@tadeserodas: ⛪ሠርጌ ቶታል ሰፈረ ገነት ቅድስት ሥላሴ 🙏 ኑ፤ የደስታዬ ምስክሮች ኹኑ! 💐

Dr Rodas Tadese
Dr Rodas Tadese
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 17:30:55 GMT
125261
28515
1909
4735

Music

Download

Comments

mahiyemaryam01
ማሂ የማርያም 😍 :
እንኳን ደስ አለህ መምህር 🥰
2026-09-13 17:49:51
512
.21211307
@ ዕፀ ሕይወት 2121 :
ወይኔ ዶክተር ጳጳስ ትሆናለህ ብየ ነበር የምጠብቀው
2026-09-13 17:50:31
113
maki162116_
maki16 :
ወይኔ የሮዳስ ሚስት ግን አትፈራውም?🤭 ወይኔ ጉዷ አስባቹታል ለሊት ተነስቶ ጨረቃ ፀሀይ ላይ ወጣች ምናምን ሲል? እኔ የለሁበትም
2026-09-13 19:10:40
35
natdesigns
NATI HABESHA DESIGN'S :
ሊቃችን ደስታህ ደስታችን ነው እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ
2026-09-13 17:37:18
235
genzi.genzu0
Genzi mahi :
እውይይይይይ🥰 ሌላ ሮዳስ ሊተካልን ተመስገን🥰🙏
2026-09-13 18:02:26
270
user805025057703
yemamaye negn :
enquan des aleh
2026-09-13 23:14:40
0
ame13982
@ A 21 :
I hope joy full life .....
2026-09-14 00:08:44
0
selexo196617
Selomon G.T :
ልጅ እንዲኖርዎት እመኝ ነበር እንኳን ወደዚ አደረስዎት እግዚአብሔር ትዶርዎን ይባርክ 🙌
2026-09-13 17:40:22
81
tsetarik21
Tsega Bulcha የእናን :
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን🥰🙏🏽
2026-09-13 17:59:29
25
beki0719
Beki Beki📚👩‍💻 :
ዶ/ር ሮዳስ እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ
2026-09-13 18:25:45
29
maramayt
Tewahedo hayemanota :
Egziabhar zemanachun yebark yetadelachi set🥰🥰🥰🥰
2026-09-13 22:39:21
0
endalamaw114
endalamaw114 :
Congratulations Dr.
2026-09-14 00:02:40
0
ricchhhoo
Rahel Firew official :
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ የምንወድህ የምናከብርህ ዶ/ር ሮዳስ እና ክብርት ባለቤቱ
2026-09-13 17:35:14
39
eft7653
eft :
እግዚሐብሔር ይመስገን 2019 ደስ የሚል ነገር ሰማን እንኳን ደስ አለዎት መምህር
2026-09-13 17:52:22
24
wegege29
ልደት ዘደብረ ወገግ :
እንኳን ደስስስስስ አለህ ሊቁ መምህራችን እንቁዋችን መኩሪያችን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-09-13 17:54:14
45
jo.euler_m
Jo@Ler-M :
My Orthodox is filled with such blessed fathers🥰🥰👏
2026-09-13 23:12:51
0
j5_xgkvy
as :
እንኳን ደስ አለህ ሊቃችን 🥰🥰🥰
2026-09-13 18:06:23
17
rbfamily18
RB family :
congratulation doc
2026-09-13 20:07:06
0
tesfaye687
Tesfaye :
🙏🙏🙏🙏🙏እግዚብሔር ይመስገን
2026-09-13 18:58:26
6
user7179290462561
[email protected] :
😁😁😁 በውነት ዶክተረ ደስ ይላል😁😁❤❤ስላምክ ብዝት ይብል❤❤❤''!
2026-09-13 17:36:40
15
solomon56608
Solomon :
ጋብቻህን ይባርክልህ መምህር
2026-09-13 18:32:39
17
enku_2026
GN 🍋🍋🍋 :
እንኳን ደስ ያለህ ዶር ሮዳስ!!! በቃና ዘገሊላ ሰርግ የተገኘቹ እመቤታችን፣በናንተም ሰርግ ከነልጇ ትገኝላቹ።
2026-09-13 20:00:14
10
samuel.gebeyaw3
Samuel Gebeyaw :
ያን ታላቁን መምህር አብነት በማድረግ፣ ሳምራዊትን ማውጋት አደረጉት ማዕረግ? (የመምህር ሔኖክም ባለቤት ሳምራዊት ናት ብዬ ነው።) መምህር እንኳን ለዚህ አበቃዎ
2026-09-13 18:50:46
34
lelenasirak
888 :
እግዢያብሔር ይመስገን[Pray][Pray][Pray]
2026-09-13 17:59:41
26
lidyaandargachew895623gm
ሜሎና :
እንጃ የእግዚአብሄር ፈቃድ ነው እንጂ መምህራችን ለትልቅ አላማ እጠብቆት ነበር ግን ደስታዎት ደስታችን ነው እንኳን ደስ አሎት
2026-09-13 18:03:01
27
To see more videos from user @tadeserodas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About