@connected_24: Replying to @dawa.aschenakiw #አዲስ_አበባ

𝐂𝐎𝐍𝐍𝐄𝐂𝐓𝐄𝐃_²⁴
𝐂𝐎𝐍𝐍𝐄𝐂𝐓𝐄𝐃_²⁴
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 15:24:13 GMT
123129
2193
85
881

Music

Download

Comments

user8797683559929mulu
coffee land kaficho🇪🇹🇪🇹 :
ግን ፋራነክ ወዶ አደለም የገቡት የነሱን ችግር ማን ያዉቃል ??😭😭😭
2026-09-14 16:57:37
151
belayabebe3
belay abebe :
ወንጀል ነው ሰው ያለ ፍቃድ መቅረፅ
2026-09-14 17:03:42
70
adugeman
Geman view :
ኣይደረግም እሺ ለምን 😳😳
2026-09-14 17:34:21
28
josi18409
josy Guners :
ነውር ነው ህይወታቸውን ድጋሚ ማበላሸት ነው
2026-09-14 17:05:59
112
hibest25
መና ♏️ :
እዲ አይደረግም ነውር ነው እህትክ ብትሆን እደዚ አታደርግም ነበር
2026-09-14 17:42:31
18
abixo1234
ፎጣ ለባሽ 🛫🛫🛫 :
ተው በማርያም እህቶቻችን ተቸግረው ኮ ነው🥺🥺🥺🥺
2026-09-14 17:58:16
4
user29102616378708
JESUS IS LORD :
አኣይደረግም ወዳጄ
2026-09-14 16:51:16
28
ai.content8372
Ai content :
በነገራችን ላይ ሰዎች ሳያውቁ ያለ ፍቃዳቸው ቪድዎ ወይም ፎቶ ቀርፆ መያዝ ና ማሰራጨት በኢፌደሪ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ ለፅኑ እስራት ይዳርጋል አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም
2026-09-14 17:03:45
15
webeshet.webi
webeshet webi :
እህት አለች እኮ አየዋት እሷን ለኔ ጠይቅልኝ
2026-09-14 16:28:10
21
dxhxxx4
Mk🍎 :
lmne gn family Ale
2026-09-14 17:46:23
0
negashdessie1
Eyu :
Siyasaznu mariamn ehtoche bihonus blachihu asbu endezi ayderegm please🥺
2026-09-14 17:24:04
4
bitali.maib2
@bitali. :
lmndnw wud yehonew
2026-09-14 17:53:31
0
zizuold
🎸zizu 🇪🇹 :
bexam sid nehe lmn fitachon tesayale kabt nehe ehit yelem
2026-09-14 17:40:47
2
yosuwa17
️. :
ወንድሜ እንዲህ አይደረግም እኮ ነገ ሂወት አላቸው ልጆች ይወልዳሉ
2026-09-14 17:34:32
6
kern2916
kern :
weyne pls privacy ihit,wendeme ,,enat ,abat alachewu eko.
2026-09-14 17:17:42
2
callmeteyson
ለዚህ ለተልባ ኑሮ :
የት ሰፈር ነው
2026-09-14 17:29:39
0
kal6611
#kal :
Fit Atasay Brother Des Ayilim..
2026-09-14 18:03:19
1
dyo54757nzez
ኮማች Comach :
መቅረፅና ከዚያም በማሕበራዊ ሚዲያ መልቀቅ ፍፁም ስህተት፣ ሕገ-ወጥና ኢ-ሞራላዊ ነው።
2026-09-14 17:38:22
1
wwwfifi3
fifi :
ወይኔ በስማም ቤተሰብ ይኖራቸዋል ልጆች ይኖራቸዋል ኧረ የሚአሳልፉት ይበቃል በሰዉ ህይወት አትጫወት
2026-09-14 17:33:33
6
user4236739357328
hani😘 :
አር በምታምንበት አምላክ ልለምንህ እርፍ አሆን እህት ወድም ይኖራቸዋል እኮ
2026-09-14 17:44:17
1
eiyasb
እኔጃ :
ከቤተሰቦችክ ውስጥ አንዱ ኢሄን ስራ እንደሚሰሩ ብታውቅ ባለቀከው
2026-09-14 17:18:24
1
bliene1
ብሌኔ :
ቲክቶክ በቃኝ
2026-09-14 17:24:15
1
user4587585797541
user4587585797541 :
በውነት። ለክግ መቅርብ አለበት። እውነት። ይህ ሰው። ኢትዮጵያውይ ነው። በጣም ያሳዝናል
2026-09-14 17:02:24
3
munira.dibaba
Munira Dibaba :
የእውነት በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭
2026-09-14 18:06:53
0
To see more videos from user @connected_24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About