@lidetuayalew3rdway: #አንተ ማነህ ?

Lidetu Ayalew 3rd Way
Lidetu Ayalew 3rd Way
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 12:21:15 GMT
33216
1517
48
402

Music

Download

Comments

gediongedionmamo
የአሰገድ ልጅ :
my hero,my country's heartfelt and huble hero!!!!!!!!!!!
2026-09-14 12:31:06
1
zesuwolde
zesu woldegeorgis :
AI makes it
2026-09-14 14:33:56
0
genet.tefera136
genet tefera :
Wowwwwwwwww
2026-09-14 17:39:04
0
user5629556530561
Birhanu T. :
በጣም የምወድህና የማከብርህ ልደትዬ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
2026-09-14 16:33:47
7
user9281975296063
toniyas123 :
በኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ የምንጊዜም ህልሜ ልደቱ ይችን ሀገር ሲመራ ማየት ነው ማርያምን ከልደቱ የተሻለ ሰው የለም በድፍረት እናገራለሁ
2026-09-14 17:20:24
4
aseres.gebre
Aseres Gebre :
ኣረ ኣድናቂ ነኝ።
2026-09-14 12:40:16
3
soliyana958
መብሬ ብ :
🙏ኣረ ኣድናቂ ነኝ ግን 1997❤😭
2026-09-14 16:42:57
0
elias.adem2
Elias Adem :
የመደመር አስተምሮት ራይ በእኩልነት የምያምን ብልፅግና
2026-09-14 19:21:43
1
user3395720915947
user3395720915947 :
wow
2026-09-14 14:50:14
1
fitsum287
ፍፄ የቤቶች ደላላ :
አቶ ልደቱ እቺን ሀገር ሲመራ ማይት ነው ምኞቴ ሰው ነው ልደቶ እውነት ተባረክ እረጅም እደሜ ከጤናጋ እመኝልሀለው ሰው ነው ልደቶ
2026-09-14 19:48:30
1
nuruseid.seod
Nuruseid Seod :
አድቀን ተሳክቶለህ የ ኢትዮጺያ መሪ ሁነህ ባይህ ደስታየ ወደር የለውም ሀገሬን ባተውስጥ አያታለሁ
2026-09-14 18:00:47
1
tasfa.kebret
Tasfa Kebret :
ሁሌምጄግናነሀረ
2026-09-14 14:39:33
1
martha.kebed
username :
@waww
2026-09-14 21:38:41
0
sofi249364
sofi moters :
ሁልገዜም ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ፓለቲከኞች አዲስ መንገድ ስለምታሳይ ክብር ይገባሀል!!! ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ወደፊት !!!!
2026-09-14 19:40:57
0
wondimudegefe418
wondimudegefe418 :
በቃ በቃ ሰው እንሁን
2026-09-14 18:25:13
0
eyob.f2
ሉትሮን :
ኧረ ልደቱ😍😍
2026-09-14 18:25:24
0
user1330681835382
medhanye hayleslase :
🇪🇹 ትቅደም
2026-09-14 17:45:46
0
aklil.kasa
Aki :
አቶ ልደቱ አያሌው እውነት አንተ ታላቅ ሰው ነህ ለእናት ሀገርህ ለኢትዮጵያ ወጣትነትህን መስዋዕት አድርገህ የሰጠሀት በሀገርህ በነፃነት የምትኖርበት ጊዜ ሩቅ አደለም የጨለመው ሊነጋ ነው ሁሉም ያልፋል እንስቃለን ወንድምአለም🥰🥰🥰
2026-09-14 19:07:53
0
user3432903572776
user3432903572776 :
wow
2026-09-14 14:01:03
0
wenshet.wallign
wenshet wallign :
🥰🥰
2026-09-14 13:40:57
0
nigat23sisay
Jackool 🇪🇹 :
የማይባክን አገላለፅና የጥያቄዮ መልስ ዜማ ወንድማችን ሆይ ረጅም እድሜና ጤና .... just Human beings , Humanity.
2026-09-14 21:51:39
0
lala13154
lala :
የጼንጤ መዝሙር መሰለ 🥰🥰🥰
2026-09-14 19:58:30
0
tewodros_12
tadytada :
ትችላለህ
2026-09-14 19:09:56
0
wasihun.gashaw0
Wasihun Gashaw :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-14 15:32:21
0
fikad66
ፍቅር ንጉሴ :
my ero
2026-09-14 12:39:05
0
To see more videos from user @lidetuayalew3rdway, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About