@abiiigobye2: በቡረይዳና በአልቀሲም የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ! 👋✨ እውነተኛ የሀገራችን ጣዕም ያላችሁ ትኩስ እንጀራ፣ ድርቆሽ፣ የሀገር ቤት ቆሎ፣ ሽሮ፣ በርበሬ እና ጥሬ ቡና ሁሉንም በአንድ ቦታ አዘጋጅተንልዎታል! 🌾🇪🇹 ንጽህናውና ጥራቱ የተጠበቀ፣ የሀገር ቤት ትዝታን የሚያመጣ! 📍 አልቀሲም / ቡረይዳ — ያሉበት ድረስ እናደርሳለን! 📲 ለማዘዝ በ Bio (ፕሮፋይሌ) ላይ ያለውን የዋትስአፕ ሊንክ ይጫኑ ወይም ይደውሉልን! #ቡረይዳ #አልቀሲም #ሳውዲ #የሀበሻምግብ #እንጀራ
አልገሲም አቢ ነኝ የራያዎ
Region: SA
Sunday 13 September 2026 18:04:19 GMT
Music
Download
Comments
samu ኔኝ :
alkesim.negn be wastap new ende please 😭
2026-09-14 09:41:46
0
salihagali1@ :
yet nesh wudde uuuuufff
2026-09-14 22:08:03
0
➽lij Mame🇸🇦➢🐐🐏🔏 :
አለን በሉኚ አልገሲሞኚ
ጥለቢልን ደሞ🥰
2026-09-13 18:12:46
11
Hndiya🍂 :
ejichish yibareki enjerashi tiru newu tilant dersognal berchi[Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-14 03:56:40
0
ስደቱ ማህተቤን አጠበቀዉ✝️🥰 :
ሀይል ትልኪያለሽ?
2026-09-14 16:53:41
0
Ţĝ Ɓayis🦋... :
ba wusti malish wde 😳atmlishim tolo byi
2026-09-14 03:27:13
0
Mነኝ የወግዲዋ💚💛❤️ :
አረአልገሲም ነበርኩ ስልክሽ እቢ አለኝ
2026-09-14 09:37:33
0
emu arsama :
Brchlge yna Gegna ehte🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-14 03:20:15
1
sebehadin :
hail ትልከለቹሁ
2026-09-14 13:09:27
0
𝕜𝕚𝕪𝕦👑🅀🅄🄴🄴🄽🇸🇦📚 :
በዉሥጥ የማመልሽዉ ምን ሁነሽነዉ,መልሽ እኔ አለሽበት መጥቼ እገዛሻለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-14 10:04:26
0
❤🌹የመቅደላዋ🌺እናቴንናፋቂ👈🌹❤ :
ለኔ ቅረብነኝ በፍጠረሺ
2026-09-14 10:39:22
0
A💝 strongwoman :
በአላህ መልሽልኝ🥺🥺🥺🥺
2026-09-13 20:39:46
0
የናቷ ልጂ🧕🦋 :
ላኩልኚ አልገሲምነኚ 🥰🥰
2026-09-14 08:35:37
0
ሓበሻዊት ጠሳም🍋 :
ሽግሩ አትመልሱም
2026-09-14 08:04:53
0
Suleymanm22 :
ማሻአላህ እሽ ኡነይዛነኝ ታመጫለሽ
2026-09-14 08:35:59
0
Aa As :
እህት የትነሺ
2026-09-14 10:53:33
0
💝 A ነኝ የሀይቋ የረሱል ወዳጅ :
ኢንሻአላ እጠልባለሁ 🥰🥰🥰🥰
2026-09-13 22:41:05
0
ኒሬ :
ግን ስልክ አታነሽም ለምን
2026-09-14 02:06:39
0
ኒሬ :
እኔም እፍልጋለሁ ውዴ አምጪልኝ❤️
2026-09-14 02:05:55
0
😜😜No name🍫🍫🍫 :
ዋትሳፕሽ አይሰራም
2026-09-14 06:51:55
0
እግዚአብሔር እረኛየ ነው :
አይዞሽ በርች አቤዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-13 22:38:21
0
N :
አልገሲም ገና ትዝ አለቻችሁ
ሽሮ ኪሎ ስትነው?
2026-09-13 19:05:17
0
ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኒያለሺ :
የኔ ታማኝ ቃላት የለኝም ላቺ ቅመሞቺየ ምርጥ ነው ምግቧ ወላሂ አስመጡና ብሉ
2026-09-13 20:36:33
0
ማriዛ😘አንድ ለእናቷ🥺🤌 :
ወላሂ እንጀራ አምሮኛል አልገሲምነኝ መልሽልኝ በውስጥ🥺🥺🥺🥺
2026-09-14 10:03:18
0
ኤⓂ️ቾ 🧕የለገሂዳዋ🫦የዜዱሻእህት🫦 :
አልገሲምነኝግንመዳሜንእፈራትአለሁ🤣😂😂ለመጠየቅ
2026-09-14 12:48:51
0
To see more videos from user @abiiigobye2, please go to the Tikwm
homepage.