@waltatechnologies: ይሄን ካላወቃችሁ ብዙ ነገር እያመለጣችሁ ነው! 😱🚗 (የመኪና ሚስጥሮች) መኪና ያላችሁ ይሄን ቪዲዮ እዩ! መኪና ሲበላሽ በእጅ ከመግፋት፣ ሲት-ቤልቱን (Seatbelt) ዘርግታችሁ ትከሻችሁ ላይ አድርጋችሁ ግፉት! ጉልበት ይቆጥባል! 💪 መኪና ስትገዙ ሲት-ቤልቱን እስከመጨረሻው ጎትታችሁ ጫፉን እዩ! ሻጋታ ወይም እርጥበት ካለው መኪናው ውሃ ገብቶበታል! 🚫 የሲት-ቤልቱን ቀን ከበሩ ሌብል ጋር አነፃፅሩ! ካልተመሳሰለ መኪናው ተጋጭቶ እቃ ተቀይሯል! 🤯 ይህን አሪፍ ቲፕ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉት! የመኪናችሁን ደህንነት ለመጠበቅ ደግሞ ዋልታ ጂፒኤስ (Walta GPS) ማስገጠም እንዳትረሱ! 📱🛡️ ቪዲዮው ከጠቀማችሁ ላይክ ❤️ አድርጉ፣ ፎሎው (Follow) ማድረጋችሁን አትርሱ! 👇 #LifeHacks #CarTips #TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #CarTok #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #WaltaGPS #CarHack #Mechanic

Walta Technologies®️
Walta Technologies®️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 06:58:43 GMT
42858
559
2
34

Music

Download

Comments

salahking48
soll :
🥰🥰🥰
2026-09-14 07:34:54
1
hanna_hani1
HANA🌴 Entertainment :
👍👍👍
2026-09-14 11:29:10
0
To see more videos from user @waltatechnologies, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About