@kidusnifonmehaber: የ 2019 የመጀመሪያው ዙር ጉዞ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል ማህሌተ ፅጌን በዛው እናሳልፍ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል። የጉዞ መነሻ ቀን መስከረም 29 መመለሻ ቀን ጥቅምት 1 መነሻ ሰአት ⏱ንጋት 10:00ፒያሳ 10 ሰአት መገናኛ መነሻ ቦታ 1.ፒያሣ ጊዮርጊስ 2. መገናኛ 3. ላምበረት 4. ጣፎ አደባባይ በጉዞ_ላይ_የምንሳለማቸው_ገዳማት 1 አቡነ ዘርአቡሩክ ገዳም(ዋሻ) 2 ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ 3 ጻድቃኔ ማርያም 4 ዘብር ቅዱስ ገብርኤል የጉዞ ዋጋ:-4500 ፓኬጁ : የእራት እና የምሳ , የማረፊያ , የትራንስፖርት እንዲሁም የተለያዩ መርሀግብራትን ይጨምራል ☎️ስልክ:- +251 91 101 8795 +251996115936 አዘጋጅ:- ቅዱስ ኒፎን የጉዞ ማህበር ባሉበት ሆነው ትኬት ለመቁረጥ 1000126993898 ፀጋ መርጋ ንግድ ባንክ 0996115936 ቴሌ ብር ከፍለው በ ቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ 📆ቀድመዉ ቦታ ያስይዙ ክፍያ ከፍለው ከተመዘገቡ ቦሀላ የጉዞው ቀን ባይገኙ ክፍያው ተመላሽ እንደማይሆን እናሳውቃለን!!! ማሳሰቢያ :- *** መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል። *** ስፍራው የእግር መንገድ ስላለው ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። *** ለጸበል በሌሊት ስለምንወጣ የእጅ ባትሪ ይያዙ *** ሽፍን ጫማ ማድረግ እና ክሊና እና ቆጵሮስ ተራሮች በእግር ጉዞ የምንጎበኘው ስለሆነ ይህን ልትገነዘቡ እና ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። *** ሻንጣ እና መተኛችሁን በክፍያ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልታውቁ ይገባል። ሼር_በማድረግም_ለኦርቶዶክስ_ወገኖቻችን_ለሌሎችም_በማካፈል_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ። #creatorsearchinsights #creatorserachinsights #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 @ግርማ የኪድዬ ልጅ @Tsega ye Alem @️
ቅዱስ ኒፎን የጉዞ ማህበር
Region: ET
Monday 14 September 2026 12:12:22 GMT
Music
Download
Comments
Emu :
please please I want to go
can I have number
2026-10-18 09:10:52
1
ze :
ለደጅሕ አብቃን
2026-10-13 09:45:36
17
ማካርቲ ግርማ :
መንዝ ሄጃለው እመቤታችን እና ዮሴፍ በተሰደዱበት ወቅት ያረፉበት ቦታ መንዝ
2026-10-14 03:22:29
13
ብርሃኑ የሚካኤል ልጅ❤ :
የሠላም ሥፍራ የሚናፈቅ ቦታ እመጓል ዑራኤል🥰🥰🥰
2026-10-18 18:15:50
1
ልቤ በእግዚአብሔር ፀና :
ስልክ ቁጥር የለም ሁሌም አለ ጉዞ
2026-10-18 08:48:59
1
wgye :
የኔ አባት ቅዱስ ዑራኤል
2026-10-08 17:16:38
15
#ባዴ የማርያም ልጅ@21@12@27@19@16@07 :
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ🙏🙏🙏
2026-10-16 10:11:14
4
tedoobehaylu :
ቅዱስ ዑራዔልዬ ለደጅክ ለበረከት አብቃን አባታችን
2026-10-17 01:52:25
2
kiya ✍️ :
le dejih abkagn
2026-10-13 10:40:47
2
የእመብርሃን ባርያ ነኝ🙏 :
እስኪ ለበረከት ይሆናችኋል ውሰዱኝ🙏
2026-10-13 02:41:25
2
ye 21🙏🙏🙏 :
[photo]
2026-10-16 21:24:20
1
mimi Letarik :
ሁሌም ማየት የምመኘው ቦታ ግን....አንድ ቀን ይሆን ይሆናል
2026-10-15 14:31:55
2
Helen G :
kidus urael
2026-10-15 06:37:50
1
ፋሲካ :
ከደሴ አለ
2026-10-15 09:49:41
1
ቀ.ፂ.መ.ታ.ት :
እኮ ስልክ
2026-10-14 05:45:33
1
apilu wana :
ለደጁ ያብቃን
2026-10-16 07:43:23
2
Mulu Asmere :
አባቴ ኦራኤል
2026-10-15 00:17:09
1
shopping :
ለደጅህ አብቃኝ
2026-10-15 04:41:50
0
creator.search.Insight :
emegual
2026-09-14 12:30:41
1
lina :
ታድዬ እኔ እኮ ሄጃለሁ🥰🥰🥰
2026-10-08 17:31:02
2
Florida 🌿 :
መቸ ነው ግዜ ለስንት ቀን ነው
2026-10-12 12:26:35
1
MG :
በአለማየሁ ዋሴ መፀሀፍ ነዉ የማዉቁዉ መቼ ይሆን የምሄደዉ
2026-10-13 05:19:26
2
Netsi.G :
ቀጣይ መች ነው
2026-10-13 07:24:53
1
ፋሲካ :
አመሰግናለሁ አወ አጊቻለሁ
2026-10-16 16:31:46
1
abel :
እማሆይአሉግንያኔመንገዱአይነገርበቃአረሳዉምግንበቃለ3ሰአትመንገድነበር
2026-10-16 18:55:44
1
To see more videos from user @kidusnifonmehaber, please go to the Tikwm
homepage.