@osmanosmi0: የወንድማማች ጦርነት መሪርነቱ ይሄ ነው። የአንሷሩሏህ ሁቲ ወታደሮች እየተዋጉ በሳኡዲ ከሚደገፈው የየመን ሀይል ወታደር ሲሰግድ ይገጣጠማሉ። እናም ለኢላማ ሲያስገቡት እየሰገደ ነው። ተውት ኦንዳትነኩት እኛ ሙስሊሞች ነን የሚሰግድ ወንድማችንን አንነካም ፣ አንድም ሰው እንዳይነካው ፤ ሶላቱን እንዳትረብሹት ንግግራችሁን አቁሙ ተባብለው ተውት። አያችሁ ግን አ በመካከላቸው ያለው ወንድማማችነት ምን ያክል የውጭ ሀይሎች ቢያጨራርሷቸው እንኳ ጥላቻቼውን እንደት እንደዋጠው! እውነታው ፤ ጣልቃ ባይገባበት ያለው ሀቅ ፤ ለኢስላምም ያላቸው ሁርመት ይሄ ነው። ይሄኔ ነው ኢኺዋና ኢማን የሚፈተነው! ለነዚህ ጀግናና ደግ ህዝቦች አላህ ዘላቂ ፈጣን የሆን ሰላምን መዋደድን ያምጣላቸው። እኔ ቪዲዮውን ሳየው ልቤ ተነክቷል!

Osman Osmi
Osman Osmi
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 18:04:39 GMT
314
17
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @osmanosmi0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About