Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sililsh: የወራቤ ኮሊደር ተነጥሎ ለምን ቆመ?
ሄራታጆ ደነብ
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 14 September 2026 11:49:29 GMT
39226
4560
185
826
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ሄራታጆ ደነብ :
#የወራቤ ከተማ የኮሪደር ልማት እንዲተገበርላት የምናቀርበው ጥያቄ ተራ የልማት ፍላጎት ሳይሆን፣ ከተማዋ ያላትን ስትራቴጂካዊ ፋይዳ እና ህዝባችን ለመንግስትና ለሀገር ግንባታ ያበረከተውን ወደር የለሽ አስተዋፅኦ መሰረት ያደረገ ፅኑ እና ወቅታዊ ጥያቄ በመሆኑ ነው። #የወራቤ ኮሪደር ልማት በአስቸኳይ ሊተገበር ይገባል የምንልበትን የተወሰኑ ታሪካዊና ወቅታዊ ምክንያቶች እንመልከት!! #የመንግስትንና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ራዕይ በተግባር ማሳያ በመሆኑ፧ የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አቢይ አህመድ የኮሪደር ልማት እቅድ የሀገራችንን ከተሞች ገፅታ መቀየርና የህዝብን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል በመሆኑ። የወራቤ ኮሪደር ልማት ደግሞ ይህንን ታላቅ የመንግስት እቅድና ራዕይ በተግባር አሳክቶ ለማሳየትና የብልፅግና ጉዟችንን ማሳያ ለማድረግ ቁልፍ ማዕከል መሆኑ ሁሉም የሚስማማበት ሀቅ ነው። #ለክልሉ መንግስት እምብርት የሚመጥን ምቹና ሳቢ ከተማ ለመፍጠር፧ ወራቤ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አንዷና ዋነኛዋ መቀመጫ ከተማ ናት። በመሆኑም ከተማዋ የምትሰጠውን ክልላዊ አገልግሎት በላቀ ደረጃ እንድትወጣ፣ ለኑሮም ሆነ ለስራ እጅግ ምቹ፣ ፅዱ እና ሳቢ ሆና እንድታገለግል የኮሪደር ልማቱ የግድ ያስፈልጋታል። #የኢኮኖሚና የእኩልነት ማዕከል እንድትሆን፧ ወራቤ ለክልሉ ብቻ ሳይሆን ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ተመራጭ መሸሸጊያ፣ ሰርቶ ማደሪያና ሀብት ንብረት ማፍሪያ መሆን የምትችል የሁላችንም ከተማ ናት። የኮሪደር ልማቱ ሁሉም ዜጋ በእኩልነትና በነፃነት ሰርቶ የሚኖርባት ዘመናዊ መዲና ያደርጋታል። #የህዝባችንን ታታሪነትና ለመንግስት ያለውን ታማኝነት የሚመጥን በመሆኑ፧ የወራቤ ነዋሪና ስራ ወዳዱ ህዝባችን ሁሌም ቢሆን ከመንግስት ጎን ቆሞ በተግባር የሚያሳይ ኩሩ ህዝብ ነው!! ከመንግስት እጅ ሳይጠብቅ በራሱ ጥረትና አቅም ብር አዋጥቶ፣ ልማት ሰርቶ፣ እንደ ወራቤ ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል ያሉ ግዙፍ ተቋማትን መስርቶ ለፌዴራል መንግስት ያስረከበ አርአያ ህዝብ ነው! ይህንን የመሰለ ልማት ወዳድና ለመንግስት ደጋፊ የሆነ ህዝብ የሚኖርባት ከተማ የኮሪደር ልማት ሊተገበርላት ይገባል ብቻ ሳይሆን ታሪካዊ መብቷም ጭምር ነው። #የወራቤ ኮሪደር ልማት የወራቤ ብቻ ሳይሆን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ብሎም የሀገራችን የብልፅግና ተምሳሌት ነው። መንግስት የዚህን ታታሪ ህዝብ ጥያቄ ሰምቶ የወራቤን የኮሪደር ልማት በአስቸኳይ እንዲያስጀምር በፅኑ እንጠይቃለን!!!
