Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sililsh: የተገፋችዋ ወራቤ
ሄራታጆ ደነብ
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 14 September 2026 08:52:42 GMT
27758
3245
120
1070
Music
Download
No Watermark .mp4 (
16.61MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
10.33MB
)
Watermark .mp4 (
34.13MB
)
Music .mp3
Comments
shaye :
ጣታችን መቀሰር የምንችለው የፌደራል መንግስት ላይ ሰይሆን ድምፅ ይሆኑናል ብለን የሾምናቸው የዞን እና የክልል ሀላፊዎችን ነው
2026-09-14 13:16:15
23
Mustefa Shukur :
hulum saw video mesrat yenorbetal
2026-09-14 09:06:21
0
ሄራታጆ ደነብ :
#የወራቤ ከተማ የኮሪደር ልማት እንዲተገበርላት የምናቀርበው ጥያቄ ተራ የልማት ፍላጎት ሳይሆን፣ ከተማዋ ያላትን ስትራቴጂካዊ ፋይዳ እና ህዝባችን ለመንግስትና ለሀገር ግንባታ ያበረከተውን ወደር የለሽ አስተዋፅኦ መሰረት ያደረገ ፅኑ እና ወቅታዊ ጥያቄ በመሆኑ ነው። #የወራቤ ኮሪደር ልማት በአስቸኳይ ሊተገበር ይገባል የምንልበትን የተወሰኑ ታሪካዊና ወቅታዊ ምክንያቶች እንመልከት!! #የመንግስትንና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ራዕይ በተግባር ማሳያ በመሆኑ፧ የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አቢይ አህመድ የኮሪደር ልማት እቅድ የሀገራችንን ከተሞች ገፅታ መቀየርና የህዝብን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል በመሆኑ። የወራቤ ኮሪደር ልማት ደግሞ ይህንን ታላቅ የመንግስት እቅድና ራዕይ በተግባር አሳክቶ ለማሳየትና የብልፅግና ጉዟችንን ማሳያ ለማድረግ ቁልፍ ማዕከል መሆኑ ሁሉም የሚስማማበት ሀቅ ነው። #ለክልሉ መንግስት እምብርት የሚመጥን ምቹና ሳቢ ከተማ ለመፍጠር፧ ወራቤ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አንዷና ዋነኛዋ መቀመጫ ከተማ ናት። በመሆኑም ከተማዋ የምትሰጠውን ክልላዊ አገልግሎት በላቀ ደረጃ እንድትወጣ፣ ለኑሮም ሆነ ለስራ እጅግ ምቹ፣ ፅዱ እና ሳቢ ሆና እንድታገለግል የኮሪደር ልማቱ የግድ ያስፈልጋታል። #የኢኮኖሚና የእኩልነት ማዕከል እንድትሆን፧ ወራቤ ለክልሉ ብቻ ሳይሆን ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ተመራጭ መሸሸጊያ፣ ሰርቶ ማደሪያና ሀብት ንብረት ማፍሪያ መሆን የምትችል የሁላችንም ከተማ ናት። የኮሪደር ልማቱ ሁሉም ዜጋ በእኩልነትና በነፃነት ሰርቶ የሚኖርባት ዘመናዊ መዲና ያደርጋታል። #የህዝባችንን ታታሪነትና ለመንግስት ያለውን ታማኝነት የሚመጥን በመሆኑ፧ የወራቤ ነዋሪና ስራ ወዳዱ ህዝባችን ሁሌም ቢሆን ከመንግስት ጎን ቆሞ በተግባር የሚያሳይ ኩሩ ህዝብ ነው!! ከመንግስት እጅ ሳይጠብቅ በራሱ ጥረትና አቅም ብር አዋጥቶ፣ ልማት ሰርቶ፣ እንደ ወራቤ ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል ያሉ ግዙፍ ተቋማትን መስርቶ ለፌዴራል መንግስት ያስረከበ አርአያ ህዝብ ነው! ይህንን የመሰለ ልማት ወዳድና ለመንግስት ደጋፊ የሆነ ህዝብ የሚኖርባት ከተማ የኮሪደር ልማት ሊተገበርላት ይገባል ብቻ ሳይሆን ታሪካዊ መብቷም ጭምር ነው። #የወራቤ ኮሪደር ልማት የወራቤ ብቻ ሳይሆን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ብሎም የሀገራችን የብልፅግና ተምሳሌት ነው። መንግስት የዚህን ታታሪ ህዝብ ጥያቄ ሰምቶ የወራቤን የኮሪደር ልማት በአስቸኳይ እንዲያስጀምር በፅኑ እንጠይቃለን!!! #የወራቤኮሪደርልማት #የወራቤከተማ #ማዕከላዊኢትዮጵያ #ልማትናብልፅግና
