@amin.travel4: 🕋 አሚን ትራቭል የ2019 ዓ.ል የመጀመሪያ የግሩፕ ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባ ተጀመረ! 🕋 ✨ አሚን ትራቭል የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የግሩፕ ዑምራ ፓኬጅን በታላቅ ደስታ ያበስራል። 🤲 እርስዎም አዲሱን ዓመትዎን በተሞላ ኢባዳ ለመጀመር፣ ጉዞዎን ወደ ተወዳጁ የአላህ ቤት — በይቱላሂል ሐራም — ከተወዳጁ ኡስታዝ ፉአድ አደም ጋር ያድርጉ። 📅 የጉዞ ቀን፦ ጥቅምት 3 – ጥቅምት 13 (OCT 13-OCT 23) 👉 ፓኬጁ የሚያካትተው፦ 🕋 የዑምራ ቪዛ ✈️ የበረራ ደርሶ መልስ ትኬት 🏨 የሆቴል አገልግሎት 🚌 ትራንስፖርት 🕌 በመካ እና በመዲና ታሪካዊ ቦታዎችን የመጎብኘት ዚያራ 📞 ለመመዝገብ፦ ☎️ +251 937846666 📍 አድራሻ፦ ቤተል ሶያም ሞል፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 212 ✨ አሚን ትራቭል ✨ #creatorsearchinsights #boostenergy #umrah #umra

Amin Travel
Amin Travel
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 12:40:09 GMT
1393
143
3
23

Music

Download

Comments

tajudin556
Tajudin250 :
አሠላሙ አለይኩም ወድሞቸ እኔንም ውሠዱኝ
2026-09-14 13:49:27
2
kamilakado7
kamilakado7 :
🥰
2026-09-17 16:04:17
0
To see more videos from user @amin.travel4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About