@diborayohannes5: #@I'm queen🤍🪐 እስቲ ውዶቼ ልመርቃቹ <የዛሬ አመት በሀዘን🥹 ያስለቀሳቹን ነገር በዚ አመት በእጥፍ ደስታ ያስለቅሳቹ::በየዛሬ አመት በጣም ብዙ ሰዋች የሚሰድቡኝ የሚያንቁዋሽሹኝ ሰአት ነበረ እግዚአብሄር ግን እንደ ሰው አይደለም ሰው ሲበድላችሁ ለፈጣሪ ንገሩት እንጂ ለበቀል አትሂዱ ግን የልጅነቴ አምላክ እየሱስ አቀፈኝ ደገፈኝ አሳለፈኝ ዛሬ ላይ ቆም ብዬ ሳስበው አምላኬን አመሰግነዋለው🥹🙏 ሰው ሁሉ ተሰብስቦ የናንተን ውድቀት ቢመኙ ፈጣሪ እስካላለ ድረስ ምንም ውስጥ ብትገቡ ትወጣላቹ ☝️🫶look what he's doing for me🫶🙏 ena beteseb ye hazen video sayhon behiwete zemen kasebkut belay selaregelegn yedesta lekeso new🫶🙌#@I'm queen🤍🪐
I'm queen🤍🪐
Region: AE
Monday 14 September 2026 07:22:09 GMT
Music
Download
Comments
𒄈𒋰XI-XI :
ሰዎች ዛሬ ፈገግታሽን ያያሉ፤ እግዚአብሔር ግን ወደዚያ ፈገግታ ያደረሱሽን የእንባ ሌሊቶች ያውቃል። የተነገረብሽ ውሸት ክብርሽን አልወሰደውም፤ ብዙዎች ማየት ባልቻሉበት ጊዜም ክብርሽ ከአንቺ ጋር ነበር። ዛሬ ሕመምሽን በቃል ስታካፍዪ፣ የራሷን ሕመም መናገር ያቃታት አንዲት ሴት “እኔም ከዚህ በኋላ ሕይወት አለኝ” ብላ ተስፋ ልታገኝ ትችላለች። ይህ የምስክርነትሽ ውበት ነው። ሁልጊዜ ጠንካራ ሆነሽ የመታየት ዕዳ የለብሽም፤ አንቺም መጽናናት፣ ማረፍና በፍቅር መከበብ ይገባሻል። የተሸከመሽ ጌታ ልብሽን በሰላሙ ይሙላ። ለ ድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን። 🤍🙏
2026-09-14 08:12:15
33
bilen ye mariyam :
geta tsgawune yabizalish yene lilite [Pray]
2026-09-15 12:14:51
0
tedy abrham :
[Pray][Pray][Pray] amen
2026-09-15 10:14:08
0
Azmera🦋 1921 :
እግዘብሔርን ይዞ ታሪክ የማይቀይርለት የለም ዬኔ ጀግና ዲቦየ ቤታን አናግሪያት ሰው ያስፈልጋታል ከጎኖ ሁኝ ዬኔ ጀግና🥰🥰🥰
2026-09-14 07:25:46
18
user8222313132470 :
[Heartwarming][Heartwarming]🙏🙏🙏🙏
2026-09-15 10:34:38
0
misrak .🕊️lenesu💪 :
ወርቅ ልብሽን ይጠብቅልሽ🥰
2026-09-14 07:56:44
17
FAB🤷♂️ :
Geta melekam nw ewunt yen geta
2026-09-14 11:26:42
7
Banchi :
ትወጣላችሁ በሚል ይስተካከል (ቶጣላችሁ)😅
2026-09-14 09:49:51
3
Mimi Mimi :
anchi ye eyesus serawit yedansh yetemeretish yewededish paaaaaa eyesus 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-14 09:02:43
4
sidu🤍🪐 together family :
ተመስገን ባንተ ብዙ አልፊለው የኔ ጌታ 🙏
2026-09-14 07:39:13
3
WESi.WESI :
የኔውድ,ሳውዲነኝ,ዱባይመምጣትእፈልጋለሁ,አግዠኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-14 08:44:29
2
m😍😍s :
yen ente😍😍🥰🥰🥰
2026-09-14 09:24:36
3
የጐጃሟ ቅመም🤍🪐 :
ለቅሶሸ የምስጋና ስለሆነ እንጅ እንባሸን ሳየው ይጨቀኛል ምርጧ💚💚💚💚💚
2026-09-14 07:46:12
3
Mis Haile :
ተመስገን የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም🥰
2026-09-14 09:49:56
1
EYERUS QUEEN🫅 :
ኡፍፍፍፍ 🥺😭🎶
2026-09-14 08:29:21
4
ቤቴሌሔም :
2026-09-14 08:35:22
1
Hana fikre👄 :
yene konjo🥺🥺💋
2026-09-14 09:27:15
1
አይኒ🌼🤳 :
አሜን 🥺🙏
2026-09-14 09:57:16
1
🦋 𝓫𝓮𝓷𝓲𝓶 🦋 :
ዲ እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ ደስ ብሎኛል አሜን አሜን ለሁላችንም ይሁንልን 🙏❤
2026-09-14 10:54:07
4
King JESUS :
2026-09-14 09:42:58
1
mahi :
🥰🥰
2026-09-14 11:53:41
1
To see more videos from user @diborayohannes5, please go to the Tikwm
homepage.