@zakmusic0: ከዘፈን ሲነቃ ከመዝሙር እየዘረፋችሁ view ሰብስቡ የዚህች ደግሞ ይለያል intro አልቀረ lead melody አልቀረ style,በስመአብ ልክ በረከት ተስፋዬ ከ መዝሙረ ዳዊት ሰርቆ እንደፈመሰበት በሕግ መጠየቅ አለባት ዝምታው ገና አንገት አይደለም ሌላም ያስደፋል።#creatorsearchinsights#protestantmezmur #fpy
zakmusic0
Region: ET
Sunday 13 September 2026 14:29:19 GMT
Music
Download
Comments
ሔቨን 💅💅💅💅 Heaven :
i was waiting for yoy
2026-09-13 14:45:44
4
nati :
amazing 😂😂
2026-09-14 09:35:49
1
Worship Zone💎 :
ዛክዬ ጥረትህ ፍሬ እያፈራ ነው ሌቦች እየተጋለጡ ነው በእየአቅጣጫው ዝም ብላ ቢኒን መዝሙር ፃፍልኝ ብትለው እኮ አይጨክንባትም
2026-09-14 06:01:29
1
Hiwi✨ :
እሰይ🤐
2026-09-14 14:25:58
0
Zinabu Kefa :
እኔ ግራ ገባኝ አሁንስ! ምንድነው አሁን ይሄ ዘፈኑ ኮምከም ይደረግና ቃላት ትንሽ ለውጥ ይደረግና ከዚያ መዝሙር ለማለት ይፈልጋሉ ። ሰው በብዙ ርቆ ሄዷል አሁን ጎበዝ
2026-09-14 04:56:23
2
Kassahun Lemma :
እርስ በርስ ይሻላል 😁
2026-09-13 21:55:06
1
Mitiku :
ሰዎች ለዝማሬዎች ተሰጥኦ ከሌላቸው ማቆም እንዳለባቸው ማወቅ አለባቸው (የእግዚአብሔር ጸጋ ከሌለ)[Rezar][Rezar][Rezar][Rezar][Rezar][Rezar][Rezar][Rezar][Rezar][Rezar][Rezar][Rezar]
2026-09-13 14:47:33
2
Melkish :
sijemer Kristina ketebelashe koye eko
2026-09-14 00:06:10
1
barkot ዋና :
ደግ አረገች ኡንኩቶ
2026-09-13 22:25:10
1
እህቴ ኤልሳ :
ኤጭ አሁን በዛ
2026-09-13 19:02:47
1
Nota :
Biniyam is known for mixing old songs. Why is he acting weird?😂😂
2026-09-14 13:01:17
0
𝐰_𝐮_𝐛_𝐭 :
😂😂😂
2026-09-13 17:13:59
2
To see more videos from user @zakmusic0, please go to the Tikwm
homepage.