@solomon_12_21: ማቤራሪያ✍️«እግዚኦ መሐረነ» እና «በእንተ ማርያም»ሥርዓት መንፈሳዊ ምሥጢርና ትርጉም እንደሚከተለው በግልጽ ቀርቧል፦ ፩. «እግዚኦ መሐረነ» (አቤቱ ማረን) ◦እጃችንን ከጠቋሚ ጣት ከላይ ወደ ታች፣ በመቀጠልም ከታች ወደ ላይ በማድረግ አምላካችንን እንለምናለን። ✍️መንፈሳዊ ምሥጢሩ፦ ከላይ ወደ ታች፦ የእግዚአብሔር ወልድ (የኢየሱስ ክርስቶስ) ከሰማይ ሰማያት ወርዶ፣ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ሰውን ለማዳን ወደዚህ ዓለም መውረዱን (ሰው መሆኑን) ያመላክታል። ✍️ከታች ወደ ላይ፦ውድቀታችንን አቅልሎ፣ የሰውን ልጅ ከተዋረደበት የኃጢአት ጉድጓድ አንስቶ ወደ ቀደመ ክብሩ መመለሱን እና በክብር ወደ ሰማይ ማረጉን ያስረዳል። ፪. «በእንተ ማርያም» (ስለ ማርያም ብለህ) ◦እጃችንን ከትንሿ ጣት ጀምረን ወደ ላይ ወደ ላይ ብቻ በማንሳት እንለምናለን። ✍️መንፈሳዊ ምሥጢሩ፦ ◦እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንደ አምላክ ከሰማይ የወረደች ስላልሆነች «ከሰማይ ወረደች» ተብሎ አይነገርላትም። ◦ወደ ላይ ወደ ላይ ብቻ ማድረጉ የእሷን ንጽሕና፣ ቅድስና እና ከፍ ያለ የጸጋ ክብር የሚያሳይ ሲሆን፤ በጸሎቷና በምልጃዋ የሰውን ልጅ ወደ ላይ ወደ መንግሥተ ሰማያት የምታስገኝ የመዳናችን ምክንያት መሆኗንና ወደ ሰማይ በክብር ማረጓን ያመላክታል።
እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤(ሉቃ.21፥8)
Region: ET
Monday 14 September 2026 17:57:07 GMT
Music
Download
Comments
soppy stooner :
2026-09-15 04:10:26
43
የጎጃሟ :
ዛሬ ገና ቲክቶክ ጥሩ ትምህርት ሰጠኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
2026-09-14 19:59:55
34
Lij tedda-man👌🤴 :
እስከዛሬ የማላቀው እኔ😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-15 16:18:29
0
Ashenafi Asifawo :
ምክያቱ
2026-09-15 14:03:29
1
Strong woman💪💪 :
ተባረኩ አባ በእንተ ማርያም ዛሬ ሳውቀው
እስከዛሪ ከትንሽ ጣቴ ወደለይ ወደታች አያረኩኝ ነበር
ፈጣሪ ይቅር በለኝ
2026-09-15 08:00:12
5
Liyew የጎጃሙ :
ይህን የተማርሁት በዚህ ነው
2026-09-15 15:56:08
3
ብስራት :
ምሳሌውን ልትነግረኚ ትችላለህ ወንድሜ
2026-09-15 05:56:59
0
@kal1621 :
ስህተት
2026-09-15 13:02:00
0
mehari :
አመምህር እግዚኦ መሀረነ ሲባል ከየትኛው ጣታችን ነው እምንጀምር መልስ እፈልጋለሁ
2026-09-15 10:18:59
0
Seye salah Mo salah :
አመሰግናለሁ ዛሬ በደብ አውቄአለሁ
2026-09-15 16:51:33
1
chaladriba :
ENAMSGNLN
2026-09-15 10:01:29
2
አቤ ቴኳንዶና ጅም ብቸና :
አወ ትክክለኛው ይህ ነው
2026-09-15 06:18:38
0
Mesti :
አልገባኝም
2026-09-14 19:39:23
1
halefom g hiwet :
በጣም ነዉ የማመሰግንህ ተባረክልኝ ወንድም🙏
2026-09-15 10:51:34
3
yibabie :
እውነት ነው በእንተ ማርያም ከታች ወደላይ መባሉ ድንግል ማርያም ቸፈጥሮዋ ምድራዊ ቢሖንም ክብሮ ግን ሠመያዊ ነው
2026-09-15 14:14:56
2
"የድንግል ማርያም ባሪያ ነኘ"! :
ተመስገን ይህን እንዳይ ስለረዳኸኝ
2026-09-15 18:13:51
1
sewalem Degu :
እግዚኦ ስል እኔ ምጀምረው ከትንሿ ጣት ሁኖ ከላይ ወደታች መጨረሻ ወደላይ ነው ትክክልነኝ? ንገረኝ።
2026-09-14 21:44:48
1
soppy stooner :
2026-09-15 04:11:03
3
Mìśġńã Sĥéțìé :
እናመሰግናለን ኣባ🙏🙏
2026-09-15 09:07:03
1
ሚ ዕፁብ✍️✍️✍️ :
በቀለበት ጣታችን ወደታች ዳግም ምጽኣቱን በትንሿ ጣታችን ወደላይ ትንሣኤ ዘጉባኤን የምናስታውስበትነው???
2026-09-14 22:06:15
2
yibeltal fikire :
አልገባኝም በደንብ አብራራልን ለመዳን በደንብ አስረዳን እኔ በእኔተ ማርያም አልገባኝም?
2026-09-15 15:35:03
1
fre :
amesegnalew gra ygebaji nebere♥️
2026-09-15 11:32:29
1
selam yeshiwas :
እግዛብሔር የስጥልን መምህር
2026-09-15 19:02:52
0
yen mheri :
ተባረኩ ፈልጌዉ ነበረ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-15 18:28:29
0
ፀሀይ🙏16🙏29🙏 :
እንድያው ይቅርታ መምህር አወዛጋቢ ነው ሁሌም ይለያያል ሌሎች መምህራ ሌላ ይላሉ
2026-09-15 19:16:07
0
To see more videos from user @solomon_12_21, please go to the Tikwm
homepage.