@ttmofficial.com: ኦርቶዶክስ የልጣኔ ምንጭ ናት #CapCut #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #habeshatiktok🇪🇹 #erotreantiktok🇪🇷🇪🇷habeshatiktok🇪🇷🇪🇷

TTM
TTM
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 13 September 2026 19:39:45 GMT
10202
1066
30
495

Music

Download

Comments

zedyead
Zedye ⛪⛪⛪ :
ኦርቶዶክሳዊያን በደንብ አዳምጡ
2026-09-15 16:19:06
10
mesfin.kebede212
Mesfin Kebede :
የ3000 ዘመን ታሪክ ካላት ኢትዮጲያ ፆም ፀሎታችን እንዴት ከድሕነት እና ከጦርነት አልወጣንም 300 አመት የሆናቸው አገሮች ፆመውና ፀልየው ለዜጎቻቸው የኢኮነሚና የሰላም ለውጥ ያመጡ አገሮች የነፍስ ወከፍ ገቢያቸው ወደዶላር የተለወጡ አገሮች አሉ ኢትዮጲያ ላይ ፀሎቷን ፈጣሪ አልሰማም አላት አልገባኝም እስኪ የጠቢብ ሰው አይኖቹ ወደራሱ ነው ስለሚል ቃሉ ራሳችንን እንፈትሽ
2026-09-17 06:58:04
1
dave32093
dave :
Daniel kebre ...memher zerihun....etc
2026-09-15 20:03:29
1
weldehiwet1
WeldeHiwet :
where do i get full interview 🥰
2026-09-13 20:35:32
2
abebeberhehailu
Abel :
happy new year Dr.johnye kidwil eye wegee .....north end bira lasetena namesmer bitsaadu lewagaenaya ane tesihiteya quenciquencu tifelto eka abmesmerey hemzom shima litekiou sebat aquamey terediouka eyu ...good too see you zo.....
2026-09-13 19:55:48
1
eilen.come
@Rich :
እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን እኛ ካቅማችን በላይ ነው 🥰🥰🥰
2026-09-16 18:03:37
1
user5395735106769
إبراهيم موسى :
በትክክል
2026-09-16 11:36:51
1
hbtamad
ሀብታም እዳለው :
ሙሉው የት ነው🥰🥰🥰
2026-09-17 03:14:44
1
amdewerk12
ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ ሮሜ5+25 :
100% ትክክል
2026-09-14 07:07:14
2
user6917493253323
Dave :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-16 04:39:20
1
user2219706537599
user2219706537599 :
betikikil
2026-09-15 16:31:11
1
hamere.alem
Hamere Alem :
100 & 1 ፐርሰንት ትክክል
2026-09-14 03:23:10
1
comander.degnet
ሕልመኛው ደግነት :
በኦርቶዶክስ ተሃዲሶ ተቀባይነት ቢኖረው ሌሎችንም ሐይማኖት ጭምር ይጠቀልል ነበር።
2026-09-14 10:17:47
1
user7705884321991
kiki1612 :
ትክክል
2026-09-16 11:26:31
0
zedyead
Zedye ⛪⛪⛪ :
ሙሉውን የት ማግኝት ይቻላል
2026-09-15 16:19:42
1
biniam.yeneabat
በትረ ማርያም :
በትክክል
2026-09-15 18:13:00
0
ma.m3996
Ma M :
በትክክል
2026-09-15 17:30:19
0
sanjaw53
የማርያም ልጅ ወልደ ማርያም :
ትክክል
2026-09-14 14:38:08
0
bechaa12
ቢጫው 🌕🌼🌕 :
ሁላችንም ኦርቶዶክሳውያን እንንቃ እንደራጅ ከብሔር አስተሳሰብ ወጥተን
2026-09-14 19:08:23
4
gech3297
gech :
አመቱን እንደዚህ በውነት ስለጀመርን ደስ ብሎኛል
2026-09-18 04:05:07
0
woyneagite
እውነት እውነት :
ኦርቶዶክሲያውያን በደንብ አድምጡ እሺ ወንድማችን አንድም ውሸት አልተናገረም መዳኒለም ምስክሬ ነው😭
2026-09-14 10:10:23
3
namerud1
ናምሩድ :
አንድ ጳጳስ ወርሃዊ ደሞዙ ስንት ነው። ይህን አጣሩና አገሪቱ የት እንደደረሠች ያሣያል። ሢቀጥል አንድ ጳጳስ ዝቅተኛ ደሞዝ 300000 ብር መሆኑ ተረጋግጦል። ከፍተኛው 700000 ነው። ማረጋገጥ ይቻላል። ይህ ደሞዝ ሚውጣው ከአስራት በኩራት ወይስ ነው ሚሠበሰበው። ያን የእግዚአብሔር መዳዬ ንዋየ ግለሰቦች ተቀብለው ጳጳሶች በማጭበርበር አውጥተው ለቤተሠብ እንዴት ይናኙታል። እሔን ነገር። ለምን አታሣዩትም
2026-09-13 20:30:00
1
kidanerezene695
kidanerezene695 :
ሁሉም ቀን ሲመጣ የጃቸውን ያገኛሉ
2026-09-16 08:51:18
0
atlamobileuser1
Atle Mobile :
Mene aynte ynka swue
2026-09-15 15:47:43
0
abu6593
abu :
🙏🙏አንዱ ሰረቀ ብርሃነ ነወ
2026-09-14 12:03:27
1
To see more videos from user @ttmofficial.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About