@foreverest3: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #video #foryou

🅴🆅🅴🆁🅴🆂🆃🎼🏔💙🏔💙🏔 🎼
🅴🆅🅴🆁🅴🆂🆃🎼🏔💙🏔💙🏔 🎼
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 09:11:08 GMT
26887
946
74
389

Music

Download

Comments

user6710424922971
belay :
ወንድሜ እውነት ብለሀል እንደው አንድ ነገር ልንገርህ ባሌ ሮቤ ላይ የዋቆ ጉቱ ሀውልት ተሰርቷል ማህበረሰቡን ማነው ብትላቸው ምን ሰራ ብትላቸው ምን እናቃለን አምጥተው አቆሙብን ይሉሀል
2026-09-14 11:00:52
17
user4352240363914
Abinet Ab :
አመሠግናለሁ እውነታውን ነው ያስቀመጠው ተስፍሽ
2026-09-14 13:45:32
6
thomwold
thom :
እግዚአብሔር ያክብርህ
2026-09-14 18:57:53
2
endashaw_bebi
Besu :
የምር ታውቃለህ
2026-09-14 19:29:54
2
user4310334835795
..... :
ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ጄኔራል ጃጋማ ኬሉ ፕ/ር ገቤሳ ጅብሳ የዓለም ሎሬት አፈውርቅ ተከሌ እነኝህ ታላቅ ሰው ሀውልት ሳይቆም እስከዛሬ አለመኖር እጅግ ያሳዝናል
2026-09-14 15:28:44
4
fify2125
fifi :
ተባረክ
2026-09-14 19:36:02
2
abuki8654
abuki :
ሰዉዬ አትበለዉ ዋቆ ጀግና ነዉ
2026-09-14 18:17:52
1
user4430559682163
ዳኒ ዳኒ :
እወነት እወነት ነው መቼም ጃ ጀግና ነው
2026-09-14 15:16:44
1
lglg6222
lglg6222 :
ትክክል
2026-09-14 11:48:31
2
sewu859
zimta :
እውነት ነው
2026-09-14 12:31:34
2
user97815598824520
Abuky ወሎ :
ዋቃ ይመስገን ይላል
2026-09-14 13:08:14
1
fikerema11
fiker mariyam :
ሃገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል ይባላል "የጃርት ዘመን ነው"
2026-09-14 11:55:37
9
sa.ibrhim
ag :
በነገራችን ላይ ሁለቱሞ ጃግና ኦሮሞች ናቸዉ
2026-09-14 17:48:56
2
biniyam909
ቢኒያም ታደሰ :
አልገባህም ! ዋቆ ጉቱ የንጉሱን ሥርዓት የታገለ የህዝብ ልጅ ነው።
2026-09-14 20:04:56
1
abdulmenanhussen0723
abdulmenanhussein :
indahum jagamanewu banda le oromo hizb
2026-09-14 19:16:22
1
demissiesolomon
cool :
ጃጌ ጃጋማ .....በዘንድሮ ሰው አፍ የሚጠራ ስም አይደለም .....ክብር ክብር ለሚገባው ለክቡር ጀነራል ጃጋማ ኬሎ .
2026-09-14 10:50:59
3
lotterya.b.d.tila
@lotteryA.b.d Tilaye :
አብይ አሥመሣይ ሥለሆነ ነው። ታሪኩ ጠፍቶት አይደለም
2026-09-14 13:15:38
3
shalom20166
Yonas Hailu :
የኢትዮጵያ ጠላት የሆነው ሲያድ ባሬ ኢትዮጵያን እንዲወጉለት የጄኔራልነት ማዕረግ ሰጥቶ የላካቸውን ሰው ጀግና ሲሉ ትንሽ እንኳን አይሸምማቸውም?
2026-09-14 18:52:22
2
user504213963540
MHA 3390 :
karsaam
2026-09-14 18:43:38
1
berhanudaba2
birhanudhaba :
ዋቆ ጉቱ የምባል የለም ካላወክ ጠይቅ
2026-09-14 18:58:56
1
user8478114910568
Aberetiyet :
ስለ ሲዳማዉ የሲአን መሪ የነቀሩት ወልዳማናንኤል ዱባለ በለዋሳ ከተማ ሀዉልት ቆሞላቸዋል ሶማሌ ድረስ ጦር ይዘዉ በኢትዮጵያ የነበረዉን የወቅቱን ስርአት እንደተዋጉ ይነገራል ይሁን እንጂ በኢህአዴግ ዘመንም የመንግስት ተቃዋሚ እንደነበሩ በጤና ምታወክ ምክኒያት ሞተዋል እኝህ ሰዉ ለሲዳማ ህዝብ ጀግና ወይም አይከን ሆነዉ ይቆጠራሉ ከዋቆ ጉቱ ጋር ታሪካቸዉ ይመሳሰል ይሆን እስኪ ስለኝህም ጀግና አንድ ብትሉን
2026-09-14 11:53:38
1
germa.mekonen5
Germa Mekonen :
ዋቆሌበነዉ
2026-09-14 12:57:51
1
etalemayele790
𝓮𝓽𝓪𝓵𝓮𝓶𝓱𝓾 𝓪𝔂𝓵𝓮 :
ሽፈታ ነው
2026-09-14 14:18:12
1
user97815598824520
Abuky ወሎ :
የባሌ ቆሌ ነው
2026-09-14 13:08:36
1
user97815598824520
Abuky ወሎ :
የመጅሊሱ መሪ ዋቃ ናቸው ወልይ እና ነብይነት የሚሰጠው ዋቃ ሲሆን ነው
2026-09-14 13:09:58
1
To see more videos from user @foreverest3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About