@user962006253: ##የባልሽን ድክመት ለሰዎች አታውሪ። የባልና የሚስት ሚስጥር እንደ ልብስ ነው።አንዱ ሌላውን ሊሸፍነው እንጂ ሊያጋልጠው አይገባም። ባልሽ ሲያይሽ ደስ እንዲለው ለራስሽ ንጽህናና ውበት ትኩረት ስጪ። ይህ የባልሽን አይን ከሀራም የሚጠብቅ ትልቅ ዒባዳ መሆኑን አትርሺ። በንግግር ወቅት ባልሽ ቢቆጣ አንቺ ዝምታን ምረጪ። ንዴት በንዴት አይጠፋም ።ነገር ግን አንቺ በትዕግስት ካለፍሽው በኋላ ላይ ተጸጽቶ ይቅርታ እንዲጠይቅሽና ፍቅራችሁ እንዲጨምር ያደርጋል።
ኢልምን ከሰለፎች ተማር✅Ⓜየቦረናዋ✍️
Region: SA
Sunday 13 September 2026 14:11:10 GMT
Music
Download
Comments
ኢሙ ኢክራምየሸጋይቱ እናት :
እሺዉዴ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-14 16:41:05
0
ኢልምን ከሰለፎች ተማር✅Ⓜየቦረናዋ✍️ :
ይሄዉ ስሪልኝ ላላችሁ 🌷🌷🌷
2026-09-13 14:12:37
3
(K)💘🔐🤟 :
ለኔ እምራን ስሪልኝ
2026-09-14 05:05:48
0
ኡሙ ማሂር አህባሽ ዲን አፍራሽ :
ዉዴ ማሻ አላህ ሁሌም ለይክ አደርገለዉ ግን ኮምች አለቅም ይቅርታ አቡ ማሂር ኡሙ ማሂር ስርልኝ ደሞም አወርዳወላዉ ክፍት አርጊዉ 👍
2026-09-13 21:07:08
2
ሊነጋ ነው🌷መሰል በረታ 🌷ጨለማው🥺 :
የኔ ኮሜት አይታይሽም🥺
2026-09-13 15:50:26
1
🌸بنت محمد 🧕 :
እንኳን ድክመቱን ጥንካሪውንም አላወራ ምክንያቱም የዛሬው ሰው ሂስድ ነው ስራው
ብቻ አላህዋ ይጠብቅልኝ🥺
2026-09-14 15:49:39
1
, :
ረታይ ለኔም ስረልኝ እሙ አብዱ ረህማን አቡ አብዱ እረህማን ስንተየ ነዉ ጠየኩሺ እህቴ
2026-09-13 16:40:53
0
مكانك في قلبي . كوني قويا :
በፈውዛን ስሪልኝ please
2026-09-14 11:39:56
2
Aነኘ ሶብረኛዋ@😍😍❤ :
የኔምአይታይሺወላሂብዙግዜለመኩሺሆቢ
2026-09-13 16:58:39
0
❁⃟ ●─🅗حيت بانت بابا꧁𝄢❁⃟ :
ቅመም😘
2026-09-14 11:26:41
0
mad bhigilithu sahwa :
ትክክል የኔ ጓደኛ አላሀምዱሊላህ
2026-09-14 21:54:14
0
🔏Eman📚⚔️ :
إن شاء الله 😳
2026-09-14 18:14:03
0
Fatma Fatma :
صح والله ان شاء الله والله سكتي والله صح 👌💚
2026-09-14 20:05:31
0
አባዬ ስብራቴ 💦💦 :
ማሻአላህ ለኔም ስሪልኝ ከመባል ተርፈሻል 🌺🌺🌺🌺🌺
2026-09-14 18:18:37
0
ኡሙ ራህማ ቢት ሀሰን :
የኔስ እንዳዉ ስጠብቅ ቆይቸ
2026-09-13 20:10:52
1
hawdit "💜ትግሠተኛዋ 💚አልሃምዱሊላህ 💜 :
👍👍👍
2026-09-14 19:01:37
0
ሱዴ🍫 :
እሺ 🥺
2026-09-14 16:17:14
0
❥︎☾︎🅜︎☽︎✔︎ :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-14 20:37:57
0
ⓈⓄⒻⒾ🇹🇷ነኝ🇹🇷የጀግናው🥀አቡ🥀ኒብራሥተ :
ውደ ሥወድሽ አቡ ሀሊድና ኡሙ ሀሊድስሪልኝ
2026-09-14 19:52:48
0
እሙ ኢምራንኢንሻአሏህ :
እህቴ አሠላሙአለይኩም በእሙኢምራን እናአብ ኢምራን ሥሪልኝ እህትነቴቴዋዋዋዋዋዋዋ
2026-09-14 17:18:46
0
منهج السلفيه الحمدالله :
ለኔም ስወልድ እንድሰሪልኝ ክክክክክ🌹🌹
2026-09-14 12:28:35
1
Umu yunus Yimam :
be umu yunus srilgn
2026-09-13 14:39:35
0
To see more videos from user @user962006253, please go to the Tikwm
homepage.