@nati_belachew30: የጠፉ እና በመጥፋት ላይ ያሉ የድሮ ነገሮች በኢትዮጵያ (ክፍል 1) || Old Items Vanished & Disappearing in Ethiopia (Part 1) የጠፉ ተሽከርካሪዎች በአንድ ወቅት ➺አዲስ አበባን ከክፍለሀገር በማገናኘት ➺ከተማ ውስጥ እንቅስቃሴን በማቀላጠፍ ➺የረዥምና የአጭር ርቀት ጭነት በማመላለስ የሀገር አለኝታ የህዝብ ባለውለታ የሆኑ ተሽከርካሪዎች ዝርዝር... Once famous and road kings in Ethiopia, these automobiles and vehicles are now disappearing. They are now old fashioned and are becoming extinct. እነዚህ ተሽከርካሪዎች አብዛኞቹ በደርግ ዘመን ሥራ ላይ የዋሉ እና በዘመነ ኢህአዴግ አገልግሎት መስጠት የቀጠሉ ሲሆን አሁን ላይ ከመስመር ወጥተዋል። ለዚህ የተለያዩ ምክንያቶች ቢኖሩም የነዳጅ ዋጋ መጨመር፣ የተሻሉ የመኪና ሞዴሎች መመረት፣ የፋብሪካዎቹ ምርቱን ማቆም፣ የመለዋወጫ አቅርቦት ችግር እና የመንግስት ፖሊሲ መቀየር በዋናነት ይጠቀሳሉ። እነዚህን መኪኖች ➺የነዳ ➺ያስነዳ ➺የተሳፈረ ➺ያከራየ ➺የተከራየ... እስኪ እጁን ያውጣ✋ የድሮ_ትውስታዎች Old_Is_Gold #ትዝታችን #ትውስታችን #ድሮ #መኪና #old

Nati Belachew
Nati Belachew
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 14:01:26 GMT
3212
81
9
10

Music

Download

Comments

tom.313
?????? :
ዋዝ የረሺያ ስሪት
2026-09-16 17:34:04
1
bogale5063
bogale :
ተሳፍሬበታለሁ ነድቻለሁ አሰተማሬበታለሁ
2026-09-16 19:22:34
1
user6835033356541
belay bekele :
ሐገር ያቀኑ ባለውለታ ናቸው
2026-09-17 13:24:13
2
user38230195544552
Niguse :
ሁሉንም ነድቼአለው ከፔጆው ና ከማርቼዲሱ ውጪ ሁሉንም ነድቼአለው ልጆቼን አስተምሬበታለው በ500ብር በ 200 ደሞዝ
2026-09-15 08:29:30
1
yohbez6
Yohbez :
እንዚህን አፈላልጎ በሙዝየም ማስቅምጥ ያስፉልጋል የድሮ ሴቼንቶም ይድሮ አንበሳ አውቶብስም ጭምር
2026-09-18 09:08:48
1
user6816888106241
954745 :
አለሁ
2026-09-18 08:49:11
1
To see more videos from user @nati_belachew30, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About