2026-09-14 11:51:57
19
Life is exam🇦🇪🇪🇹🤫222 :
ታጋፍታላች ታኒቃናል ግብር በማክፈል 1ኛ ነው ዎራቤ ማብታችን ይከበርልን😥😥😥😥
2026-09-14 12:34:24
9
የተግበር ሰው ሁን :
የተገፈችዋ ወረቤ
2026-09-14 09:13:19
11
ታዛቢው 🇪🇹 መንገደኛ :
አስተዳደሩ ምን ይሰራል
2026-09-14 11:13:33
7
@elias :
ፍትህና ለዋራቤ
2026-09-14 14:22:59
3
Muna@ :
ህዝቡ የወጣው ብር የት ዳራሳ
2026-09-14 20:11:32
2
misba kedir :
አይ ያኛ ሀገር
2026-09-15 07:25:00
0
abddrezaksherefa :
ለደረት በገነ ኤት የለምቡይን አለንዶ ሰብቻው🤔
2026-09-14 16:12:39
2
AAh :
ወላሂ በዓካል አይቼው ከተማውን ደነገጥኩ😭
2026-09-14 13:39:31
2
Muhabit :
ያለምንም ማስጠንቀቂያ ስራ ቦታችንን ያፈረሱት😭😭😭😭 ልክ የዛሬ አመት ነበር እኔን ጨምሮ 20 ሰው ስራ ፈተናል ኮሪደሩ ተሰርቶ ቢሆን ባልከፋ
2026-09-15 06:52:37
0
ቼልሲ ውስጤ ነው :
አስተዳደሩ ምንድነው የምሰራው
2026-09-15 03:58:28
0
zekeriya & yehya :
ተቦዝ በርቼ ሰላም
2026-09-14 20:12:31
0
Anwar Abdella :
እንደሚሰራ ሰው የዋናውን አስፓልት የማብራት ፖሉን አስነስተውት ጨለማ ጉድ ጉድ
2026-09-14 19:16:43
0
ዬትም ሆነክ አለሃን ፊራ :
በጠም ዪገርመነ
2026-09-14 20:07:08
0
Huss :
ይገርመል
2026-09-14 09:02:08
0
በህርያ@behriya🇪🇹🇸🇦🕋 :
fith lewerabe kolidar limat😳😳😳😳😳
2026-09-14 22:08:17
0
S ነኝ የስልጤዋ :
😳😳😳😳ወጊደ😳😳😳😳
2026-09-14 10:30:59
0
((Yusuf))((ዩሱፍ ሹኩራቶ አምኖ))® :
ሄራታጆ በለፋው ወራቤ ወራቤ እየልክ ነበር እኮ
2026-09-14 18:12:08
0
Ashburton :
ሕዝቡ ያዋጣው ብር የት ደረሰ ማለት ፈልገህ ነው?
2026-09-15 08:07:48
0
ቅባቴ 💔💔💔 :
አቦ ይማችህ[High five]
2026-09-15 08:09:35
0
🇪🇹ዘኪ ከ ሼበል ከመናናቅ መራራቅ ይሸለል :
ስልጤ ሀቅ አለት
2026-09-14 18:53:57
0
shukur :
የማን ችግር ነው ?
2026-09-14 18:16:58
0
Abdi sh :
mengste baschky melse yesxne
2026-09-14 19:10:04
0
To see more videos from user @sililsh, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#police #policeofficer #cops #copsusa🚔🇺🇸 #bodycam
#trinding_foryourpag #workout #tiktokviral #tkitokbangladesh🇧🇩 #foryourpage @S❤️B BRISTYER❤️ SHAHADAT ❤️2👈
#incaseyoumissedit #newsnexussa #newsstories #southafricatiktok🇿🇦 #newsnexus
@jeunetailleur30 781482854 makeup @satoubeauty +221 770504984 perruque @bayissa 221 779887289
I’m an exhausted puppy #puppy #goldenretriever
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy