@wasumohammed: "አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች የተፈቱት ራሳቸው ባቀረቡት ጥያቄ ነው"ኢሰመኮ ​የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ከእስር የተፈቱት አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ ዶ/ር ጫኔ ከበደ እና ዶ/ር ካሳ ተሻገርን ጨምሮ ከ600 በላይ ታራሚዎች ነፃ የወጡት ራሳቸው በኮሚሽኑ በኩል ባቀረቡት ጥያቄ መሆኑን ገለጸ። ​📌 ዋና ኮሚሽነር አቶ ብርሃኑ አዴሎ እንደገለጹት፤ እስረኞቹ በፍትሕ ሚኒስቴር በኩል በቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ የክስ ማቋረጥ ውሳኔን በፊርማ ጠይቀው የተለቀቁ ናቸው። 📌 በተመሳሳይ መዝገብ ክስ ከቀረበባቸው ውስጥ 28 ሰዎች የይቅርታ ጥያቄ ባለማቅረባቸው ጉዳያቸው እንዳልታየ ተገልጿል። 📌 በፌዴራል ደረጃ ከተፈቱት በተጨማሪ በአማራ ክልል 70፣ በኦሮሚያ ክልል ደግሞ ከ250 በላይ እስረኞች በዚሁ ልዩ ሁኔታ ተፈትተዋል። (ይህ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የሚደረገውን መደበኛ ይቅርታ አይጨምርም)። 📌 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እስረኞቹ የተፈቱት የአገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት መሆኑን መናገራቸውን ጠቅሶ ሪፖርተር አስነብቧል። 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed #WasuMohammed #breakingnews #foryou #tiktok #foryorpage

Wasu Mohammed 📌
Wasu Mohammed 📌
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 13:47:12 GMT
155734
8036
50
353

Music

Download

Comments

yasin3ya
Y :
ምርጫዉን የመረጠ ግዜ ነዉ የፈታቸዉ
2026-09-14 13:57:18
3
endrisyasuf
@ahmed266 :
ይቅርታም አለ ምንም አለ ዞሮ እኳን ተፈታ
2026-09-14 22:09:49
4
mohammedgetawu
mohammedgetawu :
wyeeeee
2026-09-17 17:36:25
0
mengistu1977
Mengistu Assmamaw :
ማንም ፍታ ያለኝ የለም አነበር ያለ ?
2026-09-14 20:00:40
0
user3291937449155
Worku :
w
2026-09-14 18:46:22
0
fernisha1
የጌታ ልጅ :
ol
2026-10-07 12:19:14
0
hussenhassen2025
ሁሱ የበረሃው ወዳጅ :
2026-09-15 17:28:20
0
.21215086
🔴 𝗝𝗢Hn 🔴🔴 ጆን 🔴 :
ምርጫውንሲጨርስ
2026-09-14 17:52:35
0
yom_161
Yom_♓️ :
2026-09-14 18:45:36
1
anicho13
Anwar :
2026-09-14 13:52:23
1
user8770135681798
ፍቃድህ ይሁን :
አንድ ሰው ሁሉን የሚወስንበት ሀገር😂
2026-09-14 14:40:13
6
user8149580527240
ሰውን ውደደውጂ አትመነው :
ሲጀመር ወኝጀለኛ ሆነው አይደለም የታሰሩት በአማራነታቸው ነው
2026-09-14 14:35:20
4
user800638179867
አንድ ለናቱ :
ይቅርታውን ፈርመውም ያልወጡ አሉ ይለቀቁ
2026-09-15 05:46:11
1
aft6807
አለምዬ :
በምንም ሁኔታ እንኳን ተፈቱ ዊናዉ ነገር መፈታታቸዉ ነዉ
2026-09-14 17:50:14
1
adaman9438
ada 12345 :
እስረኞቾ ይፈቱ
2026-09-14 13:52:19
1
mahmud.hussen60
brother mahmud :
ዮሀኒሰ ቧያለዉሰ ወሳኙ ሰዉስ
2026-09-17 13:56:10
0
user1431moh77
user1431moh :
ክርስቲያ ታደለ አሁንም አያርፍም መልሶ ይገባል ታያላችሁ
2026-09-14 18:47:32
0
yibrahim92
yibrahim :
🥰🥰🥰
2026-09-14 18:13:55
1
halid.ahmed397
➴ልቤ💔➹ነዉ➴ህመሜ➹💔🥀 :
🥰🥰🥰
2026-09-14 13:52:12
1
seya1760
Seya :
😁😁😁
2026-10-03 14:48:35
0
ebro.man493
𝑒𝑏𝑟𝑜 𝑚𝑎𝑛 :
🥰🥰🥰
2026-10-05 18:45:09
0
acmad.macamad4
Acmad Macamad :
❤️❤️❤️
2026-10-07 15:23:53
0
danita09494
dani Ta949 :
👍👍👍
2026-10-05 07:30:01
0
jirra.waan.hunda.b
#I Love You 🇪🇹🇪🇹Ethiopia :
😁😁😁
2026-10-07 07:33:33
0
hawosiraj4
Hirbun Erbee Miti 430❤️💚❤️ :
🥰🥰🥰
2026-09-14 13:51:27
0
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About