@cogiaodayboi: Tâm hồn vẫn đang nằm ở đoạn cuối video 🤭 #open #swimming #aqua #warriors #vandon

Chang Chang Swim 🇻🇳
Chang Chang Swim 🇻🇳
Open In TikTok:
Region: VN
Monday 14 September 2026 01:37:32 GMT
819
44
2
0

Music

Download

Comments

tolktik12
12 :
👍👍👍
2026-09-14 02:42:59
0
To see more videos from user @cogiaodayboi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🔥 ከ 12,000 በላይ ወጣቶችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ ገበያ የቀላቀለው በእጭር ጊዜ ዝናን የተጎናፀፈው ተቋም — አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ልዩ የክረምት ሥልጠናዎቹን ይፋ አድርጓል❗️ 🔥 =======
🔥 ከ 12,000 በላይ ወጣቶችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ ገበያ የቀላቀለው በእጭር ጊዜ ዝናን የተጎናፀፈው ተቋም — አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ልዩ የክረምት ሥልጠናዎቹን ይፋ አድርጓል❗️ 🔥 ======= "ተመርቄያለሁ፣ ግን ሥራ የለም..." የሚለው አባባል አብቅቷል! በዘመኑ የሥራ ገበያ ላይ ወሳኙ ጥያቄ "ምን በተግባር መሥራት ትችላለህ?" የሚለው ብቻ ነው። አሜን ቴክኖሎጂ እስካሁን ከ 12 ሺህ በላይ ወጣቶችን በተጨባጭ የተግባር ክህሎት በማስታጠቅ፣ ተፈላጊ ባለሙያ እና የራሳቸው ቢዝነስ ባለቤት በማድረግ አስደናቂ የለውጥ ታሪክ ጽፏል። አሁን ደግሞ ተረኛው እርስዎ ነዎት! 🔥 በጉጉት ሲጠበቁ የነበሩት ኦረንቴሽን የተሰጠባቸውና በሚቀጥሉት ቀናት የሚጀምሩ ልዩ የክረምት ስልጠናዎች❗️ 🔥 👉የጊዜ ሰሌዳውን አይተው አሁኑኑ ምቹ ፈረቃዎን ይምረጡ፦ ✅ ኦረንቴሽን የተሰጠባቸውና ጥቂት ውስን ቦታዎች ብቻ የቀሯቸው ስልጠናዎች (ትምህርት እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ❗️) 1️⃣ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች ጥገና (ጀነሬተር ዝርጋታ ፣ጥገና እና ሞተር ኮንትሮል ሲስተም፣ ሞተር ሪዋየንዲንግ) ለሁሉም ፈረቃዎች የስልጠና ቦታ፦ ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ ⏺ ቅዳሜና እሁድ 👉 ቅዳሜ ከ8-11 እና እሁድ ከ3-6 ሰዓት ለ 2 ወራት 👉 ስልጠና የሚጀምርበት መደበኛ ቀን ቅዳሜ ሐምሌ 11/2018 ከቀኑ 8 ሰዓት ⏺ ከሰኞ እስከ አርብ 👉 ከሰኞ - አርብ ከቀኑ 8-11 ጠዋት ለ 1 ወር 👉 የስልጠናው የተጀመረ ሲሆን ፈጥነው ለሚመዘገቡ ጥቂት ቦታዎች አሉ 👉 የስልጠናው ክፍያ እንደ ሰልጣኙ ፍላጎት ከ7,800 ብር ጀምሮ 2️⃣ የቤት ዕቃዎች ጥገና (ፍሪጅ፣ ስማርት ቲቪ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ኦቨን ...)፦ 👉 የስልጠናው ሙሉ ክፍያ 10,800 ብር ብቻ ⏺ ከሰኞ እስከ አርብ (ከሰዓት ከ8-11 ሰዓት ለ 1 ወር ) 👉 የስልጠና ቦታ ቦሌ ሚካኤል ሲሆን ስልጠናው የተጀመረ ስለሆነ ፈጥነው ለሚመዘገቡ ብቻ ⏺ ከሰኞ-አርብ(ጥዋት ከ3-6 ሰዓት 1 ወር) 👉 የስልጠና ቦታ መገናኛ ሐምሌ 15 ከጥዋቱ 3 ሰዓት ይጀምራል ⏺ ቅዳሜና እሁድ (ቅዳሜ ከ8-11 እና እሁድ ከ3-6 ሰዓት ለ 2 ወራት) 👉 የስልጠና ቦታ ቦሌ ሚካኤል ሲሆን ሐምሌ 11/2018 ከቀኑ 8 ሰዓት ይጀምራል 3️⃣ አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ፦ 👉 የስልጠናው ሙሉ ክፍያ 9,800 ብር ብቻ ⏺ የማታ (ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ከቀኑ 12፡00 - 2፡00 ) 👉 የስልጠናው ቆይታ ለ 2 ወራት ሲሆን የስልጠናው ቦታ ቦሌ ሚካኤል(ኦረንቴሽን የተሰጠበት) ⏺ ከሰኞ እስከ አርብ (ከሰዓት 8፡00 - 11፡00 ለ አንድ ወር) 👉 የስልጠና ቦታ ቦሌ ሚካኤል ሲሆን የሚጀምርበት ቀን ሐምሌ 13/2018 ከቀኑ 8:00 ነው ⚠️ ማሳሰቢያ፦ የተጀመሩት ክፍሎች ላይ የቀሩት ቦታዎች እጅግ ውስን ስለሆኑ፣ እንዲሁም ከሐምሌ 11 እስከ ሐምሌ 15 ተመዝጋቢዎች ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ፈጥነው በመምጣት ምዝገባዎን ያጠናቅቁ❗️ ባዮ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! 📍 የመመዝገቢያ ቦታ፦ ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንጻ 2ኛ ፎቅ (ዋና ቢሮ) አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት — ከተግባር ወደ እውነተኛ ውጤት! Amen Electrical Technology @top fans #electrician #አሜን_ቴክኖሎጂ #SkillsTraining #ክረምት_ስልጠና #የተግባር_ስልጠና Electrical courses best training center Short term training Amen Electrical Technology

About