1
heni73437
ቴልጌልቴልፌልሶር :
ኧረ ወይ ዘንድሮ...🤔😥
2026-09-13 12:25:45
1
To see more videos from user @shebelaw143, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About