@lidetuayalew3rdway: #በዚህ ልክ ኢትዮጵያ አስፈርታኝ አታቅሞ##

Lidetu Ayalew 3rd Way
Lidetu Ayalew 3rd Way
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 05:26:15 GMT
53944
3286
102
625

Music

Download

Comments

abdulmenanhussen0723
abdulmenanhussein :
talkalachu
2026-09-14 10:01:48
0
user346795167
Daniel :
ልዴ ኢትዮጵያ አሁን የለችም ።
2026-09-14 08:34:46
15
jomiks5
jomiks :
በጣም የሚያሳዝነው ነገር ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ እውቀት የካበቱትን የተከበሩ ልደቱ አያሌውን መጠቀም አለመቻል ትልቅ ኪሳራ ነው
2026-09-14 14:51:13
17
amanuealtesema
aman :
but still the people sleep!
2026-09-14 12:57:46
0
jegenawdagnew
jegenawdagnew :
its ethio truth 100% yes
2026-09-15 09:40:51
0
user5285438882818
7697 :
Egziabher Talka Yegbaln
2026-09-14 21:46:46
0
foz.hab
Foz Hab :
ስምት አመት ነገርከን አሁን ትንሽ ትንሽ እየገባን ነው
2026-09-14 09:53:41
16
yergaa2
MOM♥️💯 :
አንዱ አቀጣጣይ ማነው
2026-09-14 14:09:26
3
raya123.26
ዓዘዎታይ :
Longlive
2026-09-14 08:34:55
1
goback643
Golden man :
አሁን እኮ ይሄንን ሲሰማ እውነት የሚመስለው ሰው አለ?ጎበዝ ይሄ ፖለቲካ ነው።ዝም ብለህ ስራህን ስራ።ፖለቲከኞችን በፍፁም አትስማ።
2026-09-14 15:59:07
3
shagiz68
ቆንጆዎቹ :
የብሔር ፖሎቲካ ሰከን ማለት አለበት ጉዳቱ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ነው። ከእሳቱ የሚተርፍ የለም
2026-09-14 16:31:40
8
derege.takele
Derege Takele :
ኢትዬጵያ አሰፈርታ አታውቅም ግን በራሷ ዜጋ ነው ዋጋ እየከፈለች ያለው ። ፖለተከኞች መልካም ብትሆኑ ሕዝብ ጋር ችግር የለም ። የለለ አጀንዳ እየሰጣችሁ ሕዝቡን አብሮ እንዳይኖር እያወካችሁ ያላችሁት እናንተ ናችሁ ። እናንተ አፍችሁን ብትሰበስቡ ኢትዬጵያ ሰላም ትሆናለች ። ሰለም ለሀገሬ
2026-09-14 11:49:37
4
user97815598824520
Abuky ወሎ :
ትክክል
2026-09-14 08:06:30
15
habtamugmichael
habmichael :
exactly
2026-09-14 06:08:45
5
zizu6939
ZiZu :
ተስፋ ቆርጠን ቀናችንን እየጠበቅን ነው
2026-09-14 12:39:36
4
ymameemran2
ymameemran2 :
እዉነት ይመስለኛል እለት ከእለት እየጨለመ ነዉ
2026-09-14 14:12:02
4
user2519694463097
Adunia@hope :
ኢ/ያ እንደ አሁኑ 'መሪዋ ጠላትዋ'ና አሳፋሪዋ የሆነበት ጊዜ በታሪክ የለም፤ ስልጣኑ ለማስጠበቅ ኤርትራና ቀይ ባሕር ለጣልያን የሸጠው ሚኒሊክ እንኳ ይሻላል።
2026-09-14 14:56:20
2
kgbkgb599
KGB :
ስጋቱ ትክክለኛ ነው ፓለቲከኞቻችን ስለ ስልጣናቸው እንጂ ስለሀገር ብዙም የሚጨነቁ አይደሉም እኔ ግን የሚመስለኝ የህዝብ እልቂትና የንብረት ውድመት የሚቀር አይመስለኝም አንዳንዴ ደግሞ መማር የምንችለው ከድርጊት ስለሚሆን በደንብ ይለይለት እና እንደ ሩዋንዳ ትምህርት አግኝተን ሀገራችን ሰላም ብታገኝ ደስ ይለኛል ።
2026-09-15 06:04:54
1
user5961191681834
Alemu kebede :
እግዚአብሔር መንግስቱን ስላልተቀበለ ነው
2026-09-14 20:05:30
1
eshe.masire
የዳውንቴው ልጅ :
በትክክል
2026-09-14 10:13:05
1
user7316397543616
wedi welday :
jegna endate asabe benor nuro eze aldersem neber
2026-09-14 10:42:20
2
user3671419794699
gere :
እውነትህ ነህ አቶ ሉደቱ
2026-09-15 05:13:36
0
seidhassen68
seidhassen751 :
አውነት ነው ❤️❤️
2026-09-15 13:21:11
0
habtu.sema
Habtu Sema :
በትክክል
2026-09-15 09:59:20
0
negasikirstos2
negasi kiristos :
fact
2026-09-15 14:06:24
0
To see more videos from user @lidetuayalew3rdway, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About