@eyobtessema87: Man united 0-1 Man city

Eyob
Eyob
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 17:57:01 GMT
53162
12987
232
776

Music

Download

Comments

haronlm10
Haron👁️ :
እረ Kobbi በሚገባ አሸንፎዋል
2026-09-13 18:01:26
184
nunu61731
nunu :
ያየሁት እየመሰለኝ አደለም ጨዋታውን በብዙ መስፈርት ኮቢ ለኔ የተሻለ ነበር
2026-09-13 18:26:37
83
ephajr5
EPHA_JR💀 :
The most Under Rated Eliot Anderson👏
2026-09-13 18:04:11
49
addis_hailemariam
Addis Hailemariam Ad :
ጥሩ ተጫዋች ነው ነገር ግን በምን ተዓምር የ 116 ሚሊዮን ፓውንድ ተጫዋች አይደለም
2026-09-14 13:32:29
8
mohammed34_35
Mr Juna :
ሁሉን ማድረግ ይችላል
2026-09-13 20:51:48
34
tariku444
TARIK 🌟 :
ቦንዳ እየሰበሰብን የትም አንደርስም እዮባ
2026-09-13 18:08:59
60
zwerknehlegesse
zemary diyakon werkneh legesse :
እረ በእመቤቴ እዬባ ተቃጠልኩኝ ካሪክ የእርምጃ አሰልጣኝ ነው እንዴ መልስልኝ???
2026-09-13 18:29:50
16
prince19389
Prince :
ቲልማንስን ሲቀይረው ነው ሲቲ ወደ ጫወታው የገባው
2026-09-13 18:58:28
21
bilal.habeshw
Bilal ibnu rbah :
ፀረ ጨዋታ
2026-09-13 19:00:11
46
miki134974
miki@ :
👁️:እረ Kobbi በሚገባ አሸንፎዋል የምናወራውን እንወቅ የማችስተር ቺግር እንጂ ይቀረዋል በጣም
2026-09-13 18:10:04
18
ab13428
Abel :
kobi🥀
2026-09-13 17:59:55
12
pala.united.ab
pala united 27 :
እና ለም ቶቶንሃም ባወጣው ልክ አልተከፈለም
2026-09-13 19:43:53
0
kenubih.mekonnen
Kenubih mekonnen :
እኔ ደሞ የእኔን እይታ ላስቀምጥ የጫዋታውን ውጤቱን የቀየረው ካሪክ ነው ምክንያቱም አንድ የተጫዋች ብልጫ ሲኖርህ ከቻልክ ሁለቱን የመስመር ተከላካዮች ማስወጣት ከፈራህ አንዱን ቀንሰህ ማወንትን አስገብተህ የመሀል ሜዳውን ብልጫ መውሰድ ሁለቱን ካሶጣህ ደሞ ተጨማሪ የማጥቃት ባህሪ አስገብተህ ከኋላ መስመር እየተነሱ እንዲያጠቁ ማድረግ እየተቻለ አጥቂን በአጥቂ መቀየር ቴለመንስን ከማሶጣት ማይኖን ማሶጣት ይቀላል ምክኒያቱም ቴለመንስ በአንድ ፓስ እስከ ሶስት ሰው መቀነስ ይችላል ካሪክ አዲስ ነገር የመሞከር ድፍረት የለውም ለክለቡም አይመጥንም መባረር ካለበት በዚህ ጨዋታ ላይ ነው የሁሉም ሽንፈት የዚህ የውድድር አመት ተጠያቂው እሱ ነው
2026-09-13 18:56:18
11
kale242419
kale :
እውነት ከ kobbi የተሻለ የጨዋታ ጊዜ አሳልፎ ነው ወይስ እኛ ያየነው ሌላ ጨዋታ ነው????
2026-09-14 10:48:10
0
samford294
samford :
ጎሉን እንዴት አየሀው
2026-09-13 19:01:09
1
gize.fiker
Gize fiker :
ya good idia
2026-09-14 10:08:04
0
k.r.smoke
United 👿 :
አረ በቃን 😭
2026-09-13 18:04:03
6
zedo.m6
Zedo B :
ye manche ngr yibkan beka eyoba😪😪😪😪😞😪😞👐👐👐👐👐
2026-09-13 18:02:44
4
user2651567841632
Amedin43 :
no,eyobaa,balibaa
2026-09-13 18:30:28
0
nas7381
nas kebede :
erasen asamemugn Eyoba
2026-09-13 18:27:19
0
kal2268
kal22 :
tactic sraln indet indeneber💪
2026-09-13 19:27:41
2
endrisademmanchester
killer :
ካሪክ ለዩናይትድ አይመጥንም OUT MEANS OUT!
2026-09-14 06:45:26
1
nati1868y
bruno 8 :
ስኳዱ ደካማ ቢሆንም የዚ ጨዋታ ሽንፈት ምክንያት ካሪክ ነው
2026-09-13 19:02:42
1
ethiomancity1
sim𝚎 Man City :
ማንችስተር ሰማያዊ ናት
2026-09-14 06:07:53
2
yosephdemissie272
Jossy :
ኮቢ is best እድል ጠመመ እንጂ
2026-09-13 19:04:46
1
To see more videos from user @eyobtessema87, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About