@emet.theos: Yalhonutin silemeselu inji hulum orthodox indi new malat aydelm Kemetemtem memar yikdam 🤷‍♂️

Emet Theos
Emet Theos
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 14:05:35 GMT
82420
4435
174
573

Music

Download

Comments

user8840918180013
ዲ ገብረ ፃድቅ :
ምንም ችግር የለውም ተማሪ ለሞኖ ነውየሚማሩት ይህን የምትለቁ ተጠንቀቁ
2026-09-13 16:04:00
86
mentee550
mintesnot Getachew :
በክብር በዓል ይችላሉ
2026-09-13 15:26:11
38
yfruarsema
yfru yearsema ljj :
አዎ መጠምጠም ይችላል ለምንድን ነው የምታስጨንቋቸው
2026-09-13 19:13:56
22
user6591915482539
ዲ / ይትባረክ :
ለምን ካሜራ ታነሳለህ ለመማሪያቸውነው ለመፅሀፍ መግዣ
2026-09-13 16:00:31
24
yeyahiwe
yeyahiwe :
ኧረ በጌታ ምነው ብትተዋቸው እንደዚህ ምታሳቃቅቋቸው
2026-09-13 15:12:58
19
abebemulu363
ናምሩድ 📧 :
በቃ ኢትዮጲያ ውስጥ ለምኖ መብላትም መኖርም አይቻልም ማለት ነው?😳
2026-09-13 17:09:47
7
mahidere0
mahidere0 :
mabethsw. naw
2026-09-13 18:55:52
0
3ocheye
fitsum b :
አይ ባለ ጊዜ
2026-09-13 18:18:29
6
moges292
ጎጀ ሳተናው :
ስጀመር ይቻላል
2026-09-13 15:49:35
13
kebedegezawu
kebedegezawu :
እባካችሁ በሥርአት ጠይቃቸው እንጅ አትስደባቸው አስተምራችሁ ልቀቃቸው።
2026-09-13 15:23:08
5
.218221
ሹተር ነኝ ሸማቂው ኮማዶ🇨🇬🇨🇬🇨🇬 :
ተገቢ አደለም መብታቸው ነው
2026-09-13 16:41:29
4
amanuel4938
amanuel :
ሲጀምር ይችላሉ
2026-09-13 16:34:15
4
gzaw.mamo
Shewa yeegziabherab lj :
አረ አቃቸዋለሁ
2026-09-13 19:02:19
0
mesi.mesi217
mesi mesi21 :
የራሳችንን ጉድፍ ደብቀን የሰው ሰተት እቆጥራለን ሰው ሰንባል ምን አይነት ፍጡር ነን
2026-09-13 16:53:12
3
aregayasefa838
aregay asefa :
በቃ ለነገ ተተኪ ነን አሉ እንዴት መረዳት አቃታችሁ
2026-09-13 19:30:02
2
sertsesertse6
Sertse :
ይጠመጥማል ሃማኖትን የሚያሰድቡ ሳይሆኑ ሃማኖትን የሜያስተምሩ ናቸው ምን አርጉ ነው የምትላቸው
2026-09-13 18:09:30
2
user533839776680
@Ahmed :
ምን ችግር አለዉ አልሰረቁ
2026-09-13 18:16:58
1
tofaalfa5
Never give up! :
ይገደሉ የምትሉ?
2026-09-13 22:38:26
0
mekonnensis
መኰንን ሲሳይ :
ምን አርጉ ነው የምትላቸው ?
2026-09-13 16:21:35
1
user7954872968334
💯🍎 ራዕይ ሚዲያ🍇🍇 :
አንዳ አንዴ እውነት ነው ? መጠየቅ አለባቸው
2026-09-13 19:43:59
1
tayphon5
ራያ,በሙሉ💉 :
ግንኮ በአልን በተመለከተ ዳቆኖች ጠምጥመው አምረው አሸብርቀው በከተማዎ በየሁሉም መአከል ከበሯቸውን እየመቱ በምስጋና በደስታ ነው በአልን እሚያሳልፉት አታስጨንቋቸው ብሮ ይሄ በሁሉም ቦታ ያለ ነው ጥያቄዎችህም መልካም ናቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-13 16:58:43
4
zerihun.212
zerihun@ 21 :
,መብታቸው ነው እና ሲማሩ ከየት ሊያመጡ ነው ትውልድ አይማር ነው እንዲ የምትሉት!!!
2026-09-13 17:35:50
1
user7575842579457
ሰላም ለኢትዮጵያ :
የት ነዉ
2026-09-13 16:40:29
1
user17477711886018
ኤማዉስ☩ቃል🇪🇹 :
ጥያቄክ ተመችቶኛል የምር ጀግና
2026-09-13 17:13:30
0
bamlakudesta295tiktok.co
Bamlaku :
እናንተ ስለ ሌላው ሰው ሃይማኖታቸው ምን አገባቹ
2026-09-13 22:53:58
0
To see more videos from user @emet.theos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About