@goodheat05: #part 4#ኢትዮዽያዊያን ያገኟቸው የሳይንስ ግኝቶች#ዶክተር ሮዳስ ታደሰ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 14:54:45 GMT
36423
3449
38
332

Music

Download

Comments

tsion.siyum.siyum
Tsion Siyum Siyum :
ዶ/ር ሮዳስ እንኳን ደስስስ አለህ አኔ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ብዬ መልካም የትዳር ዘመን እመኛለሁ
2026-09-14 15:34:08
12
embetnacaip
የኪዳነምረት ልጅ እመቤት :
እውነት እውነት አልመስለኝ አለ ዶ ር አንድቀንም አስቤ አላቅም ያገባል ብዬ እግዚአብሔር መልካም ጋብቻ ያድርግልህ መጨረሻውን ያሳምርልህ
2026-09-15 16:22:43
1
user1458518459717
ናሁ ሰናይ :
ዶ/ርየ ይኸ አሁን አንተ ያለህበትን ሁኔታ ሚገልፅ ይመስለኛል[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming] እንኳን ደስስ ያለህ ወንድማችን ደስ ብሎናል።በእዉነት ማፍቀር መታደል ነዉ ብዙ ሰዎች ፍቅር ምን እንደሆነ አያቁም ግብዞች ናቸዉ።
2026-09-15 05:59:20
1
mesrt.yw
mesrt yw :
ለሳምሪ ይሁን
2026-09-14 16:59:59
1
ehenewbirle811
Mr.Ehienew Birlie :
ለ ወይዘሪት ሳምራዊት መታሰቢያ ይሁን🥰🥰🥰
2026-09-15 12:34:53
0
tansaybarihun
tinsaye.bimrew :
ይዞኝ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😁🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-15 07:17:54
0
tibeyin.eyasu
Tibeyin Eyasu :
በጣም ይገርማል ቅኔ ነው
2026-09-14 17:20:15
0
tsehayamare440
ጊዜ ለኩሉ :
ሊቁ ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ🙏🙏🙏 ደግሞ ከሚገባህ ቤት ስለገባህ በጣም ደስ ይላል❤️❤️የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤️❤️❤️
2026-09-15 13:17:25
0
tigst.azale.ayale
Tig azale 0124 :
የዶክተር ሰርግ ብገኝ ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር።መልካም ነገር ሁሉ ይገባሀል ዶክተር ሮዳስ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-15 05:29:56
0
user4021900781282
Shanbel. :
ተርጉም
2026-09-14 15:30:50
0
eza9678
ezana ff :
እንኳን ደስ አለህ
2026-09-14 17:19:26
0
zemaritzewalofficial
Zemari Zewal Abuhay Official :
እንኳን ደሰአለዉት መምህር እርሰወት አግብተዉ ልጅ መተካት ሰለነበረበት የብዙ ጊዜ ጥያቄየነበር ግን ፈጣሪ መልሶልኛል ፈጣሪ ትዳራችሁ ይባረክ
2026-09-15 08:19:44
0
user7140013763903
beharu :
እንደትነህ፡እኔ፡ለአንተ፡ያለኝ፡አክብሮት፡ወሰንየለኝም፡አንተን፡የድንግልማርያምልጅ፡ቸሩ፡መድሀኒአለም፡ሴፈጥርህ፡መርጦህእውቀቱን፡ሰቶህነው፡ያሰብከውሁሉይሳካልህ፡ዶክተር
2026-09-14 16:16:21
0
seniakalu
seni :
ሩፋኤል❤️❤️❤️🙏🙏🙏___
2026-09-14 21:19:48
0
e.y.o.b.e.birhanu
E B :
2026-09-14 18:50:08
0
honelny
honelny :
በርታአ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
2026-09-14 19:37:24
0
lominatseid1
@lominatseid :
እንኳን ደስ አለህ 🥰🥰🥰
2026-09-15 04:51:49
0
tewahdo021
Helen :
የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደሳለክ መልካም ጋብቻ
2026-09-15 07:41:34
0
almaz.kebede28
ስለማይነገር ስጦታው :
ክክክክክ አሁንማ ቅኔው ተፈታልን ዶክተር
2026-09-14 16:04:53
0
yeda.woreku
yeda woreku :
እውነት እንዴትብትመረቁ ?????
2026-09-14 16:07:40
0
creator.insight.se
Zigi Zaga :
የሳምራዊት ፍቅር እጅግ ከበዶት መሰለኝም መልካም ጋብቻ በonline እንመጣለን መጠጡንም በonline ያስጎንጩን
2026-09-14 16:27:02
2
12.16.19.21.27
ታማኝ1221ተበጀ :
እንደ አሳ በጥላ እንደ ንብ በድምጥ እኔ አንችን አርግዤ ተይዣለሁ ምጥ
2026-09-15 04:38:47
0
user4388570617681
user4388570617681 :
😁😁😁
2026-09-15 06:07:35
0
amanuel169a
🫶አማን💚💛❤️የግሸኗ🦅 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-14 15:00:26
0
To see more videos from user @goodheat05, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About