@user700418623: መምህሩ ያስተላለፉት መልእክት🙏 📖 30 መጻሕፍትን ጻፍኩ፤ አሁን ግን ከሁሉም የሚለየውን መጽሐፍ ልጀምር ነው፤ ብዕሩ ፍቅር፣ ቀለሙ ቃል ኪዳን፣ ርዕሱም “ትዳር” ነው! 💍❤️ 30ኛ መጽሐፌን አጠናቅቄ አስመርቄ፤ አሁን ደግሞ የሕይወቴን ዐዲስና ውብ ምዕራፍ ከወት ሣምራዊት ጋር ልከፍት ነው። 📚➡️💍 አንድ ሰው መጽሐፍን ብቻውን ሊጽፍ ይችላል፤ የትዳርን ታሪክ ግን ኹለት ልቦች በአንድ ቃል ኪዳን ይጽፉታል። ❤️ 🌸 እሑድ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. 🌺 በተቀጸል ጽጌ፣ 🕊️ በበዓለ ጼዴንያ፣ ✝️ በበዓለ መስቀል ዕለት፣ በቶታል ሰፈረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል፣ ከወይዘሪት ሣምራዊት መልአኩ ጋር ጋብቻችንን በቅዱስ ሥርዓተ ተክሊል እንፈጽማለን። 👑💍🕊️ ውድ ወዳጆቼ፣ ዘመዶቼ፣ በሕይወት ጉዞዬ አብራችሁኝ የቆያችሁ ኹላችሁ፤ በዕለቱ በሌሊትም ይኹን በጠዋቱ የዐውደ ምሕረት መርሐ ግብር ላይ ወደ ቤተ ክርስቲያን መጥታችሁ የጸሎታችን፣ የበረከታችንና የደስታችን ተካፋይ እንድትኾኑ በታላቅ ፍቅር እጋብዛችኋለሁ። 🙏❤️ 📍 የቤተ ክርስቲያኑ አድራሻ፦ ከጦር ኃይሎች ወደ ቶታል በሚወስደው መንገድ፣ ከዱባይ (United Arab Emirates Embassy) አጠገብ፣ ቶታል ሰፈረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል። 📚 30ኛው መጽሐፌ ተጠናቀቀ፤ 💍 የሕይወቴ ዐዲስ ምዕራፍ ይከፈታል፤ ✝️ በክርስቶስ በመስቀሉ ጥላ ሥር ሁለት ሕይወት በአንድ ቃል ኪዳን ይተሳሰራል። እስከዛሬ 30 መጻሕፍትን ጽፌ ለአንባቢዎቼ አቀረብኩ፤ ከዚህ በኋላ ግን እግዚአብሔር የሚመራውን የሕይወት ታሪክ ሁለት ሆነን እንጽፋለን። 💍📖❤️ ኑ፤ የዚህ ዐዲስ ምዕራፍ የመጀመሪያ ገጽ ሲጻፍ ከእኛ ጋር ኹኑ! 🙏🌹 መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 💍 ወ/ት ሣምራዊት መልአኩ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #LIVEIncentiveProgram #LIVEIsEasy #PaidPartnership

ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና።☦️
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና።☦️
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 13 September 2026 20:03:50 GMT
1325
217
5
8

Music

Download

Comments

ethuae2
19አባቴ❤ስደት መምሕሬ 🥺☝️ :
[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]።
2026-09-14 16:17:29
0
ababaisaid
ababaisaid :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤
2026-09-14 08:53:53
0
user1773327046655
መቅዲ ወልደያ❤❤❤ :
እልልልልልልልልልል
2026-09-14 20:50:34
0
ergoya
user1273509436978ዮርዲ ጎንደሬዋ :
🥰🥰🥰
2026-09-14 09:16:51
0
user3051541742944
mesi :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 19:45:27
0
To see more videos from user @user700418623, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About