@selamenengi: ‼️ #ሰላሜ ነኝ የ2019 መርዶ ብዬዋለው፤ #ከዓለም ላይ እውቀት የሌላቸው 3 ቢሊዮን ሰዎች እንዲጠፉ ይደረጋል እያለን ነው‼️ #አለማችን ላይ 3 ቢሊዮን የሚደርሱ ሰዎች ምንም ጥቅም የሌላቸውና ሸክሞች ናቸው፤ እንደ አይጥና ዝንጀሮ ሰዎችን ከመፈልፈል ውጪ ለምድር ጥቅም እየሰጡ አይደለም ነው እንደ ዶክተሩ ንግግር! ምድር መሸከም ከሚገባት በላይ ሰዎችን ተሸክማለች እንደ ድሮ Biowarefair ምናምን አናጠፋቸውም ለነሱ የተዘጋጀ ፓኬጅ አለ! በዛ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም እናጠፋለን! እነኝ useless የሆኑ ሰዎች በጨመሩ ቁጥር ጠቃሚና ዋጋ ያለቸውን የሰው ልጆች ጭምር ነው ይዘው ገደል የሚገቡት....ሀሳቡና ጥናቱ እረጅም ነው! #ለአፍሪካ በተለይ መርዶ ነው! በተለይም ሚዲያ ላይ ሲሳደብና አልባሌ ነገር ለሚያደረጉ፤ ፖለቲካ ብለው ህዝብን ጭምር የሚያሰቃዩ በዚህ ፓኬጅ ሚጠቃለሉ ይመስለኛል! መጪው አለው....ያንተን ብር አይፈለግም! ብር ከፈለክ እነሱ ይሰጡሃል #እውቀት ብቻ ነው የሚያስፈለገው!....! በጣም አደገኛ ነገር ነው! በዚህ ነቅታቹ አእምሯቹ ላይ ስሩ!!!

ሰላሜ ነኝ❤️
ሰላሜ ነኝ❤️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 13:46:04 GMT
45228
978
43
484

Music

Download

Comments

user2598146365948
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ።❤❤❤ :
የኔ ነፍስ ግን በእግዚአብሔር እጅ ናት በፈጠረኝ ብንሞትም ለእግዚአብሔር ብንኖርም ለእግዚአብሔር እስከሆነ ድረስ ምንም አያሰጋም ምድርና ሞላዋ የእግዚአብሔር ስለሆነ ማንም እውቀት አለኝ ብሎ ቢፍጨረጨር ከእግዚአብሔር አያመልጥም የድሮም ነገስታት ስላላመለጡ እግዚአብሔር ሃያልና ገናና ያለና የነበረ በእግዚአብሔር ታመኑ።
2026-09-15 03:57:58
18
dayof96
Engineer simon :
Where is source ?
2026-09-15 03:06:30
0
genet.shashiego
kiya :
የሰውን ወሬ ወይም ሰው ሰራሽን አያስፈራኝም እግዚአብሔር እረኛዬ ነው
2026-09-15 05:38:14
3
selam4097
selam :
እግዚያብሔር ያቃል
2026-09-15 04:58:51
2
ggaa54789
ጌቾ የቤት የቦታና የመኪና ድለላ 911287043 :
እና በእወቀት እኛ እበልጣቸዋለን እኮ
2026-09-14 21:45:00
3
awetbeauty
Awetbeauty :
yefetari plan demo 🙏lela🙏 tarik new Anfra.
2026-09-15 07:00:06
0
wali57829enkuwater
enku :
የሚያምንኮ ይኖራል
2026-09-15 07:49:32
0
asfaw.gezahegn5
asfaw gezahegn :
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ሀይል የእግዚአብሔር ነው ስጋት አይገባንም
2026-09-15 08:03:02
0
hanaj80
ሀኒቾ :
ቅድስ ገብርሄል ጠባቂያችን ነው
2026-09-15 07:24:18
0
filliseabshiryassin
searching...channal :
ewiket yelela hew alalem. yealem economy lay astewaso yelela hew be Africa engemiralen. sidet andu new.
2026-09-15 07:25:53
0
ebtihaje.osh
Ebtihaje # :
በዘረኝነት ከምጠፍ ይሻላል ፈጣሪ ይባርከዉ ሰዉ በዘሩ ምክንያት ከሚሞት የተሻለ ሀሳብ አመጣ
2026-09-15 08:00:50
0
tadele.molla5
Tadele Molla :
አምላክ አለ
2026-09-14 20:33:54
1
solowsol
solowsol :
አሪፍ ነው
2026-09-15 07:30:30
0
beza2519
Beza :
አምላክ ሆን ጠብቀን
2026-09-14 16:28:28
1
genet.kebede03
single 00 :
Geta yesus ale
2026-09-15 05:22:24
0
andualembegid
adaleme :
እግ/ረ ይነቅላል አምናለው
2026-09-15 05:40:03
0
ergib.abebe
Ergib Abebe :
ከ 4አመት በፊት ነዉ የፖሰትኩት የቆየ ነው እሰካሁንማ ከ3 ቢሊየን በላይ አልቋል
2026-09-15 06:23:46
0
wendosen.belachew
Wendosen Belachew :
አትፍሩ ክፍ ምክራቸው አይሆንም
2026-09-15 03:58:22
0
adiisu24
adis :
አለምን የፈጠረ አምላክ አለኮ እሱ ልጅቹን ጥሎ የት ሄዶ እግዚሃቢሄር ያቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-15 05:25:02
7
user4522056052746
ለምን :
ከ2012 የቆምኩት ሀክም ቤት ከለችሁ
2026-09-14 22:23:12
0
user447224158135
Fa :
ታዴያምንይሸላል
2026-09-15 03:03:10
0
tsegay1734
tsegay :
amlake hoy tebken hatsyategnoch nen ykir belen 🙏🙏🙏
2026-09-15 03:23:19
0
user2767816007688
ጉሎምካዲዊ ይላል :
ሁሉም በእግዚኣሔር ነዉ
2026-09-15 08:17:52
0
temu68634
temu@ :
አምላክ አለ
2026-09-15 00:21:20
0
woyzemen
ወይ ዘመን :
[Sticker] 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2026-09-14 15:26:56
0
To see more videos from user @selamenengi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About