@dieng22165: #creatorsearchinsights #viralvideos

Dieng221🇸🇳
Dieng221🇸🇳
Open In TikTok:
Region: SN
Monday 14 September 2026 17:55:20 GMT
1544
127
7
1

Music

Download

Comments

thialaka1
diengtv🇸🇳 :
ayy cœur
2026-09-14 19:09:08
1
bb.ndeye989
BB ❤️❤️Ndeye :
🥰🥰🥰😭🥰
2026-09-14 19:01:27
1
sylla.ibrahim067
Princesse Sylla 2013 :
🥰🥰🥰
2026-09-14 18:35:01
0
oumy.ngom25
princesse..ng :
😂😂😂
2026-09-14 18:14:56
0
mamediarrambath
mame Diarra mbathie :
🥰🥰🥰
2026-09-14 18:03:53
0
user68616779242513
dabasarr :
🥰🥰🥰
2026-09-14 18:03:01
0
antadiop5699
Anta Diop :
😆😅🤣
2026-09-14 21:49:59
0
To see more videos from user @dieng22165, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አባቷን አግብታ የወለደች ሴት አሳዛኝ ታሪክ 😭
አባቷን አግብታ የወለደች ሴት አሳዛኝ ታሪክ 😭 "እናቷ እና አባቷ ሲወልዷት አባቷ የ17 አመት እናቷ ደግሞ የ16 አመት ወጣት ነበሩ። የፍቅር ግንኙነት አጋጣሚአቸው የልጂቱ እናት ከልጂቱ አባት ቤተሰብ የቤት ሰራተኛ ነበረች። የልጁ እናት እና አባት በጣም ሃብታሞች ናቸው። ነገር ግን ልጅ አንድ እሱ ብቻ ነበር የነበረ ለቤተሰቡ። ከቤት ሰራተኛዋ ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀመሩ። በዚህ አጋጣሚ በነበራቸው የፍቅር ግንኘነት እናቷ አረገዘች። 6 ወር ሲሆናትና እርግዝናው እየታወቀ ሲመጣ የልጁን እናት ስትፈራ ሆዴን አመመኝ ብል ወደ ክፍለ ሀገር ወደ ቤተሰበቿ ሄደች። ወለደች። ከወለደች ከ11 አመት በኋላ ወደ አረብ ሀገር ልጇን ከአክስቷ ጋር አዲስ አበባ ጥላት ሄደች። እናቷ በሄደች በ4 አመቷ ልጇን ወደ ሜካፕ ማሰልጠኛ ተቋም እንድትሰለጥን ደውላ ብር ልካላት እንድትገባ ትልካታለች። እየሰለጠነች/እየተማረች እያለች ከተቋሙ ባለቤት ጋር ፍቅር ትጀምራለች። ፍቅር የጀመረችው ከተቋሙ ባለቤት ከአባቷ ነው። እናቷ ስለ አባቷ ምንም ነገር አልነገረቻትም። የልጂቱ ስም የሚጠራው በአባቷ ሳይሆን በእናቷ አባት ነበር። ልጂቱ ባለሀብት ባል አገኘሁ ብላ ተደስታለች። ከዚህ በኋላ እናቴ ወደ ሀገሯ ትመለሳለች እያለች በሀሳብ ብቻዋን በደስታ ትስቃለች። ከትንሽ ጊዜ በኋላ አብረው መኖር ጀመሩ ከትንሽ ወራት በኋላ አረገዘች። ለእናቷ ደውላ ከተቋሙ ባለቤት ጋ ትዳር እንዳሰቡ ትነግራታለች። እናቷም አልተቃወመችም በልጇ ትዳር ተደሰተች። ነገር ግን ሁለተኛ ሚስት ነበረች። ሁለተኛ መሆኗን ግን አታውቅም ለሰራ ወጥቼ አድራለሁ እያለ ከሌላኛዋ ሚስቱ ያድር ነበር። እሷም ወራቷ ደርሶ ከማታቀው አባቷ ወለደች። ከወለደች ከትንሽ ጊዜ በኋላ እናቷ ከአረብ ሀገር ወደ ሀገሯ መጣች። እናቷን ከአየር መንገድ ተቀብላ ከቤቷ ታሳርፋታለች። ከትንሽ ሰአት በኋላ አባቷም ባሏም የሆነው ሰውየ ወደ ቤቱ አስቤዛ ይዞ የሚስቱን እናት/የድሮ ሚስቱን/የልጁን እናት ለመገናኘት መጣ። ነገር ግን እሷ መሆኗን አያውቅም ነበር። ከቤቱ ገብቶ አማቱን ወይም የድሮ ሚስቱን ተገናኝቶ ተቀመጠ። በደንብ አልተያዩም። ከትንሽ ቆይታ በኋላ ፊት ለፊት ሲተያዩ ሁለቱም ደነገጡ። የሁለቱም ሰውነት እንደተያዩ ሰውነታቸው ተንቀጠቀጠ። በድንጋጤ ሁለቱም ከመቀመጫቸው ተነስተው የኔዋ የኔው መባባል ጀመሩ። ልጂቷ ደንግጣ ዝም ብላ አይኗ ፈጦ ቀረች። ልጁን ያገባ መሆኑን ሲያውቅ እራሱን ሳተ። ከቀናት በኋላ ያለውን ንብረት ለልጁ እና ከልጁ ለወለደው ልጁ አውርሷቸው ንስሃ ገብቶ ወደ ገዳም ገባ። የልጂቱ እናትም በድንጋጤ አበደች። ልጂቱም የአባቷን ወይም የልጇን አባት ንብረት ወርሳ ደግማ ባል ላታገባ በፈጣሪዋ ምላ ልጇን ማሳደግ ቀጠለች። ታሪኩ በዚህ ተጠናቀቀ። #እባካችሁ ልጆች ወልዳችሁ በአባታቸው ስም ይጠሩ (በአያታቸው ስም አታስጠሩ) ከቤተሰብ ጋርም አስተዋውቁ፣ ወላጆች በፈጣሪ ስም ይሁንባችሁ። አመሰግናለሁ፣ ለጓደኞቻችሁ ሸር አርጉላቸው።

About