@eyuengida: ኡፉ ስር ፈልጉልኝ

eyuengida
eyuengida
Open In TikTok:
Region: DE
Monday 14 September 2026 06:38:26 GMT
924789
76724
1952
2009

Music

Download

Comments

samrawit1623
Samri👸🇪🇹 :
እጅሽ የእጂ ጓንት ተጠወሚ ማሬ🥰🥰
2026-09-14 13:19:05
319
tseadey_j0
ፃዕደይ💊 :
የሴት ልጅ ውበት መለክያው ይህ ነው! makeup ተሰረተው ከሚውደለድሉ ሴቶች ይልቅ እየሞከረች ያለችን እንስት የብልህ ወንድ ምርጫ ናት!
2026-09-14 08:19:54
994
user9444837161173
12 አባቴ :
Jagnit barchi🥰🥰🥰🥰👍1ኛ
2026-09-21 19:10:58
0
alazaralazaralaza1
(መንደዱ ላይቀር ጭሱ ገደለኝ) :
andegna jegna endezih new yalew ayitebkm
2026-09-21 18:52:28
0
yonasdream1
Yoni :
ጀግናዬ እውነት እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
2026-09-14 16:57:23
198
lemlem.yenatwa
Lemlem Yenatwa :
አራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክልሽ[Heartwarming]
2026-09-14 11:58:52
78
user9993772093176
ሙና 💖🕌💖🇪🇹 :
እኔም እሰራ ነበር በርቺ የኔ ውድ እህት ነገር ግን ከፍ ያለ ጠረቤዛ መሆን አለበት ወገብሽን ያምሻል
2026-09-14 19:56:14
21
ydfurnitures
YD Furniture :
የማሰሪበት ወንበር ከፍ ማለት አለበት ብዙ ሰትሰሪ ወገብሸን ያምሻል በርቺ😳
2026-09-14 15:16:38
43
user8080108227969
ቃል እምነት ነው ፍቅር እግዛብሔር ነው :
ምንድነው ደጋግሜ አየውት ግን አልገባኝም ምን ስራ ነው
2026-09-14 07:47:07
40
user1652536785696
user1652536785696 :
አብሪሽ ልስራ እኔ ሴት ነኝ 12 ወድቄ መሄጃ አጣው እባክሽ🙏🙏🙏🙏🙏😞😞
2026-09-19 11:14:33
1
tweejssndbdbddbkdsdkdkdj
ቀብራራዉ ጎንደሬ ብለሺነይ :
ቦርድ ይባላል ለኮርኒስ ወይም የጣራሳሎን መስሪያ መስሬዉ ቃጫእና ጅምሰምነዉ
2026-09-15 05:48:25
6
simbo841
simbuyye limmu♡ K♡💘F💯🤌 :
itun biyakoti kanuma dalagadheradhe wlyi amma kana. maaltu namaaf gabbo fatajette biyya ke kessati zanaa jette😭😭ayzosh
2026-09-14 18:57:54
33
emutimar11
Emuti🦋🦋 :
tenkar set nesh barchilgn yena konjo ♥️
2026-09-14 07:09:08
22
melik743
𝑚𝑒𝑙𝑖𝑘 :
አረ ስራ ፈልጉልኝ
2026-09-17 16:47:43
3
.f0187
ዙለይካ :
በአላህ ምዲነዉ የመጀመሪያ ሳይ
2026-09-18 11:00:01
0
beruksat
biruk Ev🇺🇸 :
ሁል ጊዜ ምመኘው ነገረ ነበር ይሄ ስራ ላይ ሴቶች ቢገቡ ብዬ አስብ ነበር በርቺልን እህታችን 💪
2026-09-14 07:10:09
17
abdulfeta252
ታሪክ አይፈቅም :
ጀግና የወንድ መታክያ የሴት ጀግና
2026-09-17 19:06:17
1
mameahme16
MOHAMMED 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 AFRICA :
ወላሂ ጀግና ሴት ነሽ እናቴን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-09-19 15:55:16
1
shamsadin039
shamsadin🔥 :
jegena seti ❤️❤️❤️❤️
2026-09-14 08:40:29
6
my.m2015
Māmmē wāllō 🦅💪 :
ጄግኒት ❤️💪🫡
2026-09-15 16:16:01
2
umi.anchi.bicha
ሐበሻዊት🇪🇹🔗 :
እኔ ያልሞከርኩት ስራ እስካሁን መኪና ማጠብ ብቻ🥺🥺🥺
2026-09-16 13:20:44
3
user2153625380353
sadat H :
ጀግና እኛ ሀገር ችግሩ የሚሰራውን ሳይሆን ሚዲያ ላይ ወቶ ምያለክሰውን ነው ምያበረታቱት
2026-09-19 10:12:24
1
userwt4kj1qk6j
kal :
@kal:ቃል በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ  ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ስልካቸው 09_44_14_58_67 በኢሞም በዋሳብም  ደውችሁ  አማክሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏
2026-09-17 05:12:35
1
tseganeshtesfaw
Tsega :
ጀግኒት በርቺ🥰🥰🥰🥰
2026-09-18 07:49:48
2
user1695606133421
ተስፋ ሚካኤል :
የትነው ያለሺው እኔም ጅብሰም ቦርድና ቻክ ፍሬም ነው አምራች ስፈርግ እንድደውልልሻ
2026-09-19 10:40:16
1
To see more videos from user @eyuengida, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About