2026-09-14 11:52:23
65
ssss :
even hosana like this
2026-09-15 10:49:03
0
Hashim01 :
እንሻአለህ ዱበይ እነራገታለን
2026-09-14 12:54:11
16
abddrezaksherefa :
ወይኔ አባቴ የሰጠው በሬ ወላሂ
2026-09-14 15:44:06
13
ኑኑ :
🥺🥺🥺በጣም አዝነናል አባቶቻችን ለዚህ ነበር እንዴ የንን ሁሉ ዋጋ የከፈሉት ያማል💔
2026-09-14 16:38:45
8
black life💀3979 :
ወገን ኣባቴ ያለዉን በሬ ነው አንስቶ የሰጠው so ይመለስለት
2026-09-15 00:01:46
5
ابو اسماعيل ✅🇪🇹 :
ለኮሪደር ተብሎ የተመዳበዉን ብር ማን በለዉ 😳
2026-09-14 20:16:14
4
ፈድሉ ከማል እድሪስ :
በፊት ትንሽዬ ገጠር ነበረች አሁን ትልቅ ገጠር ሆናለች እድሜ ለዘይኔ ብልካና ለእንዳሻው ጣሳ መጀመሪያም በጥራት እያሰሩ አነበረም
2026-09-14 15:22:57
1
ቡላ 🇪🇹 ❤🇶🇦 !! :
ባጭ ባለያን🤔?
2026-09-14 13:21:42
0
A fat :
በርታ ታገያችን
2026-09-14 12:52:21
3
Only One God forever :
ገርሞ ገርሞ ይገርማል አሉ
2026-09-14 20:33:20
1
🦋🦋🦋فوزية :
ሪፖስት ለመድርግ አይመችም በዘፋን በትለቅስ😔😔😔
2026-09-14 14:38:54
1
የኖርነዉ ትንሽ የየነዉ ብዙ🤕🤕 :
በቃ እደዚህ ሆኘች ሀገረቺን የሰዝነል
2026-09-14 13:10:54
1
MAME :
በጣም ያሰዝናል ምንኣለ መጀመሪየዉኑ በይጀምሩት!
2026-09-14 13:19:11
1
abdi :
fete leseti hezebe
2026-09-14 12:00:12
0
Girume :
ወራቤ ከተማ ነው 😂😂 ወረዳ ነው
2026-09-14 18:53:28
0
የአለ ከዪሩ ነገር አምጠዉ :
አረ ኢደቢረል
2026-09-15 09:30:39
0
adise belete :
2026-09-15 14:44:26
0
no wan :
barata herto wada fittt
2026-09-15 14:27:56
0
ይሁን❓❓🌹 :
😳
2026-09-15 11:13:49
0
A ስልጤዋ ስልጤነት❤️ ይላምልም :
በጣም ያሣዝናል 🥹🥹😒😒
2026-09-15 11:37:45
0
To see more videos from user @sililsh, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
dreamcatcher-boca / #kpoptradução #fy #oldkpop
NEW BILLIE FRAGRANCE PROMO // how many does she release omg, a new mv would be nice 😊 sorry this is like the shittiest thing ever, im so locked out. sdt @soyypl @elsa.editing @pulse.mp3 @eilihz #hmhas #edit #billieeilish #billieeilishedits #fragrance billie eilish new fragrance
Buying The Cheapest Ferrari In The Country 🤯#police #cops #vairal #fyp #trending
WAJIB di rukiah sih ini kor*ptor 😭💀 #FilmMunafik #MunafikMelawanIblis #BahayaJadiMunafik #MunafiknyaIndo #fyp #masukberanda #aryasaloka #mbg #prabowosubianto #viral
۱۲ دعای برگزیده از قران کریم 🌱🤍 . . . . . @𓆩☆𝐎𝐎𝐒𝐌𝐀𝐍𝐈☆𓆪 . . . . . #الله #الحمدالله #اسلام #قران_كريم #creatorsearchinsights
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy