@liya_megbaru: ምንም ሁኑ ሰው መሆን ብቻ በቂ የሆነበት ድንቅ ስፍራ በህንድ#liyamegbaru #India #EthiopianTraveler

liya_megbaru
liya_megbaru
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 09:07:17 GMT
51481
3534
57
330

Music

Download

Comments

elroi834
elroi :
where is the place is it in north India or south India?
2026-09-15 06:45:53
0
natu000000000000000088
Natanim :
ጴንጥ ካልተካተተ የሚቻል ይመስለኛል ያው ጴጤ ይረብሻል ብዬ ነው
2026-09-14 18:08:27
46
general..masho
J.sparrow :
እንደ ላይ መኖር ያቃተው ህዝብ አንድ ላይ ይፀልያል ብለሽ ማሰብሽ💀
2026-09-14 13:03:50
108
yene_dot_com
💫 👁Alex_አሌክስ👁 🔥 :
እኔ ስፀልይ መናፍቅ አጠገቤ መጥቶ እየጮኸ ሲዘል እና ወላይትኛ ሲጨፍር አስበሽዋል ? 😂😂😂🤣
2026-09-14 23:08:05
18
ghost12.97
look see do :
የማይሆን ነው
2026-09-14 18:33:12
24
mer_fg7
Mery^✌🏽 :
Beautiful 😍 this should be our goal as a society
2026-09-14 16:25:28
0
zerihungebeyhu
Zerihun 7🚦 :
ቅዱስ ጳውሎስ “ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?” ይላል
2026-09-15 05:30:11
10
zakirbest11
zakir best :
አቦ እዛ ነበር መኖር
2026-09-15 04:44:59
3
salamelk11
ሳለ አምላክ 21718 :
ይሄ የ ጣኦት ነው
2026-09-14 14:16:47
7
yusufabdullah681
balki :
Guys ይህ የsikh ሀይማኖት ቤተመቅደስ ነው ስሙ Gurdwara Bangla Sahib ይባላል። sikh ሀይማኖት በአስራአምስተኛው ክፍለዘመን ሰሜን ህንድ ውስጥ የተወለደ የጭንቅ ጊዜ ሀይማኖት ነው በአለም በተከታይ ብዛት ስድስተኛውን ቦታ ይይዛል Guru Granth Sahib የሚባል እንደህይወት መመሪያ የሚያዩት መፅሀፍ አላቸው ይህም በአስሩ Guru (የሲክ መንፈሳዊ አባቶች) የተደረሰ ነው። ግን እንደምታዩት ለሁሉም ሀይማኖት ተከታዩች ክፍት ነው ምክንያቱም ሀይማኖቱ በሀይማኖት ግጭቶች እና በጎሳ ክፍፍሎች እሳት ምክንያት በጭንቅ የተወለደ ስለሆነ ሁሉንም ልዩነቶች እኩል አድርጎ መመልከት የሀይማኖቱ መርህ አድርጎታል ለዚህም ሲባል የትኛውም የሀይማኖት ልዩነት ሳይመርጥ ቤተመቅደሱን ክፍት ያደርጋል። በአመት ይሄ ቦታ ከ70000 በላይ ኢ አማኞችን(ሂንዱ ፣ ሙስሊም ፣ ክርስቲያን) ለጉብኝት ይቀበላል ግን በእርዳታ የሚመግባቸውን ኢአማኞችን አይታወቁም ምክንያቱም በሀይማኖቱ መርህ "መጠየቅ አለመቀበል ነው" ወይም "አጠይቅ ዝም ብለህ አገልግል" ስለሚባል ነው። ታዲያ የዚ ቢዶ ባለቤት ያልተረዳቺው ይሄ ሁሉም ሚጠልልበት ቤተመቅደስ ሳይሆን ሌሎችን የሚቀበል የአንድ ሀይማኖት ቤተመቅደስ መሆኑን ነው የሀይማኖቱን አርማም የጫማቤቱ መስታወት ጋር ታዩታላቹ። ግን ሙስሉሞችም ሆነ ክርስቲያኖች ለመጎብኘት ስትሄዱ መጠንቀቅ ያለባቹ ነገሮች አሉ። አንደኛው አምሎኮ ሚባል ነገር እንዳትፈፅሙ ። እሷ እንዳለችው የሚያመልክ አንድም ሰው የለም ሁሉም የሚሰግዱትም የሚምበረከኩትም ሲክስቶች ብቻ ናቸው ካደረጋቹ ድጋሚ ሸሀዳ ያዙ ወይም ተጠመቁ። ምትሄዱት ለመጎብኘት፣ ለመርዳት እና ለመረዳት ብቻ ይሁን። እንደዚህም ሆኖ ከኢአማኝ ውስጥ ከ 70-80 ፐርሰንት ሂንዱዎች ናቸው ለመረዳት የሚሄዱት ቀሪዎቹ ከ 5 -15 ፐርሰንት ነው ሚሆኑት። ለመጎብኘትም ቢሆን ከ 5% በታች ነው ሙስሊምና ክርስቲያኑ። ሴኪስቶች የአንድ አምላክ አስተምሮን ይቀበላሉ ግን ያለ ጉሩዎች አምላክን ማግኘት አይቻልም ብለው ያሻርካሉ (በሰማያዊ ምልክት ቴሌቭዢን ላይ ያነው እሱን ነው)። ነፍስ ድጋሚ ትወለዳለች ብለው ያምናሉ፣ የፈጣሪና የፉጡር ድንበር የለም ፉጡር ማለት የፈጣሪ አካል ነው ስለዚህ ፈጣሪ ሁሉም ነገር ነው (which Means ፈጣሪ ፉጡርም ነው) ብለው ያምናሉ። ስለዚህ እዛ አምልኮ መፈፀም ጣኦት አምላኪነት አይሁን እንጂ ፍፁም ፈጣሪን መካድ ከሀይማኖት መውጣት ነው። ግን ያው የእርዳታ ጉዳይ ላይ እና የጉብኝት ጉዳላይ እንዳየሁት ኖርማል ነው። ለማንኛውም ፎሎ አርጉ
2026-09-14 20:32:20
5
mosaic_2023
@mosaic :
በጣም ጥሩ ይመስለኛል
2026-09-15 10:36:56
0
y398374
aschalew :
እንዲሆን የምመኘው
2026-09-15 09:37:23
0
ayub_umer
Ayub Umer :
እርፍ 😁😂
2026-09-15 01:34:32
1
user6029046123510
ሀና ማርያም :
በፈጣሪ ደስሲል
2026-09-14 13:01:23
1
kokjoe8
kokjoe :
orthodox ale wey new ko
2026-09-15 05:48:42
0
user6219572033803
bini :
እህቴ ትልቅ ስህተት ነው
2026-09-14 18:48:46
7
user6129856192673
22 :
ጭራሽ አንድላይ ሆነን ተራርቀንም አንተያይ እያልንነው እነሱንግን አደነካቸው
2026-09-15 05:37:04
0
zarihunmohammed0
zerihun :
awo
2026-09-15 03:19:26
0
nk819370
nk :
እረ እኛ እንጋደላለን አርፈን እነቀመጥ 😂
2026-09-15 10:41:22
0
alinasr.abduljelil
Alinasr Abduljalil :
የለጥርጥር ባሂ (የባውላ) እምነት ተከታዮች የገነቡት ነው። የእነርሱ የእምነት መሰረት ይሄ ነው።
2026-09-15 05:47:20
0
amanuels35
አማን tips :
are ayhonm 😁
2026-09-15 05:39:16
0
To see more videos from user @liya_megbaru, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About