Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@orthodox1160: ጠበል ቦታ ላይ የሚታዩ ስህቶች #መድሀኒአለም_አባታችን_አንተ_ማረን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ጠበል#መልካምአዲስዓመት🌼🌼🌼🌼
Orthodox
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 16:11:22 GMT
24403
1731
100
438
Music
Download
No Watermark .mp4 (
9.18MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
9.18MB
)
Watermark .mp4 (
22.18MB
)
Music .mp3
Comments
ዘማሪ አይችሉህም አልታዬ :
ብንናገር የሚሰማን አጣን እንኳን መጡልን አባታችን
2026-09-14 04:25:58
13
ethopia :
እንደዚህ አይነት ስብከቶችኮ በአዉደምህረት ላይ ነዉ መነገር ያለባቸዉ ከምንም ነገር ሥርአት ይቀድማል
2026-09-14 02:32:26
23
Ekuya :
የአዲሳባው ሲገርመኝ ጻድቃኔ ከመጣን 8እና ከዛ በላይ ዓመት የሆናቸው ሴቶች የላስቲክ ልብስ ቦቲ ለብሰው ጧፍ ይዘው ውጡ ግቡ ይሄን አታርጉ ይሄን አርጉ የሚሉ ኧረ ስንቱ እኔ ጸጉሬን ያሲያስኩበትን ክር የመሰለ ነገር ካልፈታሽ ብለው ከሁለት ሴት ጋር ተደባድቤ ጸበል የሚባል ከሄድኩ 6ዓመት ሊሆነኝ ነው አባቴ የህዝቡን ቁስል ነው የተናገሩ እና መቼም በዚህ ዘመን የሚለፈልፍን አጋንት አላምንም መቼም በየቤተክርስቲያኑ የተሰገሰጉትን አጥማቂ ነን ባዮችን ከቤቱ ጠርጎ ያውጣልን
2026-09-13 18:01:48
9
mamikonjo :
ውይ የልቢን ነው የነገሩኝ ፀበል መሄድ እየፈለግን መሄድ ጠላን መፍትሄ ስጡን
2026-09-14 07:20:29
2
ፀዳለ ብርሃን :
ኧረ መምሕር ይተው ለእርስዎ ይሔንን መናገር ለቀባሪ ማርዳት ቢሆንም ''ፀበል''ወይስ ''ጠበል'' የንታየ
2026-09-14 02:13:15
1
አቡ የእግዚአብሔር አብ ልጅ :
የልቤን ነው የተናገሩት
2026-09-14 07:31:21
1
user1009971478026 :
እኛም ጋ መንፈስ ያለበት ልጅ ወንጌል መፅሀፍ ሲያሳልም የፈለገውን ሰው እንጂ በአግባቡ አይደለም ብቻውን እኮ ያወራል ሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን
2026-09-13 18:16:14
4
መልካሙ 21❤ :
መምህር ኤፍሬም ዕድሜና ጤና ይስጥልን!
2026-09-14 08:04:44
1
[ + ክርስቲያን + ] :
የግርማና የተስፋዬ አክሲዮን ማህበር በቤተ ክርስቲያን ላይ ያደረሰው ምስቅልቅል እጅግ የከፋ ነው።
2026-09-13 22:26:32
1
shambel :
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ የኔን ጥያቄ ማን ነገረዎት ያገልግሎት ዘመንዎት የተባረከ ይሁን
2026-09-13 19:18:13
11
ቢሼ :
እድሜ ይስጥልኝ አባቴ ችግራችንን ነው የገለፁት
2026-09-14 03:22:28
4
fikerta :
ትክክል
2026-09-14 08:11:08
1
Netsi :
፧ቀቀ
2026-09-14 05:22:16
0
Joduiy Giday :
እውነት እውነት ገና ዛሬ ትክክለኛ ካህን አገኘሁ አሁን በዚህ ሳምንት ያየሁትና በጥም ያዘንኩበት የቤተክነታችን አባቶች አዋቂ ክሀን የሌለ የተገነዘብኩበትና ያዘንኩበት ነገር ነው ያነሱኝ እግዚአብሄያቆይልን
2026-09-14 04:32:54
0
Mekdi :
እዉነት ብለሀል አባታችን
2026-09-13 18:44:59
3
gebru :
በጣም ትክክል የሆነ እይታ ነው
2026-09-13 19:24:48
1
Netsi :
ቀ
2026-09-14 05:22:34
0
Netsi :
፨ቀቀ
2026-09-14 05:22:21
0
user5049739016104 :
ይህን ትምህርት በአቡነ ሀብተማርያም ገዳም በፆመ ፍልሰታ አስተምረዉን ነበር ቃለ ህይወት ያሰማወት መምህር!!!
2026-09-14 04:17:10
1
Tsion Yeneneh 27 :
የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነው🙏
2026-09-14 05:14:06
1
Hani የተክልዬ ልጅ @24 :
ትክክል ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-09-13 18:05:07
2
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው :
መ/ር ድንቅ ትምህርት ነው እ/ር ይጠብቆት 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-09-13 23:33:01
2
ተሼ ፲፱ ዘበኛው ቲክታከር 😎😎👌 :
በትክክል እኔም ብዙ ቦታ ገጥሞኛል
2026-09-14 03:52:21
1
kedanmhirt :
መስተካከል ያለበት ነዉ እዉነት ነዉ ። [Pray][Pray][Pray]
2026-09-13 17:23:16
2
Abiy Cherie :
ግሩም ነው መ/ር እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይዎት ያሰማለን ፤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
2026-09-13 22:31:37
2
To see more videos from user @orthodox1160, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
LVP flooring installation #construction #kitchen #DIY #bathroom
I never knew this was one of her favorites! #daddydaughter #gymnastics #stunt
Rəhbər🇦🇿#dövlət #azerbaijan #keşfetteyizzz #MHS #keşfet
Joe Goldberg intro for edit || YOU || #joegoldbergintro#joegoldbergscenepack#joegoldberg#joegoldbergclips#youclips
#แต่งหน้า #fypシ
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy