@lula112341: ኢራን በየትኛውም ሁኔታ ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያውቀው እና ሊተማመንበት ይገባል ተባለ #Ethiopia #EthiopianNews #Iran #BRICS2026

leul journal
leul journal
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 15:08:09 GMT
51930
6409
161
662

Music

Download

Comments

seid.wasye13
Seid Wasye :
የወንድም አማች ፀብ ነው ያስቸገረን አንድነት ቢፈጠር ለአለም እናሰጋለን 100%
2026-09-13 15:33:19
38
melegna4
ישראל 💪💪 :
እስራኤል ከኤርትራ ተቆማለች
2026-09-13 15:37:53
6
bini44881
bini :
ታዲያ ነዳጅ በነፃ ትስጠና
2026-09-13 16:51:09
9
habetuas745
@Habeta$$😂😂 :
እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ጠብቃት ሊያስፈጀን ነው በቃ😭😭😭
2026-09-13 16:27:43
4
user5325586635706
abdulhak abdo :
እኛም እስከዛሬ ከኢራን ጎን ነበርን & ነን!!!
2026-09-13 20:33:35
1
muddinhusen
MUHIDIN HUSEN :
thank you so much for ethiopia 🇮🇷 🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-13 20:31:58
0
user5993460051261
ሚካኤል አባቴ ሰላም ለሀገራችን :
yes[Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-13 16:22:26
0
aman.mussie.desta
Aman Mussie desta :
እዉነት ኢራን ሰለ ኢትዮጵያ የባሕር በር መዝጋት አሳስብዎት ነዉ ወይሰ ልክ እንደ UAE የተለያየ ማዕድን እንድትዘርፍ የእርሻ በታ ሊሰጣት ቃል በኢትዮጵያ ተገብቶላት ይሆንወይ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-14 10:32:05
0
husen8710
CR7 :
ጀግና ኢራን💪💪💪💪
2026-09-13 16:03:58
6
nafy1081
New.g :
That's good news 👍
2026-09-13 16:39:08
0
leencekoo
ቡቄ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ 🎋 :
የራሴ ሀሳብነው መግባታችን ስለማይቀር ከገባን ደግሞ ለ ባህሩ ሰላም ስለምንዋጋና ስለማንቀልድ በማሰብነው ብዬ አስባለው ነብይ በገዛ ሀገሩ አይከበርም መንግስታችንን አቅልላቹ እንዳታዩ ጀግና መንግስትነው የሀገር ውስጡን የቤት ጠብነው ሰላሙን ያውርድ በተረፈ ሀገርን ለአደጋ የሚጥል ሁሉ የሀገር የህዝቡ ጠላትነው🙏🙏🙏
2026-09-13 18:38:18
1
toloxvvhgc
ሀገሬ@ethiopia :
ፋይዳ የለውም። ከአሜሪካ ጋር መጋጨት ነው።
2026-09-13 17:45:35
0
user6017350813724
simrih😘😘🇪🇹 :
ድል ለኢራን
2026-09-13 17:03:08
3
ahmed.seid06
Ahmed Seid :
yess🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-09-13 16:32:05
3
user133922407362
abelo :
ወደብ ካሳጡን ሀገራት አንዷ ኢራንኮነች
2026-09-13 18:37:49
2
5533is
Ñurı :
ዲልህ ለኢራን
2026-09-13 16:39:31
3
.12311776
አሳምነዉ ፅጌ ትወልድ ነኝ :
አሁን ደሞ ሌላ ጣጣ አመጣብን ያገሩን ችግር ሳንፈታ ሌላ ጦርነት ማት አሁን ነዉ
2026-09-13 18:24:00
1
user4551741502172
user4551741502172 :
ለምን ?
2026-09-13 16:14:07
1
user927967277abdu
ethio sadio mane🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አልሃምዱሊላህ abeco is 👑king
2026-09-13 15:20:26
1
cruudiii7170
cruuudiii7170 :
ሀያሏ ኢራን
2026-09-13 17:33:16
2
user090254173
ሻንበል ቦዘኔው🥀 :
😂😂😂 እመነኝ ነገ ሀሳብ ይቀይራሉ ይጣላሉ ሀገራችን ኢትዮጵያ የአሜሪካና የእስራኤል ታዛዣ ናት ዋጠው ቢመርህም
2026-09-13 16:06:35
2
maryamenate21wase
አሜን Amen :
.,ወንድሜ በሉኝ እስኪ ደስ እንዲለኝ
2026-09-13 17:39:26
1
abiy.bamlaku
ብሶት የወለደው :
በቃ አለቅን 😂 በአሜሪካ
2026-09-13 16:16:27
1
user9477462567667
Temu Singer :
አንፈልግም !!!!!!
2026-09-14 06:41:53
0
To see more videos from user @lula112341, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About