Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@eliastagesse: Dreams #repost #ethiopa #fyp #habesha #fouryoupage
Elias Tagesse
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 19:40:36 GMT
315384
16663
597
2034
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.34MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.34MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
roza :
yetnagerkewun hulu betdegagami ayewalew meftehewn negrng iski wendme
2026-11-01 21:55:25
0
samesha :
አችሉም ብለሕ ድፍን አታርገው ፀሎት ካረክ መዝሙረ ዳዊት ከደገምክ ይቻላል መጥፎ ስፒርትን በጥሩ መቀየር ይቻላል ፈጣሪን አብዝቶ በማውራት
2026-09-13 20:15:47
157
ሞገስ ዘአምድ Gυrυ🪽 :
ኤላ ለስድስት አመት ተከታታይ ከዚህ ውጭ ሌላ ህልም አይቼ አላውቅም። ማለት ሁሌ የድሮ ትምህርት ቤት ነው የምነቃው። Lucid dream awake ለማድረግ Lockd ያደረገኝ ፓርት ሌላ የተለየ ህልም ማየት አለመቻሌና ተደጋጋሚ የድሮ ትምህርት ቤቴ መንቃቴ ነው። ከዚሀ ውጭ ህልም አላይም መፍትሔው ምን እንደሆነ ነው ግራ የገባኝ።
2026-09-13 23:03:59
11
የማርያም :
በተደጋጋሚ የድሮ ትምህርት ቤቴ ሂጄ እየተማርኩኝ እና እየተፈተንኩኝ ግን ፈተናው ኣይገባኝም ወይም በስርዓት ኣልማርም
2026-09-16 09:55:31
14
lidu :
እኔ ሁሌ ዩኒቨርስቲ ፈተና ላይ ስቀመጥ አያለሁ ግን ፈተናውን ጨርሼ አላውቅም ደግሞ ሁሌ ከአንድ ልጅ ጓደኛዬ ከነበረች ጋር አያለሁ የሚገርመው መተት ያደረገችብኝ እሷው ነች
2026-09-14 14:08:31
0
Yafet :
ቆይ ግን ህልም የማናይ ከሆነስ😁
2026-09-14 21:28:49
70
ሊዲYA💎 :
ሁሌ ፈተና ላይ ነኝ የድሮ ትምርት ቤቴ
2026-09-14 20:35:20
31
emubabi :
Tsegur madegis?
2026-10-31 15:37:54
1
Mircha12 :
በህልሜ ቁልፍ ተሰጠኝ ምንድን ነው ወንድሜ
2026-09-16 14:40:28
4
እንፋሎት :
ኧረ ከችግር ውጣ
2026-09-14 04:13:24
104
kingo :
ስልክ ሲሰበር ወይም ሲሰረቅ
2026-09-14 21:15:34
0
seli na 🦋 :
አዲስ ጫማ ምንድነው
2026-09-13 22:00:34
4
Aa :
እየደንስኩ ካየሁ ምንድነው😁😁😁
2026-09-14 04:47:45
1
@ 😎+ Bini Mamo :
መብረርስ
2026-09-14 19:09:53
19
tgatnasiya3 :
በተደጋጋሚ እንቁላል ስሰበስብ አያለሁ እባክህ ንገረኝ ምንድነው🙏🙏
2026-09-17 13:51:19
0
birabiro :
በፆም በጸሎት በስግደት ድል ማድረግ ይቻላል ሀይል የእግዚአብሔር ነው
2026-09-14 03:53:42
10
meron :
wow, interesting..sign the petition
2026-09-14 06:16:07
5
ሩሀማ :
ትክክል ፈተና መፈተን የድሮ ሰፈር ማየት የኔ ሂወት ነዉ
2026-09-14 11:23:36
8
TG TG❤ :
ምንድነው መአት የምታወራው ?
2026-09-16 22:38:33
2
kidist :
ya temirt betun ba denb asredan eist
2026-09-17 11:24:52
2
Menen :
የወንድ ጓደኛዬ ፊቱን አዙሮ ሲተኛ በተከታታይ አየሁ ከቻልክ ንገረኝ
2026-09-13 21:23:22
2
𝕤𝕚𝕝𝕖_𝕖𝕟𝕒𝕥🎨 :
በተደጋጋሚ የሞተች የቅርቤን ሰው አያታለሁ እባክህ ንገረኝ ግራ ተጋብቻለሁ
2026-09-17 13:07:51
2
AMARU MIHIRET :
ህልም ካየው ቆየው ለምን ይመስልካል
2026-09-13 22:28:23
4
Abresh.የ ጊሹልጅ :
አዲስ ጫማ እና አዲስ ልብስ መግዛትስ ?
2026-09-18 07:41:10
2
To see more videos from user @eliastagesse, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🙏 In the silence of deep meditation, Lord Hanuman radiates infinite strength, devotion, and divine peace. Surrounded by a mystical cosmic universe, his presence reminds us that true power comes from faith, humility, and devotion to Shri Ram. 🚩 जय श्री राम! जय बजरंगबली! ❤️ #Hanuman #jaihanuman #JaiShriRam #mantra #SanatanDharma
#nairobitiktokers🇰🇪 #dhiloyinka #raaxo
altı üstü Istanbul pamuk dede bey#CapCut
protest in Italy and some of the laws their government has proposed #protestanttiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy