@he.ha027: #ብጹዕ_አቡነ_ኤርምያስ #ቅዱስ_ዮሐንስ

he.ha
he.ha
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 09:27:13 GMT
72649
11671
244
3951

Music

Download

Comments

aweke.amox
aweke amox :
ኧረ አባቴ ኮምፒውተርስ እርግጠኛ ነህ ይጥፋ ብሎ አማራጭ ይሰጣል
2026-09-14 12:33:58
83
legese.guade
ሰው ለሰው :
May we be blessed by this wonderful message; let those with ears to hear, listen.
2026-09-14 19:04:13
0
tigist8143
Tigist :
ewinet new abatachin
2026-09-14 18:19:24
0
user33814166820547
Minilk Nigusu :
yene abat 😭😭😭😭
2026-09-14 18:13:30
0
user2750447678793
ሁሉ በርሱ ሆነ :
እውነት ነው አባታችን🥰🥰🥰
2026-09-14 16:32:13
34
user3577968155812
user3577968155812 :
እዉነት ነዉ አባታችን
2026-09-14 12:09:57
30
addistsegaye550
Addis Tsegaye :
ወንጌል እደዚህም ይሰበካል የዘመናችን ቅዱስ ፓወሎስ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-14 16:37:27
20
user5027652056538
user5027652056538 መራራ ሐቅ :
የሚሰማ የለም እንጂ ምክረዎ ጥሩ ነበር አባታችን።!!!
2026-09-14 16:12:06
22
ankestebrhan
ጥበበ ሥላሴ ዓለሙ :
የእኔ አባት አይ ሊቅነት ወላድትን አባት እኮናቸው🥰🥰🥰
2026-09-14 18:31:44
6
user5237101474840
mariegetie :
lik new
2026-09-14 16:56:40
0
hunachew4
አይ ጊዜ :
እናመሠግናለን አባታችን
2026-09-14 17:51:55
7
maru2406592010053
Maru Gonderew :
አባ እኔ ለእሰወ መመለስ ባይገባኝም ወታደር ማለት የታዘዘውን ሚያደርግ ነው ለምሳሌ እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቀወት መላይክቶች የተላኩትን ብቻ ነው ሚፈፅሙት ለምሳሌ ህፃናት ሀጥያት ሰሩ እና መላይክቶች ሂዱ ቅሰፉ ተብለው ተላኩ ከዛም ቀውስቶስ የተባለው መለአክ እጅግ መልከ መልካም ህፃን ደረሰው እና ሄን እማ እንዴት አድርጌ እቀስፈዋለሁ ብሎ ቢተወው እንደበፊቱ መብረር አቃተው እና ተዝለፍልፎ ወደቀ ምክንያቱም የጌታን ትዛዝ አላከበረም እና ስለዚህ ወታደርም እንደዚህ ነው አድርግ የተባለውን ያደርጋል ቀውሰቶስ ግን ወድቆ አልቀረም በድግል ማርያም አማላጅነት ተነስቶ አርጓል
2026-09-14 19:06:53
2
user1231278327330
kidane :
በጣም የሚገርም አገላለጥ ነው። ፈጣሪ እንዲህ እስከ እለተ ሞትዎ በእውነት አጽንቶ ያቆይዎት። ከዚህ እውነታ ጋር ረጅም እድሜ ይስጥዎት።
2026-09-14 11:47:08
13
wakilara
wakilara :
ቁስ እውነትም ቁስ!!!
2026-09-14 17:41:28
8
ayal.dmsy
Ayal Dmsy :
አባታችን በረከተዎ ይድረሰን
2026-09-14 16:29:49
5
fshabaye09
Lg surafel @ :
እውነት ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ክቡር
2026-09-14 11:23:52
7
user7195399547391
ከመዝ ነአምን 3 :
አይ ብፁነተዎት እንዴት ላድርገዎት
2026-09-14 13:52:13
5
bitew21
Bitew21 /12/19/27/23 :
ኧረ ኮምፒውተርስ እርግጠኛ ነህ ላጥፍው ብሎ ይጠይቃል አባታችን የሚገርም አገላልፅ
2026-09-14 18:14:53
7
soladd2123
Solomon Ayele :
ጀግናችን አባታችን
2026-09-14 17:40:26
1
user9822551359352
geremewu :
አባታችን.እኛም.ሰውመሆናቸው.ነጠራጥራል
2026-09-15 00:04:29
1
user2137849727611
እምዬ ምኒልክ የነፃነት አባት :
እርሶዎኮ አብይ ስልጣኔን ጠብቅልኝ የአማራን ህዝብ ጨፍጭፍልኝ ያለውን ወታደር እንደሚያመልኩት እናውቃለን እውነተኛ የህዝብ አባት ለመምሰል አይሞክሩ
2026-09-14 19:39:21
1
meba0775
meba@❤❤ :
የኔ አባት ሺ ኑሩልን
2026-09-15 03:20:57
1
www.ethiopian7
❤ ቃል ስጋ ሆነ !! :
የኔ አባት 🙏🙏🙏🥰
2026-09-14 12:33:09
3
wendm1587254215610
dv27⛪23🙏 :
በጣም አባታችን
2026-09-14 17:35:15
2
bamlak1960
ህልሜ ነው የዋሸኝ :
መከላከያ ድሮ ቀረ
2026-09-14 19:38:45
1
To see more videos from user @he.ha027, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About