@waltagps1: መኪናችሁን ከጭረት (Scratch) አድኑ! 😱 ግድግዳ አጠገብ ለማቆም አሪፍ ዘዴ! 🚗✨ ግድግዳ አጠገብ ፓርክ ስታደርጉ ትቸገራላችሁ? ወይ ትጋጫላችሁ አልያም ይቧጨራል! 🤦‍♂️ ይሄን ዘዴ ተጠቀሙ! የጎን መስታወታችሁ ከግድግዳው ጥግ ጋር እኩል ሲሆን ቁሙ! መሪውን ወደ ተቃራኒው አዙራችሁ ቀስ ብላችሁ ግቡ! መኪናው ቀጥ ሲል መሪውን አስተካክሉ! በቃ! መኪናው ዜሮ ዜሮ ገባ... ያውም አንድም ጭረት የለውም! 👌 የሹፌርነት ጥበብ ይሄው! መኪናችሁን ከስርቆት እና አደጋ ለመጠበቅ ደግሞ ዋልታ ጂፒኤስ (Walta GPS) ማስገጠም እንዳትረሱ! 📱🛡️ መኪና ላለው ሰው ቪዲዮውን ሼር (Share) አድርጉለት! ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ቪዲዮውን ላይክ ❤️ አድርጉ፣ ፎሎው (Follow) ማድረጋችሁን አትርሱ! 👇 #DrivingHacks #ParkingTips #TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #CarTok #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #CarTips #WaltaGPS #CarProtection #CrazyTest #TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #CarTok #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #WaltaGPS #TechTok #CarCapsule #LearnToDrive #CarTips #CarHacks #SafetyFirst #BMW #ConceptCar #CarDesign #GPSTracking #SpyGadgets

Waltagps
Waltagps
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 07:05:42 GMT
5664
245
0
21

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @waltagps1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About