@avola41: አትሌቲክስ_ቢቡኝ ኢትዮጵያዊያኖች የድህነትን ተራራ በሩጫ ደርምሶ በመጣል ወደ ሀብት ማማ ወይም ወደ ሚሊየነሮች ተርታ የተሠለፉበት ታሪካዊ ድልና ሽልማት በሀንጋሪ ቡዳፔስት 🔴አትሌት ልቅና አምባው 150,000 ዶላር ወይም ከ26 ሚሊየን ብር በላይ ያሸነፈች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት ሆና ስሟን በታሪክ መዝገብ አፅፋለች 🇪🇹ኢትዮጵያዊያን ለሽልማት ከተወጋጀው 10ሚሊየን ውስጥ 377ሺ ዶላር ወይም ከ65 ሚሊየን ብር በላይ ወደ ሀገሪቱ ኢኮኖሚ ይጨምራሉ ኢትዮጵያዊቷ ልቅና አምባው በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ አልቲሜት ሻምፒዮና (World Athletics Ultimate Championship)የሴቶች የ5000 ሜትር ውድድርን 14:30:36 በሆነ ጊዜ በመግባት በአስገራሚ የአጨራረስ ብቃት ቀማሸነፍ አዲስ ታሪክ አፃፈች። አትሌት ልቅና አምባው አውስትራሊያዊቷን ጄስ ኸልን እና የሀገሯን ልጅ ፋንታዬ በላይነህን በመቅደም የ5000 ሜትር የሴቶች የአልቲሜት ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ እና የ150,000 ዶላር ወይም ከ26 ሚሊየን ብር በላይ ያሸነፈች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ አትሌትም በመሆን ስሟን በታሪክ መዝገብ ላይ በወርቅ ቀለም በደማቁ አፅፏለች። 🔴የአትሌት ልቅና አምባው የቅርብ ጊዜ ድሏ አትሌት ልቅና አምባው የአልቲሜት ሻምፒዮንሺፕ የ5ሺ ሜትር አሸናፊ መሆኗን ዛሬ ከማወጇ በፊት የሮም ዳይመንድ ሊግን ሰኔ 2026 መጀመሪያ ላይ 14:18:41 በሆነና በወቅቱ የዓለም ፈጣኑ በሆነ ጊዜ በመሮጥ የመጀመሪያውን የዳይመንድ ሊግ ድል አስመዘግባለች። አትሌት ልቅና አምባው መጋቢት 2026 በተካሄደው 45ኛው የበርሊን ግማሽ ማራቶን 1:05:07 በሆነ ጊዜ አሸናፊ በመሆንም በታሪክ ላይ ታሪክ ማፃፏንም ቀጥላለች። አውስትራሊያዊቷ ጄሲካ ኸል (በግል ምርጥ ሰዓቷ 14:32.39 በማስመዝገብ የጨረሰች ሲሆን ከሁለት ሰከንድ በላይ በሆነ ልዩነት በመቅደም አሸንፋለች። ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ ፋንታዬ በላይነህ 14:32:62 በሆነ ሰዓት ሦስተኛ ደረጃን የያዘች ሲሆን ይህም ከሀገርዋ ልጆች አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ እና አለሺኝ ባወቀ ቀድማ እንድትጨርስ አስችሏታል። 🔴በ5ሺ ሜ ሴቶች ያሸነፉበት ሠዓቴና ያገኙት ሽልማት 1.🇪🇹 አትሌት ልቅና አምባው ⏰14:30:36 💰150,000(usd) 2. 🇦🇺 ጄሲካ ኸል ⏰14:32:39(PB) 💰75,000(usd) 3. 🇪🇹 አትሌት ፋንታዬ በላይነህ ⏰14:32:62 💰40,000(usd) 4. 🇪🇹 አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ ⏰14:32:76 💰25,000(usd) 5. 🇪🇹 አትሌት አለሽኝ ባወቀ ⏰14:32:95 💰16,000(usd) 6.🇦🇺ሮስ ዴቪስ ⏰14:35:64 💰14,000(usd) 7. 🇪🇹 አትሌት ሠናይት ጌታቸው ⏰14:38:65 💰12,000(usd) 8. 🇳🇱 ማውረን ኮስትር ⏰14:38:78 💰10,000(usd) 9. 🇪🇹 አትሌት ሂሩት መሸሻ ⏰14:42:49 💰9,000(usd) 10. 🇬🇧 ሀናህ ኑታል ⏰15:00:04 💰8,000(usd 11. 🇺🇸 ሼልቢ ሁሊኸን ⏰15:18:65 🔴ኢትዮጵያዊያን አትሌቶችምን ያህል ዶላር ወደ ካዝናቸው ከተቱ የዓለማችን ከዋክብት ብቻ የተሠባሠቡበትና ውዱ ሽልማት 10ሚሊየን ዶላር በተበጀተለት በታሪካዊው የአልቲሜት ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን አቴሌቶች ምን ያህል ዶላር ወደ ካዝናቸው ከተቱ?የሚል ጥያቄ መመዘዙ አይቀርም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ቢኒያም መሐሪና ፍሬወይኒ ሐይሉ ቴናንት 4ተኛ በመውጣት ያገኙትን 50ሸመ ዶላር እና ዛሬ የተገኘውን ዳጎስ ያለ ዶላር ጨምሮ 377,000 የአሜሪካን ዶላር ወይም በወቅታዊ ምንዛሪ ከ65 ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር በላይ ወደ ሀገሪቱ ኢኮኖሚ ይጨምራሉ ። 🔴ከዚህ ውስጥ ከፍተኛውን ያገኘችው አትሌት ልቅናው አምባው 150ሺ ዶላር ወይም በወቅታዊ ምንዛሪ ከ26 ሚሊየን ብሩን ለብቻዋ ስታገኝ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ 50ሺ ዶላር ለብቻዋ ያገኘች አትሌትም ናት። 🔴ይህ ገንዘብ የድህነትን ተራራ በሩጫ ደርምሶ በመጣል ወደ ሀብት ማማ ወይም ወደሚሊየነሮች ተርታ የሚያሠልፍ ታሪካዊ ድልና ሽልማት ነው። ✍️✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርትጰኦፊሺያል)

