@ramubaale: @Hasan Sabaa @Nuraddiin #goro

ramubaale🇦🇺
ramubaale🇦🇺
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 17:56:09 GMT
39809
1524
58
289

Music

Download

Comments

getachew.melaku68
Getachew Melaku :
ጎሮ እምብርቴ የተቀበረባት ውድ ሀገሬ ናት ከጎሮም ወደ ሶፍዑመር ሲኬድ ከ2-3ኪ.ሜ.ከተሄደ በኋላ በስተቀኝ በመታጠፍ አሁንም 2ኪ.ሜ.ከተሄደ በኋላ የሚገኘው ኮፓን የሚባል ተራራ ስር የሚገኝ መንደር ውስጥ ነው ተወልጄ ያደኩት ይህ ኮፓን ተራራ ስር ስትራቴጅክ ነው ለወታደራዊ ካምፕ ተብሎ በ1960ዎቹ በብ/ጀነራል ወ/ስላሴ በረካ ይሁን በሆኑ አንድ ብ/ጀነራል ታይቶ የተቆረቆረ መሆኑን ልጅ ሆኜ ጥጃ ስጠብቅ አስታውሳለሁ።ይህ ካንፕ ታሪካዊ ካንፕ ነው።እስከ 1982ዓ.ም.ካንፑ ተጠብቆ የቆየ ነበረ።ከ1983ዓ.ም.ወያኔ ኢትዮጵያን ሲለክፍ የጦር ካምፑም ተሰበረ ፈራረሰ የአካባቢውም ሕ/ሰብ በአሁን ሰዓት እርሻ አድርጎታል።ከበታቹም በስተሰሜን የአውሮፕላን ማረፊያ ነበረ እሱም በአሁን ሰዓት እርሻ ሆኖአል።ያን ሰዓት ከተማዋን ከሚያደምቋት ጦር ሠራዊት፣ፖ/ሠራዊት፣አውራ ጎዳና፣ቤሔራዊ ጦር፣የመንግስት መስራያ ቤት ሠራተኞች ። ነጭ ለባሾች የወረዳ አስተዳዳሪዎች ባላባቶች ነበሩባት።በደርግ ጊዜ ደግሞ የከተማ አስተዳደር የነበሩ አቶ መሐመድ ሱታ፣ባሻ ተክለስላሴ የአባታቸውን ሰም የማላስታውሳቸው፣የሠር ሠራዊት ባልደረባ የነበሩ ልብስ ሰፊ ከሰራዊቱ በ7አመት ግልጋሎት የለቀቁ ወ/ር አምሳሉ ተገኝ መሆናቸውን እስከ 1977ዓም በነበርኩት ጊዜ አስታውሳለሁ።ከዳዲሞስ ስር ቢዲቅ ከሚባል ቦታ በጣሊያናዊ ተወላጅ የውሃ መሀንዲስ ሠርጆ ውሀ ሲገባ ቦዪን ቆፍሬአለሁ።
2026-09-15 17:24:51
6
kebe.magna
Kebe Magna :
እኔ የጅማ ልጅ ነኝ በስራ ምክኒያት ባሌ ሮቤን አውቃታለው AKGC ሹፌር ነኝ ከባሌ ሮቤ ከሻሎ ጀምረን መሊዪ ከዛን ጎሮ አልፈን በሶፉመር አልፈን ኦዳ ጦቡ ጨልጨል መስኖ ፕሮጀክት እዛ ነው የምሰራው ጎሮን ከ ኮሪደር በፊትም አውቃት ነበር አሁን መንገዱ CCCC አሳምሮ ከ ኮሪደር ልማቱ ጋር እጅግ እያሳመራት ነው ይመቻቹ የጎሮ ልጆች
2026-09-25 08:29:42
1
zekeria58
Zekeria Ahmed :
Goro town, Bale Zone
2026-09-27 19:58:38
0
borrobari
ጭራው ጮሌ :
የመጀመሪያዬ የሥራ ቦታዬ ናት ልዩ ፍቅር አለኝ
2026-09-25 16:35:13
0
tsion158
tsion158 :
ሀገሬ ጎሮ[Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes]
2026-09-25 03:29:32
0
user47843851357288
user47843851357288 :
ILOVE YOU.GOOROO🌹🌹✋🦜
2026-09-25 05:06:34
0
buzeyyee
ቡዝዬ :
[Red heart][Red heart][Red heart][Pray][Pray]
2026-09-23 16:45:01
0
user784567899
ጓ78 :
ዉሸት
2026-09-15 17:23:17
1
beliyuhase
beliyuhase :
hule mengdun mayastkaklen lemen gen
2026-09-26 09:58:02
0
sudeeysi023
JããLãLLõõ🫰🍫 :
Goroo ❤️💪🏻
2026-09-14 18:33:00
1
si_fudheen
Ĥãfīź_2 :
camera man hafiz abubeker 📷
2026-09-23 14:42:47
0
shu.k.wz
cut up :
Goro ye fiker Ager
2026-09-23 18:27:51
0
hibrawi.furiture
hibrawi furiture :
በሌ ሰበል ያማኛል ጊን እዛማውለዴ እውነትያመኛል አገሬ አለደገችም ተበብራን እናሰድገት
2026-09-28 18:28:01
0
user2684615651836
M/amiin alii :
ጥሩ ነው በረቱ
2026-09-26 04:26:12
0
dozerdadi
DADIMOS :
ዳዲሞስ ቢዲቅ ይባላል የኔም ስ ዳዲሞስ ለገሰ እባላለዉ አመሰግናለዉ
2026-10-02 06:57:17
0
mahder.grma
Ye Bale Lij :
My Goro😘
2026-09-24 16:57:56
0
mangiste.defaru
mangiste defaru :
cafee manaa
2026-09-14 19:24:10
0
sumasani01
Suma sani :
my goro👌👌👌
2026-09-14 18:33:13
0
alemayeuasefa
AlexBale :
ጎሮ ከባድ ነገር ትዝታ አለኝ የጎሮን ት/ቤት የመሰረተው ታዎቂው አባቴ አሰፋ ሻውል ነው ይሕን ታሪክ የምታቁ ካላችው
2026-09-23 05:27:57
0
gechoodamuu
gechoo film :
goro biya tiy
2026-09-18 17:30:50
0
tsi.yenatuewa
tsi 21 27 :
biyaa kooo♥️♥️♥️
2026-09-23 07:45:36
0
sabbontuu1122
sabbuu konjoo🥀🥀 :
goroo yanyaa nech❤️❤️
2026-09-23 06:07:29
0
boos3589
boos3589 :
ትክክል ነዉ
2026-10-03 01:06:07
0
dameksa1
Dameksa :
Hunduu keessa jira.
2026-09-23 03:49:50
0
sultan1.h.ali
sole :
180 አለ
2026-09-15 09:23:05
0
To see more videos from user @ramubaale, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About