ዮቶር_ጎጃም
ዮቶር_ጎጃም
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 September 2026 20:09:16 GMT
60408
4275
214
227

Music

Download

Comments

balefotawa
Mahi🦅Nile🌊🌸 :
ኮርተንብሻል ጀግኒት
2026-09-14 08:26:32
14
roseforlife_123
Rose❤️ :
ግጃሜዋ ጀግኒት🥰🥰🥰
2026-09-14 11:29:55
10
kn27473
kn :
ቢቡኝ ማለት የት ነዉ ጎጃምወይስ ጎንደር
2026-09-14 07:07:05
7
asefa.yeberehaw
Asefa Yeberehaw :
ጎጃም ነዋ
2026-09-14 09:09:49
6
user574193121239
አለሽኝ :
በሄድኩበት እመሠክር አለው በጀግንነት አችን
2026-09-14 20:29:46
1
medefeyw
መርካቶ አርስናል fan :
እውነትም ጎጃም
2026-09-14 20:00:46
1
ayal.fkr
Ayal fkr :
የሰፈሬ ልጅ
2026-09-14 20:26:10
1
user9021156295327
henok temsgen :
ኢትዮጽያ
2026-09-14 13:23:23
1
user2368527621590
0969421183 :
የሀገር ኩራት ናት
2026-09-14 12:42:47
1
user6117393324023
user6117393324023 :
የሀገር ኩራት
2026-09-14 11:12:26
1
zelalem7542
Zelalem :
ቢቡኝ ድጎ ፂዮን
2026-09-14 18:50:35
1
himanotcom
HImanotcom@ :
🥰🥰ጎጃም ነው
2026-09-14 12:07:33
1
muler5437
Muler :
ጀግና
2026-09-14 17:09:57
1
gechb1219
GB® :
we are proud of you 💪💪💪💪
2026-09-14 10:56:38
1
selmon.12121921
selemno Beroakr :
ጓጃም ነው
2026-09-14 10:48:41
1
dejach12
ባላገሩ ጎጄ :
waw
2026-09-14 09:31:04
1
abie_yechokiew
ያልተፈተነ አያልፍም :
ጎጃም
2026-09-14 07:42:49
1
berihuntadesse12
berihun Tadesse :
ተው በጣም አታብዙት ከውር ቤት አንድ አይና ብርቅ ነው እንዳታስብሉን።
2026-09-14 16:51:07
0
user5652610675400
ጓደኛየ አቶ ከማየው አግኝቶ ይርሳኝ :
አማራ አማራ
2026-09-14 11:26:47
4
haimanot532
Haimanot :
ድሮውንስ ጎጃም!!!!
2026-09-14 18:12:24
2
tiruye.mihr
Tiruye Mihr :
ጀግኒት በርች
2026-09-14 15:12:53
1
904818560afenawtesema
Afenaw Tesema :
ኢትዮጵያ
2026-09-14 17:23:01
1
baweke.alf
𝑏𝑎𝑤𝑘𝑖 21.23.🦅 :
ጀግና
2026-09-14 14:46:08
1
mar925557
Mar :
የኔአበሳ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-15 07:28:10
1
To see more videos from user @avola41, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About